Bashewam Primary & Junior School 1-8
2.75K subscribers
1.59K photos
122 videos
186 files
37 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
ታህሳስ 3/2017ዓም ከአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ደንብና ፀጥታ ፅ/ቤት በትምህርት ቤት አካባቢ በሚፈጠሩ አዋኪ ድርጊቶች ላይ ግንዛቤ ተፈጥሯል።
👎1
👍3
5
Forwarded from Addis Ketema Education Office (yimesgen Gizaw)
🆕እንግሊዝኛ ቋንቋ ማሳደጊያ ፖርታል ጥቆማ
👉🏼የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር የመምህራንና ተማሪዎችን እንግሊዘኛ ቋንቋን ለማሻሻል የሚያግዝ ፖርታል አዘጋጅቷል፡፡ 
🤏🏼ፖርታሉ ከቅድመ አንደኛ ጀምሮ በሁሉም የክፍል ደረጃዎች የተዘጋጁ ሁኔታና አውድን ያገነዘቡ እያዝናኑ የሚያስተሩ ግልጽና በቀላሉ ለመረዳት የሚያስችሉ  በድምጽ በጽሁፍና በምስል የተቀናበሩና የእንግሊዝኛ ቋንቋን የሚያሻሽሉ መረጃዎች ለማግኘት ያስችላል።
🫴🏼ፖርታሉን ለመጠቀም ኢንተርኔት ማብራት የሚያስፈልግ ቢሆንም  ኢንተርኔቱ ገንዘብ የማይቆርጥ ሲሆን  በስማርት ስልክ፣ ስማርት ቴሌቪዥን፣ በታብሌትና በኮምፒውተር በማንኛውም ብሮዘር መጠቀም ይቻላል፡፡
🫳🏼ፖርታሉን https://elearn-english.moe.gov.et በመንካት መክፈትና መጠቀም ይችላል፡፡
👍1
🌺🌹🌺🍒
✍️🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒✍️
🌺🌹 እንኳን ደስ አላችሁ!!!
🙏
🅒︎🅞︎🅝︎🅖︎🅡︎🅐︎🅣︎🅤︎🅛︎🅐︎🅣︎🅘︎🅞︎🅝︎
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት አዘጋጅነት በቀን 04/04/2017 ዓ. ም በተካሄደ የ6ኛ እና የ8ኛ ከፍል የእንግሊዘኛ እና ሂሳብ ትምሀርት የጥያቄ እና መልስ ዉድድር ከግል እና ከመንግስት ት/ቤቶች መካከል የባሸዋም ት/ቤት በሁለቱም የክፍል ደረጃ የተወዳደሩ ተማሪዎቻችን የተጠየቁትን ሁሉንም ጥያቄዎች በመመለስ= 1ኛ ደርጃ🌹 ይዘው በማጠናቀቃቸዉ የማበረታቻ ምስክር ወረቀት ተሽላሚ ሆነዋል::
🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅
    
የተሸለሙ ተማሪዎች:-💯
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
✍️ከ6ኛ ክፍል =ተማሪ መርዋን መሐመድ =1ኛ🌹🙏
✍️ከ8ኛ ክፍል =ተማሪ ሄለን ቀኔ=1ኛ 🌹🙏
✍️እንዲሁም ት/ቤታችን የምስክር ወረቀት ተሽላሚ ሆኗል::🙏
🌺🌹እንኳን ደስ አላችሁ!!!🌺🍒
🅒🅞︎🅝︎🅖︎🅡︎🅐︎🅣︎🅤︎🅛︎🅐︎🅣︎🅘︎🅞︎🅝︎

✍️🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒✍️
👍2🔥2
🅒🅞︎🅝︎🅖︎🅡︎🅐︎🅣︎🅤︎🅛︎🅐︎🅣︎🅘︎🅞︎🅝︎
✍️🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒✍️
👍1🔥1
🅒🅞︎🅝︎🅖︎🅡︎🅐︎🅣︎🅤︎🅛︎🅐︎🅣︎🅘︎🅞︎🅝︎
✍️🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒✍️
👍1🔥1
🅒🅞︎🅝︎🅖︎🅡︎🅐︎🅣︎🅤︎🅛︎🅐︎🅣︎🅘︎🅞︎🅝︎
✍️🌹══❖•🌺🌸•❖═══🍒✍️
🔥1
Forwarded from Mesfin Legesse
👍1
Forwarded from Mesfin Legesse
Forwarded from Mesfin Legesse
Forwarded from Mesfin Legesse