Bashewam Primary & Junior School 1-8
2.76K subscribers
1.59K photos
122 videos
186 files
37 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆነ

የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆኗል፡፡

ተፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የውጤት መግለጫ አማራጮች ከጳጉሜ 4 ቀን ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል።

በዚህ መሰረት
1. ፖርታል፡- https://result.eaes.et

2. በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- https://t.me/EAESbot

3. በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡- 6284 ላይ ‘R’ን በማስቀደም የመለያ ቁጥር በማስገባት (ምሳሌ R1234567) መልዕክት በመላክ ተፈታኞች ውጤታቸውን ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል። ይህ አማራጭ ኢትዮ ቴሌኮም የሚያስከፍለው መደበኛ የSMS ክፍያ እንደሚኖረውም ተጠቅሷል።.


@Addis_News
@Addis_News
👍8🖕3
እንኳን ለ 2017ዓም እንቁጣጣሽ ፡ የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፡ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ።

ባሸዋም ትምህርት ቤት ሁሌም ለለውጥ ዝግጁ ነን!
👍96
7👎5
👍10🔥3
19👏15
የኬጂ መፅሐፍት
👍13👎4
Forwarded from TAGH ☂️
👍4😨3
Forwarded from S H A R P L I N K ®️
Forwarded from TAGH ☂️
Forwarded from Endalew Asegu
ባሸዋም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2016ዓ.ም በተደረገ የውጪ ኢንስፔክሽን ግምገማ በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ ት/ቤቶች ውስጥ የላቀ ውጤት በማስመዝገቡና 3ኛ ደረጃ በመውጣቱ የሰርተፍኬትና የዋንጫ ተሸላሚ በመሆኑ እንኳን ደስ አለን!!!
👏6👍3
ለባሸዋም ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፡ ወላጆች ወይም ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ ፡

የትምህርት ቤታችን 25ኛ አመት የምስረታ በዓል እና ለ2017ዓም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሰን - አደረሳችሁ እያልን ፡

የ2017ዓም ትምህርት ከኬጂ (ቅድመ አንደኛ) እስከ 12ኛ ክፍል ረቡዕ መስከረም 8/2017ዓም የሚጀመር መሆኑን እያሳወቅን፡ ተማሪዎች ለትምህርት የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች ( ቁሳቁስ) አሟልተው እንዲመጡ እናሳስባለን።

ትምህርት ከጠዋቱ 2:30 ስለሚጀመር ተማሪዎች ቀደም ብለው ትምህርት ቤት መገኘት ይኖርባቸዋል ።
👍27😭17
4👏4
7👏4