ነገ በሀገርዎ ጥሪትዎን የሚገነቡበት አስተማማኝ መፍትሄ የአዋሽ ባንክ የዲያስፖራ አካውንት ከፍተው በመጠቀም ኑሮዎን ያዘምኑ!
#AwashBank #DiasporaSavingAccount
#TheGreatEthiopianHomecoming #EthiopianDiaspora

በአዋሽ ባንክ ኢንተርኔት ባንኪንግ በመጠቀም ፈጣን የገንዘብ ማስተላለፍ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡ አገልግሎቱ በማንኛውም ጊዜና ቦታ ለመጠቀም ምቹ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ ማስፈንጠሪያውን በመጫን ድህረገጻችንን ይጎብኙ 👉 https://www.awashbank.com/online-channel-internet-banking
Daddabarsa maallaqaa saffisaafi si’ataa ta’eef ‘Internet Banking’ Baankii Awaashitti Fayyadamaa. Tajaajilichi yeroofi bakka kamittu fayyadamuuf mijataadha. Odeeffannoo dabalataaf Marsariitii Baankii Keenyaa ilaala. 👉https://www.awashbank.com/online-channel-internet-banking
#AwashBank #InternetBankingService #Fast #Safe #Secure

በአዋሽ ይቆጥቡ ፣ ይቀበሉ ፣ ይሸለሙ!
ደንብና ግዴታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ።
Awaashitti Qusadhaa, Karaa Awaashiin Fudhaa, Badhaafamaa!
Danbiiwwanii fi Dirqamoonni ni Raawwatamu.
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver

የአዋሽ ብር የትራፊክ ቅጣት ክፍያ አጠቃቀም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ከአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ለተለያዩ ባለድርሻ አካላት በባንኩ ባልቻ ሳፎ ህንፃ የስልጠና ማዕከል ውስጥ በባንኩ ባለሙያዎች በመሰጠት ላይ ይገኛል።
Haala itti fayyadama Awaash Birriin Kaffaltiin Adabbii Tiraafikaa taasifamu irratti xiyyeeffachuun Eejensii Bulchiinsa Tiraafikaa Magaalaa Finfinnee waliin ta'uun leenjiin hubannoo Magaalaa Finfinneetti Galma Leenjii baankii keenyaa gamoo Baalchaa Safootti qaamoolee isaan ilaallatuuf kennamaa jira.

በውጭ አገር የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን /Diaspora/በውጭ ምንዛሪ የሚከፍቱት ተቀማጭ ሂሳብ::
------------------
ይህን ሂሣብ ግለሰቦች እንዲሁም ዋና መስሪያ ቤታቸው ውጭ ሀገር የሚገኝ ድርጅቶች መክፈት ይችላሉ፡፡
ሂሣቡን መክፈት የሚቻለው ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የውጭ አገር ገንዘቦች ነው፡፡
✳️ የአሜሪካን ዶላር፣
✳️ የእንግሊዝ ፓውንድ፣ እና
✳️ ዩሮ
በሌሎች የውጭ ምንዛሪ ገንዘቦች ማለትም በካናዳ ዶላር፣ ሳውዲ ሪያል ፣የጃፓን የን፣ የአውስትራሊያ ዶላር እና የተባበሩት አረብ ኤሜሬት ድርሀም ገቢ በሚደረግበት ጊዜ እንደደንበኛው ምርጫ ከላይ ከተጠቀሱት ሶስቱ የገንዘብ አይነቶች ወደ አንዱ ተቀይሮ ባለው የምንዛሪ ተመን ይፈፀማል፡፡
የተቀማጭ ሂሣብ ዓይነቶች
1. በጊዜ ገደብ ተቀማጭ የሚሆን ሂሳብ፣
2. ተንቀሳቃሽ ሂሣብ፣
3. ወደ ውጭ አገር ሂሣብ ወይም ገንዘብ መዘዋወር የማይቸል በብር የሚቀመጥ ሂሣብ፣
4. የብቁነት መስፈርቶች፣
በውጭ ምንዛሪ የሚከፈት ተቀማጭ ሂሣብ ተጠቃሚ መሆን የሚችሉት፣
☑️ በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣
☑️ በውጭ አገር የሚኖሩ በትውልድ ኢትዮጵያውያን የሆኑ የውጭ አገር ዜጎች፣
☑️ ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያላቸው ነገር ግን በሥራ ምክንያት በውጭ ሀገር ከአንድ ዓመት በላይ ለሚያቆይ ሥራ የሚጓዙና ለዚህም በቂ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ናቸው፡፡
5. የሂሣቡ አከፋፈት፣
☑️ ከላይ የተጠቀሱትን የሚያሟሉ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በግንባር ቀርበው ይህንን ሂሣብ መክፈት ይችላሉ፡፡
☑️ በግንባር መቅረብ የማይችሉና ይህንን ሂሣብ መክፈት የሚፈልጉ አመልካቾች ማንነታቸውን ለማረጋገጥ በያሉበት አገራት ባሉ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በኩል ሒሣቡን መክፈት ይችላሉ፡፡
☑️ የውክልና ስልጣን የተሰጣቸው ግለሰቦች በወካያቸው ስም ይህንን ሂሣብ መክፈት አይችሉም፡፡ ነገር ግን የውክልና ስልጣን ማስረጃቸው ላይ በግልጽ የተቀመጠ ከሆነ ይህንን ሂሣብ በወካያቸው ስም ማንቀሳቀስ ይችላሉ፡፡
6. በስዊፍት አማካኝነት ገንዘብ ወደከፈቱት ሂሳብ ለማስገባት ከፈለጉ የሚከተሉትን መረጃዎች ለላኪዉ ባንክ መስጠት ይገባል፡፡
☑️ የሂሳቡ ባለቤት ሙሉ ስም፣
☑️ የሂሳብ ቁጥር፣
☑️ ሂሳቡ የሚገኝበት የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ ስም
☑️ የስዊፍት አድራሻ (ኮድ) AWINETAA
7. ክልከላዎች
☑️ ከውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ሆነ ከሀገር ዉስጥ የተገኘ የዉጭ ምንዛሪ ምንጭን ወደ የዉጭ ምንዛሪ ሂሳብ ለማስገባትም ሆነ ለመክፈቻነት መጠቀም የተከለከለ ነዉ፡፡

ውድ ደንበኞቻችን
===========
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በቁጥር FIS/04/2021 ባወጣው መመሪያ ሁሉም የገንዘብ ተቋማት የደንበኞቻቸውን ዝርዝር መረጃ በሚገባ በማጣራት እና በማደራጀት በመረጃ ቋት ውስጥ መዝግበው መያዝ እንዳለባቸው ይደነግጋል፡፡
በዚህም መሰረት የቅርብ ጊዜ እና ማንነትን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በአቅራቢያዎት በሚገኝ የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ በአካል ተገኝተው እስከ የካቲት 5 ቀን 2014 ዓ.ም አስፈላጊውን መረጃ እንዲሰጡ በትህትና እንጠይቃለን፡፡
አዋሽ ባንክ!

Call for Written Exam
Dear candidates,
Thank you for your application of Customer Service Officer I/Direct Sales Representative position recently posted – December 12, 2021.
Awash Bank would like to invite candidates short-listed for written test in two rounds: 29 & 31 December 2021 at Addis Ababa Ras Hotel, around Legehar as attached.
In this round: -
1.Graduates of 2021 with CGPA of 3.8 and above for males and 3.7 & above for females
2. Age 27 years and below
3. Banking & Finance, Accounting & Finance, Management, Economics, Marketing Management, Business Administration, Public Administration & Development Management, International Trade & Investment Management, Cooperative Business Management & MIS fields are invited for the test.
N.B. Candidates are also advised to have their ID card/passport when they appear for the test.