Bashewam Primary & Junior School 1-8
2.75K subscribers
1.59K photos
122 videos
186 files
37 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
Forwarded from Mesfin Legesse
Forwarded from Mesfin Legesse
Forwarded from Bashewam Primary & Junior School 1-8 (Asamere Lema)
🅒🅞︎🅝︎🅖︎🅡︎🅐︎🅣︎🅤︎🅛︎🅐︎🅣︎🅘︎🅞︎🅝︎
🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒✍️

✍️ባሽዋም ት/ቤት ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን!!!
✍️🌺ድሉ... ይቀጥላል!!!
🌹🍒

🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒
👍3
ተማሪዎች የናሽናል አይዲ መታወቂያ በባሸዋም ትምህርት ቤት መመዝገብ ትችላላችሁ።
😡1
🌺🌹⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐🌺🍒
✅.በት/ቤታችን የ2017ዓ.ም የት/ት ዘመን አጠቃላይ የሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በቀን 07/04/2017ዓ.ም ተካሂዷል::
በሪፖርቱ የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች:-

✅.የመማር ማስተማር ሂደትን በተመለከተ
✅.በሩብ-ዓመቱ ከእቅድ አንፃር የተመዘገበ የተማሪዎች ዉጤት ትንተና በተመለከተ
✅.የተማሪዎችን ስነ-ምግባር በተመለከተ
✅.የተጕዳኝ ት/ት (የክበባት)የስራ እንቅስ ቃሴ በተመለከተ
✅.የኮሚቴ እና የተለያዩ አደረጃጀት የስራ እንቅስ ቃሴ በተመለከተ

✅.portion coverage ከዓመታዊ እቅድ አንፃር መጣጣሙን በተመለከተ በጥልቀት ግምገማና ውይይት ተካሂዶ በቀጣይ ሩብ-ዓመት መተግበር ያለባችዉ  ዋና ዋና የትኩረት ነጥቦችን ከማስፈፀሚያ ስልቶች ጋር በማስቀመጥ በጥሩ ተነሳሽነት እና በንቁ ተሳትፎ ተጠናቋል::
✅.✍️ውድ መ/ራን እና የአስተዳደር ሰራተኞ ች ላሳያችሁት ንቁ ተሳትፎ እና ላፈለቃችሁት ገንቢ ሀሳቦች በት/ቤቱ ስም እጅግ በጣም እናመሰግናለን::🙏🙏🙏
✍️🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒
✍️
👏2👍1
Forwarded from Mesfin Legesse
🔥2🤬1
Forwarded from Mesfin Legesse
👍1