Bashewam Primary & Junior School 1-8
2.75K subscribers
1.59K photos
122 videos
186 files
37 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
ውድ ወላጆች የቅዳሜ ቀን የማጠናከሪያ ትምህርት የተጀመረ ስለሆነ ልጆቻችሁን እንድትልኩልን እናሳውቃለን። ትምህርት የሚጀመረው ከጠዋቱ 2:20 ሲሆን ፡ ወደ ቤት የሚለቀቁት ደግሞ 6:20 ይሆናል።
👍13👎11
ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ በድምቀት እንደሚከበር የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታውቋል።  ዕለቱ ለ17ኛ ጊዜ የሚከበር መሆኑምን ም/ቤቱ አስታውቋል ።
7👍4
🤣124
🤣14🫡11
ጥቅምት 11/2017ዓ.ም በባሸዋም ት/ቤት በትራፊክ ደህንነት ክበብ አስተባባሪነት ስለ ትራፊክ አደጋ አስከፊነት እና መደረግ ስለሚገባው ጥንቃቄ ለት/ቤቱ ማህበረሰብ በባለሙያ ግንዛቤ ተሰጠ፡፡
🔥4💔3
🤮20👍17
ውድ ወላጆች የአጋማሽ ፈተና ከጥቅምት 20-22/2017 ዓም የሚሰጥ ስለሆነ ልጅዎ እንዲያጠና ፡ እንድታጠና ያድርጉ።

Dear parents, the mid-term exam will be given from October 20-22/2017EC, let your child study.
👍269
G5-8 MID-EXAM SCHEDULE
👍27🤮16
የተከበራችሁ የባሸዋም ት/ቤት፡የተማሪ ወላጆች እና አሳዳጊዎች በሙሉ፦ ወርሃዊ የትምህርት ቤት ክፍያ ወር በገባ ከቀን "1እስከ 10"ያለ ቅጣት እንዲከፈል በተደጋጋሚ ያሳወቅን መሆኑን ይታወሳል፡ ሆኖም ከቀጣይ ወር ማለትም ከህዳር ወር ጀምሮ በየወሩ ከቀን11-15 =100ብር፣ከቀን16-20=150ብር እንዲሁም ከቀን 21-30 =200ብር ቅጣት የምናስከፍል መሆኑን እያሳወቅን በካሽ መክፈል ለምትፈልጉ ወላጆች ከቀን 1እስከ 10 በት/ቤቱ ግቢ ውስጥ ባንኮች አገልግሎት የሚሰጡ ይሆናል።#የቅዳሜ ት/ት(ASp)እና የትራንስፖርት ክፍያም አብሮ የሚከፈል ይሆናል#
👍2👎2
🍌6👍2
የተከበራችሁ የባሸዋም ት/ቤት፡የተማሪ ወላጆች እና አሳዳጊዎች በሙሉ፦

ወርሃዊ የትምህርት ቤት ክፍያ ወር በገባ ከቀን "1እስከ 10"ያለ ቅጣት እንዲከፈል በተደጋጋሚ ያሳወቅን መሆኑን ይታወሳል፡ ሆኖም ከቀጣይ ወር ማለትም ከህዳር ወር ጀምሮ በየወሩ
ከቀን 11-15 =100ብር፣
ከቀን 16-20=150ብር እንዲሁም
ከቀን 21-30 =200ብር ቅጣት
የምናስከፍል መሆኑን እያሳወቅን በካሽ መክፈል ለምትፈልጉ ወላጆች
ከቀን 1 እስከ 10 በት/ቤቱ ግቢ ውስጥ ባንኮች አገልግሎት የሚሰጡ ይሆናል።

#የቅዳሜ ት/ት(ASp)እና የትራንስፖርት ክፍያም አብሮ ከወርሐዊ ክፍያ ጋር በባንክ የሚከፈል ይሆናል#
👍6🥱2
👍91