Forwarded from Kolfe education official channel🇪🇹 (Mesfin Asnake)
#Update
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ውጤት ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎች በውድድር ነፃ የትምህርት ዕድል እንደሚሰጥ ዛሬ መግለፁ ይታወቃል።
እንዴት ማመልከት ይችላሉ?
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው ከ500 በላይ ውጤት ያመጡ የተፈጥሮ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪ ከሆኑ ያመልክቱ።
በ https://portal.aau.edu.et በመግባት Apply for Admission የሚለውን በመጫን መሰረታዊ መረጃዎች ከሞሉ በኋላ Sponsorship ለሚለው Government Scholarship የሚለውን በመምረጥ Other Reason ለሚለው “more than 500 and above” በማለት በክፍት ቦታው ላይ በመፃፍ የ12ኛ ውጤት ያስመዘገባችሁበትን የሚያሳይ ማስረጃ ማያያዝ ያስፈልጋል፡፡
የማመልከቻ ጊዜ 👇
ሐሙስ መስከረም 9/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ
ይህ ጥሪ ከዚህ ቀደም ያመለከቱት አመልካቾች አያካትትም።
@tikvahuniversity

👍9💩3
Forwarded from FM 94.7 የትምህርት ሬዲዮ ጣቢያ
በአንደኛ መንፈቀ ዓመት የሚተላለፉ የአንደኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሬዲዮ ፕሮግራሞች
👍3