Bashewam Primary & Junior School 1-8
2.76K subscribers
1.59K photos
122 videos
186 files
37 links
Bashewam School Grade 1-8
Download Telegram
Forwarded from Bashewam pre-primary (Adi)
ማሳሰቢያ
ለባሸዋም ቅድመ 1ኛ ደረጃ(አፀደ ህፃናት) ት/ቤት ወላጆች በሙሉ፦

21/12/2016 ዓ,ምእና22/12/2016ዐ ዓ,ም አጠቃላይ ስብሰባ
እና ስልጠና ስለምናካሂድ. ወላጅን እደማናስተናግድ እናሳውቃለን
ማሳሰቢያ
ለባሸዋም ከ1ኛ -8ኛ ክፍል የተማሪ ወላጆች በሙሉ፦

ከዚህ ቀደም በሠጠናችሁ ወረቀት መሠረት
እስከ አርብ 24/12/16 ባለው ጊዜ ት/ቤት በመምጣት የልጅዎን መታወቂያ እንዲወስዱ ስንል እስከ 6:00 ሰዓት ባለው ጊዜ መጥተው እንዲወስዱ እናሳስባለን።
😱7👍1
የባሸዋም ትምህርት ቤት ለ2017ዓም የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ተግባር የሚያግዝ የመምህራን ስልጠና እና የትምህርት ጉባኤ ከነሐሴ 22 - 24/12/2016ዓም ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።
👍2
👍2
😁3
🥰3
👎7👍1
👍5
👏2
👍4