🔵Barcelona ET🔴
816 subscribers
83 photos
1 link
🔴🔵ይህ Channel ኢትዮጵያ ውስጥ በ ሚገኙ አክራሪ እና አቀንቃኝ
የBarcelona ደጋፊዎች የተከፈተ ነው‼️

🔴🔵ስለ ክለባችን
                         ➡️  ውጤቶች
                         ➡️  ቀጥታ ስርጭቶች
                         ➡️  ታሪካዊ ጉዳዮች
                         ➡️ ዝውውር
For promotion- @what443
Download Telegram
" ማድሪድ ያለፈው በእድል አይደለም " ዣቪ

የባርሴሎናው ዋና አሰልጣኝ ዣቪ ሪያል ማድሪድ በሻምፒየንስ ሊግ ማንችስተር ሲቲን አሸንፎ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፈው በእድል አለመሆኑን ከነገው የኤል ክላሲኮ ጨዋታ በፊት በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል።

" እኛም ከፒኤስጂ ጋር ማድሪድ ሲቲ ላይ እንዳደረገው አድርገን ማለፍ እንፈልግ ነበር " ያሉት ዣቪ ሪያል ማድሪድ በጥሩ ሁኔታ ተከላክሏል ይህ የጨዋታው አካል ነው ውጤቱ የተገኘው ከእድል አይደለም ሲሉ ተደምጠዋል።

አሰልጣኝ ዣቪ አያይዘውም ቡድናቸው የነገውን ጨዋታ ለማሸነፍ ማሰብ እንዳለበት ጠቁመው ካሸነፍን ልዩነቱን ወደ አምስት እናጠባለን በፉክክሩ ውስጥም እንሆናለን ብለዋል።

@Barcelonafcleul     @Barcelonafcleul
👀
𝐌𝐀𝐓𝐂𝐇𝐃𝐀𝐘 ! 🔵🔴

🏆 LaLiga, fixture 32
⚔️ Real Madrid vs Barcelona
🏟️ Santiago Bernabeu
21:00

@Barcelonafcleul
@Barcelonafcleul
በዚ ሲዝን በሊጉ ያልተሰበሩ ሪከርዶች

ባርሳ ከሜዳው ውጭ አንድም ጨዋታ አልተሸነፈም
ማድሪድ ደሞ በሜዳው አንድም ጨዋታ አልተሸነፈም

ዛሬ የማን ሪከርድ ሚሰበር ይመስላችኋል 🔥🔥🔥

#el classico

@Barcelonafcleul
@Barcelonafcleul
በአንድ ወቅት ኤል ክላሲኮ 🥹

@Barcelonafcleul
@Barcelonafcleul
ኤልክላሲኮ

Full-Time

ሪያል ማድሪድ 3-2 ባርሴሎና

@Barcelonafcleul
🚨🚨ባርሴሎና ለሰርጂ ሮቤርቶ አሰልጣኙ ምንም ይሁን ምን ኮንትራቱ ለሌላ 1 አመት እንደሚታደስ አሳውቋል። በዚህ የውድድር ዘመን ያገኝ ከነበረው ተመሳሳይ ደሞዝ ይቀበላል።

- mundodeportivo

@Barcelonafcleul
🚨የዣቪን የወደፊት ቆይታ ለመወሰን እሮብ ቁልፍ ስብሰባ ይደረጋል።

- MatteMoretto

@Barcelonafcleul
#የጨዋታ_ቀን

🇪🇸 የስፔን ላሊጋ 33ኛ ሳምንት ጨዋታ

🔵ባርሴሎና Vs ቫሌንሺያ🟠

ዛሬ ከምሽቱ 4:00

🏟ሙንትጁይክ(ባርሴሎና)

ድል ለታላቁ ክለባችን❤️💙

@Barcelonafcleul
🇪🇸የ33ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

🔵ባርሴሎና 4 - 2 ቫሌንሺያ🟠

@Barcelonafcleul
#የጨዋታ_ቀን

🇪🇸 የስፔን ላሊጋ 34ኛ ሳምንት ጨዋታ

🔴ጂሮና Vs ባርሴሎና🔵

ዛሬ ከምሽቱ 1:30

🏟 ሞንቲሊቭ

ድል ለታላቁ ክለባችን❤️💙

@Barcelonafcleul
🚨ባርሳ በላማሲያ ካሉት ታላላቅ ተሰጥኦዎች አንዱ ለሆነው ለጊይል ፈርናንዴዝ የ3+2 አመት እድሳት ጥያቄ ልኳል።  የ15 አመቱ ልጅ በጀርመን እና በእንግሊዝ ካሉ ክለቦች ፍላጊዎች አለው ነገርግን ጊይል በባርሳ ብቻ መቆየት ይፈልጋል። 

- gbsans

@Barcelonafcleul
#የጨዋታ_ቀን

🇪🇸 የስፔን ላሊጋ 35ኛ ሳምንት ጨዋታ

🔴ባርሴሎና Vs ሪያል ሶሴዳድ🔵

ዛሬ ከምሽቱ 4:00

🏟 ሙንትጁይክ(ባርሴሎና)

ድል ለታላቁ ክለባችን❤️💙

@Barcelonafcleul
🚨ለዛሬ ጨዋታ ሙሉ ስብስብ።

@Barcelonafcleul
🇪🇸የ35ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

🔴ባርሴሎና 2 - 0 ሪያል ሶሴዳድ🔵

@Barcelonafcleul
#የጨዋታ_ቀን

🇪🇸 የስፔን ላሊጋ 36ኛ ሳምንት ጨዋታ

🔴አልሜሪያ Vs ባርሴሎና🔵

ዛሬ ከምሽቱ 4:30

🏟 ፓወር ሆርስ (አልሜሪያ)

ድል ለታላቁ ክለባችን❤️💙

@Barcelonafcleul
🇪🇸የ36ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

ተጠናቀቀ

🔴አልሜሪያ 0 - 2 ባርሴሎና🔵

@Barcelonafcleul
🚨በ አሁኑ ሰዐት ዣቪ የመቆየት እድሉ ከ መርፌ ቀዳዳ ራሱ ይጠባል።

ሀንሲ ፍሊክ እና ራፋ ማርኬዝ የክለቡ አሰልጣኝ ለመሆን ከፍተኛ እድል አላቸው።

Jordi basti (Radio catalunya)🎖

@Barcelonafcleul