🌺🌹⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐🌺🍒
✅.በት/ቤታችን የ2017ዓ.ም የት/ት ዘመን አጠቃላይ የሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በቀን 07/04/2017ዓ.ም ተካሂዷል::
በሪፖርቱ የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች:-
✅.የመማር ማስተማር ሂደትን በተመለከተ
✅.በሩብ-ዓመቱ ከእቅድ አንፃር የተመዘገበ የተማሪዎች ዉጤት ትንተና በተመለከተ
✅.የተማሪዎችን ስነ-ምግባር በተመለከተ
✅.የተጕዳኝ ት/ት (የክበባት)የስራ እንቅስ ቃሴ በተመለከተ
✅.የኮሚቴ እና የተለያዩ አደረጃጀት የስራ እንቅስ ቃሴ በተመለከተ
✅.portion coverage ከዓመታዊ እቅድ አንፃር መጣጣሙን በተመለከተ በጥልቀት ግምገማና ውይይት ተካሂዶ በቀጣይ ሩብ-ዓመት መተግበር ያለባችዉ ዋና ዋና የትኩረት ነጥቦችን ከማስፈፀሚያ ስልቶች ጋር በማስቀመጥ በጥሩ ተነሳሽነት እና በንቁ ተሳትፎ ተጠናቋል::
✅.✍️ውድ መ/ራን እና የአስተዳደር ሰራተኞ ች ላሳያችሁት ንቁ ተሳትፎ እና ላፈለቃችሁት ገንቢ ሀሳቦች በት/ቤቱ ስም እጅግ በጣም እናመሰግናለን::🙏🙏🙏
✍️🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒✍️

👏2👍1
🌺🌹⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐🌺🍒
✅.✍️ለጋራ የዓላማ ፅናት እና ስኬት በጋራ ጠንክረን እንሰራለን::
ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን!!!
✍️🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒✍️
✅.✍️ለጋራ የዓላማ ፅናት እና ስኬት በጋራ ጠንክረን እንሰራለን::
ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን!!!
✍️🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒✍️
👎3👍1
ለተማሪ ወላጆች በሙሉ::
እሁድ ታህሳስ 13/2017ዓም የወላጅ - ትምህርት ቤት የግንኙነት ቀን ወይም ሰርተፍኬት የሚሰጥበት ቀን መሆኑን ከዚህ በፊት ያሳወቅን ሲሆን ፡ በዕለቱ የትምህርት ቤት ወርሃዊ ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ እና መክፈል የምትፈልጉ ወላጆች ባንኮች በዕለቱ በት/ቤታችን ቅጥር ግቢ አገልግሎት የሚሰጡ ስለሆነ ፡ የአገልግሎት ተጠቃሚ በመሆን ክፍያ መክፈል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

👍12
የባሸዋም ትምህርት ቤት ፡
የመጀመሪያው ሩብ አመት የወላጅ ትምህርት ቤት የግንኙነት ቀን ፡ ከወላጆች ጋር ውይይት የተደረገ ሲሆን አጠቃላይ የመማር ማስተማር ሂደቱን የክፍሉ ተማሪዎች ውጤትና ስነምግባር ከወላጆች ጋር በመወያየት የተማሪዎች ውጤትና ስነምግባር ለማሻሻል የ ተ.ወ.መ.ህ ድርሻ ሰፊ ስለሆነ መጠነ ሰፊ ውይይት በማድረግ፡ የመጀመሪያ ሩብ አመት ሰርተፍኬት ተሰጥቷል።

👍3🤷♀1