Bashewam Primary & Junior School 1-8
2.76K subscribers
1.59K photos
122 videos
186 files
37 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
በአንደኛ መንፈቀ ዓመት የሚተላለፉ የአንደኛ ክፍል የአካባቢ ሳይንስ ትምህርት በሬዲዮ ፕሮግራሞች::
Forwarded from Bashewam Primary & Junior School 1-8 (@TG 4116)
ውድ ወላጆች

ከሰኞ መስከረም 13/2017ዓም ጀምሮ ትምህርት የሚሰጠው ሙሉ ቀን ሲሆን፡ ወላጆች ልጆቻችሁን ከቀኑ 9:00 መጥታችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን።

ባሸዋም ትምህርት ቤት
👍13👏3
በእንግሊዝኛ ቋንቋ መዝገበ ቃላት ውስጥ ረጅሙ ቃል
👉pneumonoultramicroscopicsilicovolcanoconiosis (45 ፊደሎች)፣

👍The longest word in any of the major English language dictionaries is
👉pneumonoultramicroscopicsilicovolcanoconiosis (45 letters),
a word that refers to a lung disease contracted from the inhalation of very fine silica particles, specifically from a volcano; medically, it is the same as silicosis.
👍10🤨6
Forwarded from Asamere Lema
ዉድ ወላጆች:-በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን ከ1-8ኛ ክፍል የተማሪ መማሪያ መፅሐፍ የሌላችሁ እና ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች ከመስከረም 20-23/2017ዓ.ም - ባሉት ቀናት ት/ቤት በአካል በመምጣት ክፍያ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ::
ማሳሰቢያ :-1.ት/ቤቱ መፅሐፍቶችን መግዛት የሚችለው በከፈሉ ወላጆች ቁጥር ልክ መሆኑን እንገለፅን::
2.ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ዉጪ የማናስተናግድ መሆኑን እያሳወቅን የመፅሐፍቶች ዝርዝር እና ዋጋ መንግስት ባቀረበው የክፍያ ተመን መሰረት ከዚህ በላይ በቀረበው የሚፈፀም ሲሆን ያልተሟሉ መፅሀፍቶች እንደደረሰን የምናቀርብ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
👍20🤝4
22🔥2
👍169