Awash Bank
121K subscribers
4.16K photos
254 videos
130 files
996 links
The First Private Bank in Ethiopia
Website- https://awashbank.com/
E-mail- contactcenter@awashbank.com
Direct line- 8980
Download Telegram
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 2% ጉርሻ!  
=====  
ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 2% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡  
   
Maallaqa biyya ambaa firaa fi aantee keessan irraa karaa bakka bu’oota dabarsa maallaqaa isiniif ergamu Baankii keenya irraa yeroo fudhattan, sharafa idilee irratti dabalataan kennaa %2 isiniif dhiheessina.   
   
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #ExchangeRage #Remittance #HonoringSuccessLookingBeyondTheHorizon #AwashBank30thAnniversary
ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!

===========

የባንካችንን የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶች በመጠቀም ግብይቶችን በሚፈፅሙበት ጊዜ የሚጠቀሙበትን የይለፍ ቃል ለሌሎች ከማጋራት ይቆጠቡ።
ለበለጠ መረጃ https://awashbank.com/it-security/ ይጎብኙ!

Dogoggorsitoota irraa of eeggadhaa!
Tajaajila baankii dijitaalaa keenya fayyadamuun yeroo daldala raawwattan jecha darbii fayyadamtan dabarsitanii qooduu irraa of qusadhaa.
Odeeffannoo dabalataaf https://awashbank.com/it-security/ daawwadhaa!
Awash Bank and IFC have Signed an Agreement to Strengthen Trade Finance in Ethiopia
========
We are thrilled to announce that Awash Bank has signed a Trade Finance Guarantee Facility and an Advisory Service Agreement with the IFC in Morocco, Casablanca.
This partnership marks a significant milestone for Awash Bank and will enable our bank to further support businesses and contribute to Ethiopia's economic growth.
For more information, click the link: http://bit.ly/4ixHrzw
Awash Bank!

አዋሽ ባንክ እና አይኤፍሲ የንግድ ፋይናንስን በኢትዮጵያ ለማጠናከር ስምምነት ተፈራረሙ
===
አዋሽ ባንክ በሞሮኮ ካዛብላንካ የንግድ ፋይናንስ ዋስትና ፋሲሊቲ እና የአማካሪ አገልግሎት ስምምነት ከአይኤፍሲ ጋር መፈራረሙን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።
ይህ አጋርነት ለአዋሽ ባንክ ትልቅ ምዕራፍ ሲሆን ባንካችን የንግድ ሥራዎችን የበለጠ እንዲደግፍ እና ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት የበኩሉን ጉልህ አስተዋጽኦ እንዲያደርግ ያስችለዋል።
ለበለጠ መረጃ http://bit.ly/4ixHrzw ይጎብኙ።
አዋሽ ባንክ!
#AwashBank #IFC #AfricaTrade #NurturingLiketheRiver #HonoringSuccessLookingBeyondTheHorizon #AwashBank30thAnniversary
የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እንደቀጠለ ነው!
=======================
አዋሽ ባንክ ብሄራዊ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን በተመረጡ የባንካችን ቅርንጫፎች ማለትም በፊንፊኔ፣ ሀርቡ፣ ዋ/መ/ቤት ፣ጃክሮስ፣ መርካቶ፣ ጀሞ፣ መገናኛ እንዲሁም ኮተቤ ቅርንጫፎቻችን አማካኝነት አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም የከተማችን ነዋሪዎች ከላይ በተጠቀሱት ቅርንጫፎቻችን በመቅረብ እንድትመዘገቡ በታላቅ አክብሮት እናሳውቃለን፡፡

Baankiin Awaash Waraqaa Eeyummessaa Faydaa Digital ID Biyyoolessaa galmeessuuf dameelee filatamoo baankii keenyaa, jechuunis dameewwan Finfinnee, Harbuu, Waajjira Muummee, Jaakiroos, Markaatoo, Jamoo, Maganaanyaafi Kotebeetti tajaajila kennaa jira. Kanaaf jiraattonni Magaalaa Finfinnee dameelee keenya armaan olitti ibsamanitti akka galmooftan kabajaan isin beeksifna.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቀላሉ ይክፈሉ! 

=========== 

የአዋሽብር ፕሮ መተግበሪያን ሲጠቀሙ በግብይት እና በአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ ‘QR’ ኮድ ስካን በማድረግ ብቻ ክፍያዎን በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ!  

Appilikeeshinii moobaayilaa AwashBirr Pro yeroo fayyadamtan qarshii callaa qabachuun osoo isin irraa hin eegamiin kaffaltii daldalaa fi bakkeelee kenniinsa tajaajilaatti Koodii 'QR' fayyadamuun kaffaltii raawwachuu isin dandeessisa.

#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #AwashBirrPro #HonoringSuccessLookingBeyondTheHorizon #AwashBank30thAnniversary
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 2% ጉርሻ!   
=====   
ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 2% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡   
    
Maallaqa biyya ambaa firaa fi aantee keessan irraa karaa bakka bu’oota dabarsa maallaqaa isiniif ergamu Baankii keenya irraa yeroo fudhattan, sharafa idilee irratti dabalataan kennaa %2 isiniif dhiheessina.    
    
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #ExchangeRage #Remittance #HonoringSuccessLookingBeyondTheHorizon #AwashBank30thAnniversary
የባንክ አገልግሎት በአንድ ቦታ፣ በአዋሽብር ፕሮ!
==================
ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን የሚሰጠውን አዋሽብር ፕሮ መተግበሪያ በማውረድ ይመዝገቡ፣ የተሟላ የባንክ አገልግሎቶችን ባንድ ቦታ ያግኙ!  
መተግበሪያውን ለማውረድ https://onelink.to/j7fnbz ይጫኑ!   
 
Tajaajila heddu kan kennu appilikeeshinii moobaayilaa AwashBirr Pro buufachuun galmaa’aa; tajaajila baankii guutuu argadhaa!  
Appilikeeshinicha buufachuuf https://onelink.to/j7fnbz cuqaasaa! 
  
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #HonoringSuccessLookingBeyondTheHorizon #AwashBank30thAnniversary #AwashBirrPro #DigitalEthiopia
ይመልሱ ይሸለሙ!

=========== 

ባንካችን የዲጂታል ባንኪንግ ንቅናቄን ምክንያት በማድረግ ልዩ የማህበራዊ ሚዲያ የተሳትፎ ጥያቄና መልስ ሁለተኛ ዙር ውድድር አዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል፡፡ ነገ አርብ ታህሳስ 4 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ በቲክቶክ ገፃችን https://www.tiktok.com/@awashbank_tiktok ይጠብቁን! የቲክቶክ ገፃችንን #follow በማድረግ በውድድሩ ላይ ይሳተፉ!

Deebisaa badhaafamaa! Sochii baankii dijitaalaa sababeeffachuun baankiin keenya dorgommii gaaffii fi deebii addaa hirmaannaa miidiyaa hawaasaa marsaa lammaffaa qopheessee isin eegaa jira. Boru Jimaata, Mudde 4 , bara 2017 ganama sa'aatii 4:00 irratti fuula Tiktok keenyaan nu eega https://www.tiktok.com/@awashbank_tiktok irratti nu eegaa! Fuula TikTok keenya #Subscribe gochuun dorgommii kana irratti hirmaadhaa!

#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #SocialMediaContest #DigitalBankingCampaign #HonoringSuccessLookingBeyondTheHorizon #AwashBank30thAnniversary
ጁምዓ ሙባረክ!   
===========  
የአዋሽ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት አካውንት በመክፈት የባንካችን ቤተሰብ ይሁኑ!   
   
#AwashBank #Ikhlas #JumuaMubarak #ከወለድነፃየባንክአገልግሎት #TajaajilaBaankiiDhalaIrraaBilisaa #FullfledgedInterestFreeBankingService #HonoringSuccessLookingBeyondTheHorizon #awashbank30thanniversary
ከዕለታዊ ተመን በተጨማሪ 2% ጉርሻ!
=====
ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በካሽ ሲመነዝሩ ከመደበኛ ምንዛሬ በተጨማሪ 2% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡

Maallaqa biyya ambaa firaa fi aantee keessan irraa karaa bakka bu’oota dabarsa maallaqaa isiniif ergamu Baankii keenya irraa yeroo fudhattan, sharafa idilee irratti dabalataan kennaa %2 isiniif dhiheessina.

#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #ExchangeRage #Remittance #HonoringSuccessLookingBeyondTheHorizon #AwashBank30thAnniversary
ጥያቄ፡- ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሚሰጠው የአዋሽብር ፕሮ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል አንዱን ይጥቀሱ?

#ማሳሰቢያ 

በውድድራችን ደንብ መሠረት ትክክለኛውን ምላሽ በቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@awashbank_tiktok አስተያየት መስጫ በመጠቀም ምላሹን ላገኙ የመጀመሪያዎቹ አምስት (5) ባለዕድለኞች ባንካችን ያዘጋጀውን ልዩ ስጦታ ተሸላሚ ይሆናሉ! 
1. የቲክቶክ አካውንታችንን ይከተሉ
2. ማስተካከያ (edited) የተደረገበት ምላሽ ተቀባይነት የለውም 
3. ከአንድ ጊዜ በላይ ምላሽ መስጠት ወይንም መሳተፍ ለውድድሩ ብቁ አያደርግም 
4. ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ! 
ይፋዊ የቲክቶክ አካውንታችንን በመከተል በሽልማቱ ላይ ይሳተፉ! 

መልካም እድል! 
አዋሽ ባንክ!
አዋሽ ባንክ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን 30ኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ
====

የአዋሽ ባንክ ዋና ሰራ አስፈጻሚ  አቶ ፀሃይ ሽፈራዉ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን  የስራ ኃላፊዎችና ሠራተኞችን እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል፡፡
የዋና ሰራ አስፈጻሚዉን  የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት የባንካችን የብራንዲንግ እና ኮሚኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ጀቤሳ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን  ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠዉ አድርሰዋል፡፡
“ፋና ባለፉት 30 ዓመታት በሬዲዮ እና በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቹ የተለያዩ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮችን አስተማሪ እና አዝናኝ በሆነ መንገድ ለህብረተሰቡ ተደራሽ በማድረግ ለሀገራችን እድገት ያደረገዉ አስተዋጽዎ ከፍተኛ መሆኑን እና አሁን የደረሰበት ስኬትም ባንካችን አድናቆት የሚቸረው ነዉ” በማለት አቶ ፀሃይ መልዕክታቸዉን አስተላልፈዋል፡፡
በቅርቡም ከአዲስ ዋልታ ጋር በመዋሃድ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በመባል የሚዲያና ኮሚኒኬሽን ስራዎች ላይ ጠንካራ እና ተወዳዳሪ ተቋም ለመፍጠር የጀመረዉ ጉዞ የሰመረ እንዲሆን በአዋሽ ባንክ ማኔጅመንት እና ሠራተኞች ስም መልካም ምኞታቸዉን ገልጸዋል፡፡
የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠዉ በበኩላቸዉ አዋሽ ባንክ ሚዲያዉ አሁን ለደረሰበት ደረጃ ባንኩ ከሚዲያዉ ጋር አብሮ በመስራት ላበረከተዉ አስተዋጽዎ ከፍተኛ አክብሮት እንዳለቸዉ በመግለጽ ለወደፊቱ በተሻለ ሁኔታ ለጋራ እድገት በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆናቸዉን ገልጸዋል፡፡
የባንኩ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ፀሃይ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞትም አቶ አድማሱ በመላዉ የሚዲያዉ ሰራተኞች ስም ምስጋና አቅርበዋል፡፡
የታታሪዎቹ መሰናድዎ እንዳያመልጥዎ!   
============  
በጉጉት የሚጠበቀው የ2ኛው ዙር የታታሪዎቹ የሥራ ፈጠራ ውድድር የክፍል ሰባት መሰናዶ እንዲሁም የቀጠሌወን ክፍል ስድስት ትይንት እሁድ ታህሳስ 06 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ጀምሮ በፋና ቴሌቪዥን እንዲሁም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በ OBN ቴሌቪዥን ይመልከቱ! 
አስካሁን ከተላለፉት መሰናዶዎች ያመለጠዎት ካለ የYouTube ቻናላችን https://www.youtube.com/awashbankAb  በመቀላቀል ይከታተሉ።

Dorgomtoonni yaada kalaqaa isaanii kan itti dhiyeessaniifi falmii cimaan kan itti gaggeeffamu sagantaan dorgommii Taatariwoochii marsaa lammaffaa kutaa 7ffaa Dilbata Mudde 06 bara 2017 sa’a 8:30 irratti Televizhinii Faanaa irratti, akkasumas kan Qaxaleewwanii marsaa lammaffaa kutaa 6ffaa galgala sa’a 12:00 irratti Televizhinii OBN irratti tamsa'uu eegala. Akka isin hin dabarre!
Qophiilee hanga ammaatti darban keessaa kan isin jala darbe yoo jiraate Chaanaalii 'YouTube' keenya https://www.youtube.com/awashbankAb  hordofuun daawwadhaa.

#AwashBank #NurturingLikeTheRiver #HonoringSuccessLookingBeyondTheHorizon #AwashBank30thAnniversary #Tatariwochu #Qaxaleewwan #ታታሪዎቹ