#ሴጅ_ማሰልጠኛ
20% ቅናሽ ዛሬ ይጠናቀቃል/! የኢንቴሪየር ዲዛይን (Interior Design) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን።
👉 Sketch-Up, Revit, Rhino, 3D Max እና Lumion ሶፍትዌሮችን በአንድ ላይ
👉 ስልጠናውን ልዩ የሚያደርገው ከንድፈ ሀሳብ እና ሶፍትዌር ስልጠና በተጨማሪ በተግባር በወርክሾፕም የሚሰጥ በመሆኑ ነው።
ስልክ ፦ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ
Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute
Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Telegram
SAGE TRAINING INSTITUTE | ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት
የበለጠ ይጠብቁ ...
Expect More . . .
Call +251906777799
+251906777755
Facebook
https://www.facebook.com/sagetraininginstitute
Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_i
LinkedIn
https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute/

Tigray
ከቀናት በፊት በትግራይ ክልል ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን እንዳባጉና ከተማ በጠራራ ፀሃይ በገበያ ቦታ በቢላዋ ዘግናኝ ግድያ ተፈጽሟል።
የግድያው መነሻ ቂም በቀል እንደሆነ ተነግሯል።
ግድያው መቼ ? እንዴት ? ለምን ተፈፀመ ?
ቀኑ ሰኔ 18/2016 ዓ.ም ሲሆን ከቀኑ 11:00 ሰዓት ሰውና መኪና በብዛት በሚተላለፍበት በአስፓልት ላይ ነው ግድያው የተፈፀመው።
የጭካኔ ግድያ የፈፀመው መምህር በየነ ገ/ማርያም የተባለ ግለሰብ ሲሆን ሟች ደግሞ ኣግደው ተስፋዓይኑ ይበላል።
ሟችና ገዳይ የስጋ ዘመዳሞች ሲሆኑ ሟች አግደው በ2013 ዓ.ም ታጣቂ ሚልሻ እያለ ከገዳይ መምህር በየነ ገ/ማርያም ታላቅ ወንድም ሆነው አልኮል ሲጠጡ እምሽተው በመካከላቸው በተፈጠረው ጊዚያዊ ጭቅጭቅ በመናደድ አግደው የመምህር በየነ ታላቅ ወንድም ደጋግሞ ተኩሶ በጭካኔ እንደገደለና በዚህም ቤተሰብ ክፉኛ ሀዘን ላይ ወድቆ ነበር።
በወንድሙ ላይ በተፈፀመው ግድያ ቂም የቋጠረው መምህር በየነ ገ/ማርያም በተራው ሰኔ 18/2016 ዓ.ም በቀን በጠራራ ፀሃይ ሰውና መኪና በብዛት በሚተላለፍበት አደባባይ በሰራው ወንጀል ታስሮ ከእስር ቤት የወጣውን አግደውን በቢላዋ ደጋግሞ በመውጋት እንደገደለው ተሰምቷል።
ለመሆኑ ግለሰቡ እንዴት ከእስር ወጣ ?
አሁን ግድያ የተፈፀመበት ግለሰብ ግድያ የፈፀመው ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት ነው።
ያኔ በቁጥጥር ስር ውሎ ነበር። ቢሆንም ጦርነት ሲጀመር ፍርዱ ሳይጨርስ ከሌሎች እስረኞች ጋር በጋራ ከእስር ቤት ተለቀቀ።
ከሰላም ስምምነቱ በኃላ ተመልሶ ወደ እስር ቤት አልተመለሰም። በዚሁ ሁኔታ እያለ ነው በቂም በቀል የተገደለው።

👏1
#addis Ababa
AddisAbaba
በአዲስ አበባ ፤ እየተሰራ ያለው የኮሪደር ልማት ስራ የክረምት ወቅቱ ሳይጠናከር ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ እንደሆነ ከተማው አስተዳደር የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
እስካሁን ባለው የፒያሳ እና የአራት ኪሎ መስመር እንዲሁም ከሜክሲኮ እስከ ሳር ቤት ያለው ተጠናቆ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ተመርቋል።
ከዚህ ቀደም ፦
- ከ4 ኪሎ - ፒያሳና የዓድዋ ድል መታሰቢያ ዙሪያ ፣
- ከ4 ኪሎ አደባባይ በእንግሊዝ ኤምባሲ መገናኛ ፣
- ከሜክሲኮ ሳር ቤት በጎተራ ወሎ ሰፈር አደባባይ፣
- ከ4 ኪሎ መስቀል አደባባይ ቦሌ ድልድይ ፣
- ከቦሌ ድልድይ በመገናኛ እስከ አፍሪካ ኮንፌሽን አጠቃላይ 5 የኮሪደር ስራ እየተሰራ እንደሆነ መነገሩ ይታወሳል።
በከተማው እየተሰራ ያለው የኮሪደር ስራ ፥
☑ ብዙሃን የሚጠቀሙበትን የእግረኞች መንገድ ማስፋት ምቹ ማድረግ፣
☑ የተሽከርካሪ መንገዶችን ማስፋት፣ መታደስ ያለባቸውን የአስፋልት መንገዶች ማደስ፣
☑ አላስፈላጊ ናቸው የተባሉ የመንገድ ማካፈያዎችን አንስቶ መንገድ ማስፋት፣
☑ የመኪና ማቆሚያዎችን የመስራት፣
☑ የመንገዶችን ዳር ማሳመር፣
☑ የቴሌ፣ የመብራት ኬብሎችን ወደ መሬት መቅበር
☑ ዘመናዊ የውሃ ፍሳሽ መሄጃዎችን መስራት
☑ የሳይክል መንገድ መስራት
☑ ፕላዛዎችን መስራት ሌሎች ተያያዥ ስራዎች የሚያጠቃልል ነው።
አብሮም ደረጃቸውን የጠበቁ መጸዳጃ ቤቶች እየተሰሩ ነው።
ሁሉንም የኮሪደር ስራዎች የክረምቱ ወቅት ሳይጠናከር ሙሉ በሙሉ ለማጠናቀቅ እየተሰራ እንደሆነ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከተማ አስተዳደሩ ያገኘው መረጃ ያመለክታል።
እንደ ከተማ አስተዳደሩ መረጃ ስራዎች በሳምንት 7 ቀን ለ24 ሰዓት (ማታ እና ቀን) እየተሰሩ ይገኛሉ።

ከዚህ ቀደም በአጠቃላይ ከ16 ሺ በላይ ለሆኑ ወጣቶች የስራ እድል እንደተፈጠረላቸው መገለጹ ይታወሳል።
በሌላ በኩል ፥ ህንጻዎችን የማደስ ፣ ወደ ንግድ / ቢዝነስ ማዕከልነት የመቀየር እና በስታንዳርድ የተቀመጠውን መስፈርት / የህንጻዎች ቀለም ጭምር) እንዲያሟሉ እየተደረገ ነው ተብሏል።
ሌላው ደግሞ የኮሪደር ልማት በሚከናወንባቸው አካባቢዎች እና በከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች ላይ የሚገኙ የንግድና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከተለመደው የሥራ ሠዓት በተጨማሪ ቢያንስ እስከ ምሽቱ ሶስት ሰአት ድረስ ክፍት በማድረግ የንግድ እና የአገልግሎት ስራዎች እንዲካሄዱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ወስኗል።

👍3