#ጥሪ
ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ፦
የአንደኛ ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመጀመሪያውን ወሰነ ትምህርት አጠናቀው በ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ምክንያት ለዕረፍት መውጣታችሁ ይታወቃል።
ሆኖም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከተጠናቀቀ በኋላ የ2015 ዓ/ም የሁለተኛው ወሰነ ትምህርት ምዝገባ የሚካሄደው ነሐሴ 4 እና 5 ቀን 2015 ዓ/ም መሆኑን እየገለጽን፤
- በህግ እና ሌሎች ማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ (aw and Other Social Science) የተመደባችሁ ተማሪዎች በግሽ አባይ ካምፓስ፣
- በምህንድስናና ቴክኖሎጅ ዘርፍ (Engineering and Technology) የተመደባችሁ ተማሪዎች በሰላም ካምፓስ፧
- በህክምና እና ጤና ሳይንስ ዘርፍ (Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Midwifery and Comprehensive Nursing) የተመደባችሁ ተማሪዎች በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ካምፓስ፤
- በሌሎች ተፈጥሮ ሳይንስና ሌሎች ጤና ሳይንስ ዘርፍ እንዲሁም ቬተርነሪ ሜዲሲን (Other Natural Science&Other Health Science and Veterinary Medicine) የተመደባችሁ ተማሪዎች በዘንዘልማ ካምፓስ የምትመዘገቡ መሆኑን እናሳውቃለን።
@Bahrdar_university

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመልሶ ቅበላ አመልካች የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች ነሐሴ 08 እና 09/2015 ዓ.ም ማመልከት እንደምትችሉ አሳውቋል፡፡
ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ በቂ ምክንያት ወይም ውጤት ያላችሁ እንዲሁም የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ የአንደኛ ዓመት ሁለተኛ ወሰነ ትምህርት ያቋረጣችሁ ተማሪዎች በተገለጹት ቀናት ለመልሶ ቅበላ ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡
(የዩኒቨርሲቲው መልዕክት ከላይ ተያይዟል።)

#እንኳን_ደስ_አላችሁ!
ጥራትን ቁልፍ እሴት ያደረገው ዩኒቨርሲቲያችን በ10ኛው ዙር አገር አቀፍ የጥራት ሽልማት ውድድር የማዕረግ ተሸላሚ በመሆን የአድናቆት የምስክር ወረቀት ተበርክቶለታል።
ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ

#BahirDarUniversity
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለነባር እና አዲስ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።
የምዝገባ ጊዜ፦
➤ የ1ኛ ዓመት 2ኛ ወሰነ ትምህርት ተማሪዎች እንዲሁም የ3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር መደበኛ እና የማታ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች፦ ከጥር 15-17/2016 ዓ.ም
➤ በ2016 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ (Freshman፣ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች እንዲሁም በ2015 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያላችሁ ተማሪዎች)፦ ከጥር 21-23/2016 ዓ.ም
Note:
➭ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትሔዱ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል።
➭ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው እንዲሁም አራት ጉርድ ፎቶግራፍ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡
➭ በተለያየ ምክንያት ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ ውጤታችሁ የሚያበቃችሁና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች የምትገቡበት ባች በሚመዘገቡበት ቀን ማመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

A grand gesture of appreciation
(January 12, 2024) Bahir Dar University conducted a special ceremony to acknowledge and reward the staff members who played a pivotal role in the successful organization of the university’s 60th-anniversary celebrations. This event was a clear demonstration of the university’s dedication to recognizing the tireless efforts and commitment of its staff.
The university’s President, Dr. Firew Tegene, took the opportunity to express his heartfelt gratitude to these individuals, highlighting their crucial contribution to the university’s remarkable journey spanning six decades. He also extended his sincere thanks to those staff members who went the extra mile to ensure the anniversary celebrations were a resounding success.
This occasion served not only as a tribute to the university’s illustrious past but also as a reminder of the collective endeavor that has been instrumental in reaching this significant milestone. As Bahir Dar University continues its pursuit of excellence in the realms of education and research, this event underscored the vital role of community in realizing these ambitions.
The ceremony concluded with the presentation of certificates of recognition to the members of the 60th-anniversary committee and the supportive work units, a fitting tribute to their invaluable contributions.

ጥር 05 ቀን 2016 ዓ.ም
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2016 የትምህርት ዘመን በግል ከፍለው ወይም በመስሪያ ቤታቸው ስፖንሰር አድራጊነት ከፍለው መማር ለሚፈልጉ
1ኛ በመደበኛው መርሃ ግብር የ2ኛ ዲግሪ እና የ3ኛ ዲግሪ አመልካቾችን፤
2ኛ በማታው መርሃ ግብር የመጀመሪያ ዲግሪ፤ የ2ኛ ዲግሪ አና የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም አመልካቾችን፤
3ኛ በርቀት መርሃ ግብር የመጀመሪያ ዲግሪ እና PGDT ፕሮግራም አመልካቾችን፤
ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 19 ቀን 2016 ዓ/ም ድረስ ለርቀት ፕሮግራም አመልካቾች በርቀት ማዕከላት፤ ለመደበኛና የማታ ፕሮግራም አመልካቾች ደግሞ ትምህርቱ በሚሰጥበት የአካዳሚክ ክፍል ሬጅስትራር ጽ/ቤት ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለምዝገባ መሟላት የሚገባቸው፤
• ለ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠውን የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (Graduate Admission Test /GAT/) ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ፤
• ለመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ለመግባት በትምህርት ሚኒስቴር የወጣውን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ መስፈርት ወይም መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ፤
• ለPGDT አመልካቾች በመምህርነት ሙያ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁ፤
• ለአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም አመልካቾች በ2016 ዓ/ም ፕሮግራሙን ለመከታተል እድሉ ለተሰጣቸው በትምህርት ሚኒስቴር የወጣውን የአቅም ማሻሻያ (Remedial) መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
ለተጨማሪ መረጃና ትምህርቱ የሚሰጥባቸውን የሙያ መስኮች ዝርዝር ከዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ድረ-ገጽ https://bdu.edu.et/registrar/ ማግኘት ይችላሉ::
ማሳሰቢያ፤
• ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት ማስላክ ይኖርባቸዋል (ለሚመለከታቸው ብቻ)፡፡
• የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ገቢ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000224663378 መክፈል ይኖርባቸዋል፡፡
• የተመረጡ አመልካቾች ዝርዝር ጥር 27 ቀን 2016 ዓ/ም የሚገለጽ ይሆናል፡፡ የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት ምዝገባ ከጥር 30 እስከ የካቲት 02 ቀን 2016 ዓ/ም ይካሄዳል፡፡
• በቂ የተማሪ ቁጥር የማያመለክትባቸው የትምህርት መስኮች አይከፈቱም፡፡
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት
List of programs and admission criteria will be accessed via registrar website https://bdu.edu.et/registrar/

የሥነ-ምድር ካርታ ስራ እና የማዕድን ፍለጋ ጥናቶች ሰነድ ርክክብ ተደረገ
የአብክመ ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ ከባሕር ዳር፣ ጎንደር፣ ወሎ፣ ወልድያና ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የሥነ-ምድር ጥናትና ካርታ ስራ እንዲሁም በከፍተኛ መስፈርት የማዕድን ፍለጋ፣ ክምችት፣ ስርጭትና ጥራት በሚያመለክት መልኩ የተጠኑ ጥናቶች ላይ የሚካሄድ የሰነድ ርክክብ ተደረገ፡፡
በርክክብ ሥነ-ስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልላዊ መንግስት የማዕድን ሃብት ልማት ም/ቢሮ ኃላፊ ታምራት ደምሴ ቢሯችን በ2014 ዓ.ም በአዋጅ 280 ከተቋቋመ በኋላ አዲስ ለንጋት ተስፋ ለክልላችን በሚል መሪ ቃል በሁሉም የክልላችን አካባቢዎች ማዕድናቶችን የመለየት፣ የማጥናት እና የማስተዋዎቅ ስራዎችን እየሰራ ቆይቷል፡፡ ስለዚህ ዛሬ ርክክብ የምናደርግባቸው በ2015 ዓ.ም በካፒታል ፕሮጀክት ቢሮው ካለው የሰው ሃይል እጥረት አኳያ እና ከተለያየ ችግር አንፃር ከአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ጋር በመነጋገር ከአምስት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የስራ ርክክብ የምናደርግበት መርሀ-ግብር ነው ብለዋል፡፡
ኃላፊው አክለውም ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ ተቋማችን ከኤጀንሲነት ወደ ቢሮ ደረጃ እንዲያድግና በዞን እና በወረዳ ደረጃ ጥናት በማቅረብ የተሻለ ሀሳብ በማመንጨት ውሳኔ የሚሰጡ አካላትን በማቅረብ ቢሮ እንዲሆኑ ከአደረጉት ውስጥ አንደኛው ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ነው፡፡ ሌላው የተቋማችንን ፍኖተ-ካርታ በማዘጋጀት በኩል ከማገዝ ባሻገር ማዕድኑን በምን በኩል ይመራ፤ ምን አይነት ስርዓት ይኑረው፣ ምን አይነት ቴክኖሎጂ ይኑረው፣ በምን አግባብ ይተዳደር የሚለውን በመቅረፅ እና የተለያዩ ስልጠናዎችን በመስጠት በኩል ትልቅ ድርሻ እንዳለው ገልፀዋል፡፡
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ምድር ትምህርት ቤት ዲን ዶ/ር አሸብር ሰዋለ በበኩላቸው በዩኒቨርሲቲው አቅም የሰራናቸውን ስራዎች እኛ ላይ እንዳይቀሩ በማሰብ፤ ከአማራ ክልል ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ ጋር በመነጋገር ከስምንት አመት በፊት በረካታ ስራዎችን ሰርተን ስናቀርብ ቆይተናል፡፡ በዛሬው ፕሮግራም ቢሮው ለዩኒቨርሲቲው እንዲሰራለት በጠየቀው መሰረት Mineral Potential Map of Guangua Worda, Compiled Geological Map of the Inabar-Gomer (Wonberima Woreda), Mineral Deposit map of Ebinat Worda ( Debris Locality ), Geological map of Iron ore Deposit at Ebinat Woreda የተሰኙ ሶስት ስራዎችን የሚያስረክቡ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
በፕሮግራሙ ያገኘናቸው የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሥነ-ምድር ሳይንስ ትምህርት ቤት መምህር እና ተመራማሪ ዶ/ር ምኒሀል ተፈሪ ዛሬ ያሰባሰበን ጉዳይ በክልሉ በተመረጡ ቦታዎች ከማዕድን ቢሮ ከተሰጡ የማዕድን ፍለጋ እና ካርታ ስራዎች ላይ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አንዱ ነው፡፡ እነዚህም ሶስት ስራዎች በካርታ ስራ የብረት ስራ ክምችት፣ የጅኦሎጂካል ካርታ እና የማዕድን ፍለጋ ካርታ መስራታቸውን ገልፀዋል፡፡
@bahrdar_university