AURA Jobs
28.7K subscribers
6 links
👋 Welcome to AURA Jobs!
በ Addis Ababa ከተማ በማንኛውም ዘርፍ የሚወጡ የስራ ቅጥር ማስታወቅያዎች የሚያገኙበት ቻናል።

📢 በየቀኑ የሚወጡ ከ ክፍያ ነፃ አዳዲስ የስራ ማስታወቂያዎች ይከታተሉ !
📩 ማንኛውንም የስራ ቅጥር ማስታወቅያ በ user በኩል ይላኩልን፡፡
✉️ Contact us: @Sheger_need
📞 0919672640
Download Telegram
Channel created
⚜ ዉድ የቻናላችን ተከታዩቻችን

✅ይህ ቻናል አዳዲስ በ Addis Ababa ከተማ ያሉትን በ አይነት ሁሉንም የያዘ ስራዎች የሚለቀቁበት ሲሆን በቅርብ ሆነዉ በመከታተል በማስታወቂያዎቹ ላይ የሚገኙትን ስልክ ቁጥር በመጠቀም ከቀጣሪዎች ጋር ይገናኙ።

🔰በቅርቡ በብዛት የስራ እድሎችን ይዘን ስለምንመጣ በትአግስት ይጠብቁን።
 
እናመሰግናለን።

From: @shegers_need | @sheger_needs | @sheger_need
👍56❤9👏2
🧰ሙያ፡ የፀጉር ባለሙያ

🏭የድርጅት ስም፡ ጌጥ የወንዶች ፀጉር ቤት

🕔ማብቅያ ቀን፡ 26-08-2017

📍አድራሻ ፡ ቱሉ ዲምቱ አደባባይ 100 ገባ ብሎ
 
🥇ልምድ፡ ያላት/ያለዉ

🚻ፆታ: ወንድ/ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱 0976662121 /@Sheger_need

From: @shegers_need | @sheger_needs | @sheger_need
👍27❤11🔥3
🧰ሙያ፡ መስተንግዶ

🏭የድርጅት ስም፡ ሰላም ሱፐርማርኬት

🕔ማብቅያ ቀን፡ 26 / 08 / 2017

📍አድራሻ፡ ላፍቶ  አዉቶቢስ ተራዉ ጋር

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ: ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱 0921622587/ 0919672640

From: @shegers_need | @sheger_needs | @sheger_need
👍25❤4🤔2
🧰ሙያ፡ Marketing and Social Media Management

🏭የድርጅት ስም፡ ማች ኖድል አና ፒዛ ሬስቶራንት

🕔ማብቅያ ቀን፡ 29 / 08 / 2017

📍አድራሻ፡ ቦሌ ቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ

🚻ፆታ: ወንድ/ሴት

🥇ልምድ: ያለው/ያለዉ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📱 0919672640/ @sheger_need 📩

♻️ From: @shegers_need | @sheger_needs | @sheger_need
👍20❤2🥰2
🧰ሙያ፡ መስተንግዶ አና የኪችን ሰራ

🏢 የድርጅት ስም፡ Dema Hope Trading PLC

⏳ ማብቅያ ቀን፡ 03 / 09/ 2017

📍አድራሻ፡ ሲግናል ድንበራ ሆስፒታል አካባቢ

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ: አያስፈልግም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

☎️ 0919672640/ @sheger_need 📩

🔔 Follow @Shegers_need for more daily job updates!
👍18👏1
🧰ሙያ፡ የምግብ እና መጠጥ ተቆጣጣሪ

🏢 የድርጅት ስም፡ IVY HOTEL

⏳ ማብቅያ ቀን፡ 07 / 09/ 2017

📍አድራሻ፡ 22 ጎላጎል አካባቢ

🚻ፆታ: ሴት / ወንድ

🥇ልምድ: 3 አመት በዚሁ ዘርፍ

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

📝መስፈርት: ዲፕሎማ/ዲግሪ በ Accounting or Managment ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ CV ከታች በሚገኘዉ ስልክ በ telegram ይላኩልን።

☎️  0911230845 / 0974512143 📩

🔔 Follow @Shegers_need for more daily job updates!
👍16❤2👏2
🧰ሙያ፡ መስተንግዶ
📌 ካሸር
📌ሱፐር ቫይዘር
📌ማናጀር
📌ሴት ባር ማን

🏢 የድርጅት ስም፡ ማይ ቾይዝ ላዉንጅ እና ግርል

⏳ ማብቅያ ቀን 10/9/2017

📍አድራሻ፡ሳር ቤት መቻሬ

🚻ፆታ: ሴት/ወንድ

🥇ልምድ: ያለዉ ቢሆን ይመረጣል

🔢የተፈላጊ ብዛት፡2/5

📝መስፈርት:መታወቂያ ያለዉ ሰፈራቹ ወደ እኛ አካባቢ የሆነ

💰ደሞዝ: በጣም ጥሩ

☎️  0938303645
📩 @sheger_need

🔔 Follow @Shegers_need for more daily job updates!
👍21🔥2❤1
🧰ሙያ፡ ከስር በተገለፀዉ ክፍት ቦታዎች መሰረት አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን።

1. Front Office Supervisor/ የፊት ቢሮ ተቆጣጣሪ
2. Housekeeping Supervisor/ የቤት አያያዝ ተቆጣጣሪ
3. Night Shift Supervisor/ የምሽት ፈረቃ ተቆጣጣሪ
4. Receptionist/ እንግዳ ተቀባይ
5. Bellboy/ ቤልቦይ
6. Housekeeper/ የቤት ሰራተኛ
7. Driver/ ሹፌር
8. General Services/ አጠቃላይ አገልግሎቶች

🏭 የድርጅት ስም፡ ሸራር ባለ 3 ኮከብ ሆቴል

⏳ ማብቅያ ቀን፡ 14/9/2017

📍አድራሻ፡ በፍሬንድሺፕ ሱፐርማርኬት፣ ጁፒተር ሆቴል እና ቻካ አቅራቢያ

🚻ፆታ: ሴት/ወንድ

🥇ልምድ: ያለዉ/ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 8/....

📝መስፈርት: ትምህርት፡ ዲግሪ፣ ዲፕሎማ ወይም በተዛማጅ መስክ ሰርተፍኬት ያስፈልጋል።
- ጾታ፡- ከሁሉም ጾታ ግለሰቦች የሚመጡ ማመልከቻዎችን እናበረታታለን። የስራ ልምድ፡ ለክትትል የስራ መደቦች ቢያንስ 2 አመት የስራ ልምድ ይመረጣል፡ 1 አመት የስራ ልምድ ግን በሆቴል ወይም በሆቴል አፓርትመንት አካባቢ ይመረጣል።
- ማካካሻ፡ ደሞዝ ተወዳዳሪ እና ከተቋቋመው ድርጅታዊ ልኬታችን ጋር የሚመጣጠን ይሆናል።


📤የማመልከቻ ሂደት፡- መስፈርቶቹን የሚያሟሉ ቀናተኛ እጩዎች ሲቪያቸውን በኢሜል እንዲያቀርቡ እንጋብዛለን።
በተጨማሪም በቴሌግራም ወይም በስልክ መጠየቅ ይቻላል።አመልካቾች ማመልከቻቸውን በሚመለከት ከመደወል እንዲቆጠቡ በትህትና እንጠይቃለን። ለማንኛውም ተጨማሪ ጥያቄዎች፣ እባክዎን በኢሜል ለመገናኘት ነፃነት ይሰማዎ።

   🙏እናመሰግናለን።

☎️ TG  0920918221 ወይም +251116151875/74/73

📩 info@sheraraddishotel.com

🔔 Follow @Shegers_need for more daily job updates!
👍21🔥3😁1
🧰ሙያ፡ መስተንግዶ አና የኪችን ሰራ

🏢 የድርጅት ስም፡ Dema Hope Trading PLC

⏳ ማብቅያ ቀን፡ 11 / 09/ 2017

📍አድራሻ፡ ሲግናል ድንበራ ሆስፒታል አካባቢ

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ: አያስፈልግም

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

💰ደሞዝ፡ 8,000 ጥቅማ ጥቅም ሳይጨምር

☎️ 0965527474 / 0965397474
📩 @sheger_need
Repost
🔔 Follow @Shegers_need for more daily job updates!
👍25❤1🔥1
🧰ሙያ፡ ሽያጭ

🏢 የድርጅት ስም፡ Leapfrog Africa Technology

⏳ ማብቅያ ቀን፡  30/09/2017

📍አድራሻ፡ 4 ኪሎ; 6 ኪሎ; ሴሜን ሆቴል

🚻ፆታ: ወንድ/ሴት

🥇ልምድ: 0

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 30

📝መስፈርት: ከ10ኛ ክፍል በላይ እና
                    ብሔራዊ መታወቂያ የላቸው

☎️  +251919553988 / +251703736333
📩 @sheger_need

🔔 Follow @Shegers_need — the fastest growing job channel!
👍23❤4🔥1
🧰ሙያ፡ የስፌት ባለ ሞያ

⏳ ማብቅያ ቀን፡ 15/09/2017

📍አድራሻ፡ ቦሌ ቡልቡላ

🚻ፆታ: ሴት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

☎️  +251945516454
       
📩 @mahlet_hagos

🔔 Follow @Shegers_need — the fastest growing job channel!
👍19❤1🔥1
🧰ሙያ፡ ጥፍር, Eyelash Pedicure መስራት የምችል

🏢 የድርጅት ስም፡ KS የውበት ሳሎን

⏳ ማብቅያ ቀን፡ 21/09/2017

📍አድራሻ፡ ቦሌ ቡልቡላ ማርያም ማዞርያ

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ: ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1

☎️  0918800138
📩@sheger_need

🔔 Follow @Shegers_need — the fastest growing job channel!
👍22❤3🔥2
🧰ሙያ: አስተናጋጅ

🏢 የድርጅት ስም፡ Jois Hotel

⏳ ማብቅያ ቀን፡ 24/09/2017

📍አድራሻ፡ ሳሪስ አደይ አበባ

🚻ፆታ: ሴት

🥇ልምድ: ያላት

🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2

📝መስፈርት: የታደሰ መታወቂያ ያላት

☎️ 0921331325 
📩@Sheger_need

🔔 Follow @Shegers_need for more daily job updates
👍17❤1🔥1