Forwarded from AUC advertise
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ደስ አላችሁ
የተወደዳችሁ የአልፋ ዩንቨርሲቲ ኮሌጅ የ 2013 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች በቅድሚያ ለዚህ ውድ ቀን እንኳን በሠላም አደረሳችሁ እያልን የምረቃት በዓሉ የሚካሄደው በቀን 06/02/2014 ዓ.ም ሲሆን የምረቃ ፕሮግራሙም በግሎባል ካምፓስ ቅጥር ግቢ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
መልካም የምረቃ በዓል!!
የተወደዳችሁ የአልፋ ዩንቨርሲቲ ኮሌጅ የ 2013 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች በቅድሚያ ለዚህ ውድ ቀን እንኳን በሠላም አደረሳችሁ እያልን የምረቃት በዓሉ የሚካሄደው በቀን 06/02/2014 ዓ.ም ሲሆን የምረቃ ፕሮግራሙም በግሎባል ካምፓስ ቅጥር ግቢ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
መልካም የምረቃ በዓል!!
23/03/2014 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪና ሁለተኛ ዲግሪ ነባር ተማሪዎች
እስካሁን በተለያየ ምክንያት የ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ምዝገባ ያላካሄዳችሁ ነባር ተማሪዎች የመጨረሻ ምዝገባ ከሰኞ December 6/2021 እስከ ረቡዕ December 8/2021 ብቻ የሚካሄድ ሲሆን ከሀሙስ ጀምሮ ቅጣት መኖሩን እናሳውቃለን፡፡
ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ

Forwarded from Deleted Account
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Dear all,
Please be informed that the registration for second semester will begin on Wednesday and Thursday. Please collect your ID during registration period.
Please be informed that the registration for second semester will begin on Wednesday and Thursday. Please collect your ID during registration period.
አልፋ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ለ2014 የትምህርት አመት በተለያዩ ፕሮግራሞች በምዝገባ ላይ ነን።
1. Bachelor Degree(Regular & Distance)
2. Masters Degree
ፈጥነው ይመዝገቡ።
1. Bachelor Degree(Regular & Distance)
2. Masters Degree
ፈጥነው ይመዝገቡ።
እንኳን ለስቅለት እና ትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የጤና ፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
አልፋ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ
አልፋ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ
ለመላው የአልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ማህበረሰብ በሙሉ፣
እንኳን ለትንሳኤው በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን እያልን በዓሉ የሰላም፣ የደስታ እና የፍቅር በዓል እንድሆንላችሁ መልካም ምኞታችን ነው።
መልካም በዓል!!
============================
To All Alpha University College Community, We wish you all a blessed and holy Easter. May our hearts be filled with hope, peace, and love as we remember this special day!
Happy Holidays!

ዒድ ሙባረክ!
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ "እንኳን ለዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰዎ!"
በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡
አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
ሚያዝያ 24/2014 ዓ.ም
******
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ "እንኳን ለዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰዎ!"
በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡
አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
ሚያዝያ 24/2014 ዓ.ም
******
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1443ኛው የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!
አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ!
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!
አልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ!
Registration Notice for New Applicants:
-Registration is underway for the first semester of 2015 E.C Academic Year. New Applicants can apply for the following accredited Degree and Post Graduate Programs:
- Post Graduate Program:
1. Master of Business Administration
2. MA in Project Management
3. Master of Science in Accounting and Finance
- Degree Program:
1. BA in Management
2. BA in Accounting and Finance
We invite eligible Candidates to register as of August 16, 2022 G.C.
Alpha University College.

The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 30 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.