እንኳን ለ 2017ዓም እንቁጣጣሽ ፡ የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፡ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ።
ባሸዋም ትምህርት ቤት ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን!
ባሸዋም ትምህርት ቤት ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን!
👍9❤6
Forwarded from Kolfe education official channel🇪🇹 (Mesfin Asnake)
👍6
Forwarded from Endalew Asegu
ባሸዋም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2016ዓ.ም በተደረገ የውጪ ኢንስፔክሽን ግምገማ በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ ት/ቤቶች ውስጥ የላቀ ውጤት በማስመዝገቡና 3ኛ ደረጃ በመውጣቱ የሰርተፍኬትና የዋንጫ ተሸላሚ በመሆኑ እንኳን ደስ አለን!!!
ለባሸዋም ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፡ ወላጆች ወይም ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ ፡
፡
የትምህርት ቤታችን 25ኛ አመት የምስረታ በዓል እና ለ2017ዓም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሰን - አደረሳችሁ እያልን ፡
፡
የ2017ዓም ትምህርት ከኬጂ (ቅድመ አንደኛ) እስከ 12ኛ ክፍል ረቡዕ መስከረም 8/2017ዓም የሚጀመር መሆኑን እያሳወቅን፡ ተማሪዎች ለትምህርት የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች ( ቁሳቁስ) አሟልተው እንዲመጡ እናሳስባለን።
ትምህርት ከጠዋቱ 2:30 ስለሚጀመር ተማሪዎች ቀደም ብለው ትምህርት ቤት መገኘት ይኖርባቸዋል ።

👍27😭17