ማሳሰቢያ፡- አራት እና ከዚያ በላይ ተማሪ ልጆች ያስመሰገባችሁ ወላጆች ት/ቤቱ ባመቻቸው ቅናሽ ክፍያ እድል መጠቀም እንድትችሉ ከመስከረም 28/2017ዓ.ም እስከ ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ብቻ ምዝገባ ስለሚከናወን በተጠቀሰው ጊዜ መተው እንዲያመለክቱና እንዲያስመዘግቡ እናሳውቃለን፡፡
ት/ቤቱ
ት/ቤቱ
👍9
Advertisement
To all parents/legal guardians.
First of all, we would like to inform you that the regular monthly payment period for students is between the 01st and 10th days of the month. However, after the 10th day, there is a penalty and the penalty will increase with each delay.
From day 11-15 = 50 (fifty) Birr
From day 16-20 = 75 (seventy five) Birr
From day 21-30 = 100(percent)Birr
We will inform you that

👍17🤮10
ውድ ወላጆች የመጀመሪያ ዙር መፅሐፍ የከፈላችሁ፡ ሰኞ 04/02/2017ዓም የሚሰጥ ሲሆን ፡
የሁለተኛ ዙር ያልተመዘገባችሁ ከ28/01/2017ዓም ጀምሮ ትምህርት ቤት በመምጣት ፋይናንስ ክፍል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
የሁለተኛ ዙር ያልተመዘገባችሁ ከ28/01/2017ዓም ጀምሮ ትምህርት ቤት በመምጣት ፋይናንስ ክፍል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
👍18👎8
ውድ ወላጆች የቅዳሜ ቀን የማጠናከሪያ ትምህርት የተጀመረ ስለሆነ ልጆቻችሁን እንድትልኩልን እናሳውቃለን። ትምህርት የሚጀመረው ከጠዋቱ 2:20 ሲሆን ፡ ወደ ቤት የሚለቀቁት ደግሞ 6:20 ይሆናል።
👍13👎11
ጥቅምት 11/2017ዓ.ም በባሸዋም ት/ቤት በትራፊክ ደህንነት ክበብ አስተባባሪነት ስለ ትራፊክ አደጋ አስከፊነት እና መደረግ ስለሚገባው ጥንቃቄ ለት/ቤቱ ማህበረሰብ በባለሙያ ግንዛቤ ተሰጠ፡፡
🔥4💔3
ውድ ወላጆች የአጋማሽ ፈተና ከጥቅምት 20-22/2017 ዓም የሚሰጥ ስለሆነ ልጅዎ እንዲያጠና ፡ እንድታጠና ያድርጉ።
Dear parents, the mid-term exam will be given from October 20-22/2017EC, let your child study.
Dear parents, the mid-term exam will be given from October 20-22/2017EC, let your child study.
👍26❤9