🔵Barcelona ET🔴
1.74K subscribers
241 photos
3 videos
5 links
🔴🔵ይህ Channel ኢትዮጵያ ውስጥ በ ሚገኙ አክራሪ እና አቀንቃኝ
የBarcelona ደጋፊዎች የተከፈተ ነው‼️

🔴🔵ስለ ክለባችን
                         ➡️  ውጤቶች
                         ➡️  ቀጥታ ስርጭቶች
                         ➡️  ታሪካዊ ጉዳዮች
                         ➡️ ዝውውር
For promotion-
Download Telegram
⚡️ዣቪ የ ባርስሎና አስልጣኝ ሆኖ አይቀጥልም
ዛሬ በ አርብ,የ ባርስሎና ፕሬዝዳንት አሳውቅዋል
@Barcelonafcleul
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_5846381990 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
🚨የጆኣዎ ፌሊክስ እጣፈንታ በ ሀንሲ ፍሊክ እጅ ላይ ነው።

TV5

@Barcelonafcleul
ዣቪ ቀጣዩ ምዳረሻው የት ይሆን ?
@Barcelonafcleul
ዣቪ ምርጥ አሰልጣኝ ነው ብለው ያስባሉ?
@Barcelonafcleul
እናመሰግናለን ቦስ ብትቆይ እና ክለቡን ከዚህ ውጥንቅጥ አውጥተው ብታድነወ ምኞቴ ነበረ 💙


🔴@Barcelonafcleul🔵
🔴@Barcelonafcleul🔵
የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ይደረጋል የባርሳ ሴቶች ቡድን ከ ሊዮን ጋር በሳን ማሜስ ይፋለማሉ

GOOD LUCK 💙💙

🔴@Barcelonafcleul🔵
🔴@Barcelonafcleul🔵
ሴቶች ለሶስተኛ ግዜ የሚፋለሙ ስሆን ከሊዮን ጋር ለሁለተኛ ግዜ ነው የምንገጥመው
GOOD LUCK💪

🔴@Barcelonafcleul🔵
🔴@Barcelonafcleul🔵
ሶስተኛ የሴቶች የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫቸውን ማሳካት ችለዋል።
👏👏👏
@Barcelonafcleul
@Barcelonafcleul
ምንም እንኳ በወንዶቹ ባናሳካም በሴቶቹ አሳክተናል 🔴🔵👏👏
🔴CHAMPION🔵


@Barcelonafcleul
@Barcelonafcleul
🚨 ሊዮ ሜሲ በIG ስቶሪው:

"እንኳን ደስ አላችሁ ሻምፒዮናዎች!!" 🤝🔵🔴⭐️

@Barcelonafcleul
@Barcelonafcleul
#የጨዋታ_ቀን

🇪🇸 የስፔን ላሊጋ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ

⚪️ሲቪያ Vs ባርሴሎና🔵

ዛሬ ከምሽቱ 4:00

🏟 ራሞ ሳንቼዝ ፒዙዋን

ድል ለታላቁ ክለባችን❤️💙

@Barcelonafcleul
የባርሴሎና ሴቶች ቡድን የ4እዮሽ ዋንጫ ማሸነፋቸውን ተከትሎ በጎዳናዎች ላይ ደስታቸውን እየገለፁ ነው
🇪🇸የመጨረሻ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

⚪️ ሰቪያ 1 - 2 ባርሴሎና🔵

@Barcelonafcleul
ኒኮ ዊሊያምስ:ላሚን ያማልን መልበሻ ክፍል ውስጥ የቤት ስራ ሲሰራ አይቼዋለው 😂😂
@Barcelonafcleul
🚨በባርሴሎና ትቆያለህ?

🗣️ አራውሆ: "በአሁን ሰአት በኮፓ አሜሪካ ላይ ነው ትኩረቴ።"

@Barcelonafcleul
🚨ኒኮ ዊሊያምስ ቀጣይ ለሚቀላቀለው ክለብ ክፍተኛ ደሞዝ እንዲከፈለው ይፈልጋል ።

fabrizio romano 🎖

@Barcelonafcleul
ይህ ውሳኔ ጥሩ ነው ትላላቹ?

ይሄን ስትመልሱ ከብዙ አንግል እያሰባቹ፤ የ10 ቁጥር ማልያ ሽያጭ ለክለቡ ኢኮኖሚ ወሳኝ ነው።

❗️ቀጣይ አመት ባርሳ 10 ቁጥርን በባዶ ማስቀመጥ አይችልም፤ ለላሚን ባይሰጥ እንኳን ለሌላ ተጫዋች መስጠት ግድ ነው።

@Barcelonafcleul