Congratulations, Rabiya!
Big wins keep happening at Atrafi Equb! Today, we celebrate Rabiya, one of our dedicated members, for winning a brand new car! Her journey is proof that Equb savings open doors to life changing opportunities.
This could be YOU next! Keep saving, keep growing, and let’s build a brighter future together.
በአትራፊ እቁብ ትልቅ ድሎች መመዝገባቸውን ቀጥለዋል! ዛሬ ከቁርጠኛ አባሎቻችን አንዷ የሆነችውን ራቢያን አዲስ መኪና በማሸነፏ ደስታችንን አብረን አክብረናል!
የራቢያ ተሞክሮ በመኪና እቁብ ህይወትን ለሚቀይሩ ዕድሎች ፣ በሮችን እንደሚከፍት ትልቅ ማሳያ ነው።
ቀጣዩ እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ! እቁብ መጣሎን ይቀጥሉ ፣ እያስቀመጡ ማደጎዎን ይቀጥሉ ፣ እና አብረን የወደፊት ተስፋችንን እናሳካለን ።
Register here
👇👇👇👇👇✅
https://atrafisolution.com/am_ET/web/signup
☝️☝️☝️☝️☝️✅

👍17❤5❤🔥2🙏2🔥1👏1🆒1
እየገነባን ያለነው ይሄኔ ስህተት ቢሆን ኖሮ ሁሉም ስዉ ከእኛ ጋር ይቆም ነበር።
የማንንም ፈለግ አንከተልም ፤ አዲስ መንገድ ግን ሁሌም እንፈጥራለን ። እንዲጨበጨብልን አንጠብቅም : ወዴት እንደምንሄድ በትክክል ስለምናውቅ በራሳችን እምነት ወደ ፊት እንጓዛለን።
ብዙዎች ከእኛ ጋር ጀምረዋል ። ሃሳቡን አይተውታል። ዕቅዱን አይተዋል። ነገር ግን ይህንን እውን ለማድረግ ቁርጠኝነት ፣ ጽናት፣ ወይም አንድነት አልነበራቸውም ።
የሚለየን ሀሳቡ ብቻ አልነበረም በቁርጠኝነት የማስፈፀም ብቃትም ጭምር እንጂ :: በሌሎች እምነት ላይ አልተደገፍንም አሻግረን ባየነዉ ራእያችን እንጂ።
ስኬት ሁሉም ሰው የሚከተለውን ቀላል መንገድ በመያዝ ሳይሆን : ሚሊኖችን የሚያሳርፍ ስራ ፈጥሮ እንደሆነም እናውቃለን።
አንዳንዶች ያመነታሉ ፣ አንዳንዶች ይጠይቃሉ ፣ አንዳንዶቹ ይጠብቁና ያዩታል : እኛ ግን እንደሱ አይደለንም።
ሰርተን ብቻ እናሳያለን !!!
ስላመናችሁብን እና ይሄ ሁሉ ዓመት አብራችሁን ስለተጏዛችሁ እናመሰግናለን !

👍19❤11🔥2🥰1🤗1
አዜብ ሌላኛዋ የBYD የመኪና እቁብ አሸናፊ ነች ፣ ማስደሰታችን ይቀጥላል ቀጣይ :- የእርሶ ደስታ ነው ።
በቅርቡ የሚጠበቅባትን አሟልታ መኪናዋን ትረከባለች ።
ዛሬውኑ ይወስኑ መወሰን አሸናፊ ያረጋል : እልሞም ይሳካል ።
መጋቢት 19 እጣ ከሚወጣላቸው አዲስ የእቁብ አባላት ጋር ተቀላቅለው መንገዶን ያሳኩ ።
እታች ያለውን ሊንክ ነክተው አሁን ይመዝገቡ !!!
Register here
👇👇👇👇👇✅
https://atrafisolution.com/am_ET/web/signup
☝️☝️☝️☝️☝️✅
በቅርቡ የሚጠበቅባትን አሟልታ መኪናዋን ትረከባለች ።
ዛሬውኑ ይወስኑ መወሰን አሸናፊ ያረጋል : እልሞም ይሳካል ።
መጋቢት 19 እጣ ከሚወጣላቸው አዲስ የእቁብ አባላት ጋር ተቀላቅለው መንገዶን ያሳኩ ።
እታች ያለውን ሊንክ ነክተው አሁን ይመዝገቡ !!!
Register here
👇👇👇👇👇✅
https://atrafisolution.com/am_ET/web/signup
☝️☝️☝️☝️☝️✅
👍5💯4🤩3🍾3👏1
ብዙ ጥያቄ ካላችሁ በቀላሉ ይመልስላችዋል ::
ቻት ቦቱን ይጠቀሙና መረጃ በበቂ ይዉሰዱ
👇👇👇👇👇👇
@AtrafiCustomerSupport_bot
☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ይጠቀሙበት
ቻት ቦቱን ይጠቀሙና መረጃ በበቂ ይዉሰዱ
👇👇👇👇👇👇
@AtrafiCustomerSupport_bot
☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ይጠቀሙበት
👍9
እንኳን ወደ አትራፊ የሳምንት እቁብ በደህና መጡ!
በዘመናዊ እቁብ የእድገት ጉዞዎ እዚህ ይጀምራል! በኢትዮጵያ በጣም የነቁ እና ጠንካራ ማህበረሰብ የሚሳተፍበትን የሳምንት እቁብ አሁን ይቀላቀሉ ።
✅ እያንዳንዱ እቁብ 100 አባላት ብቻ ይኖሩታል
✅ እጅግ በረቀቀ በዲጅታል ስርዓት ብቻ እጣው ይወጣል
✅ የሚደርሶት ገንዘብ የተመዘገቡትን እቁብ 100 ብዜት ይሆናል ማለትም 21,000 ሺ በሳምንት ቢመዘገቡ 2,000,000 ብር ደራሽ ይወስዳሉ ።
✅ እንደ ማንኛውም እቁብ ሽያጭ አለው
መጋቢት 18 ስድስት ወር ከሚሞላቸውን እና እጣ የሚበተነውን ይቀላቀሉ ወይም አዲስ ይጀምሩ 💰✨
የስኬት ጉዞዎን ለመጀመር ከታች ይንኩ! ⬇️
t.me/Weekly_AtrafiEQUB_Bot
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ገንዘብ አቅም ነው !
እቁብ ደሞ አንዱ አቅም መፍጠሪያ ነው ።
አሁኑኑ አቅሞን ወደላይ ያስፈንጥሩ !

👍18❤4👌3👏2
https://vm.tiktok.com/ZMkTnkvoR
ገንዘብህን ለመቆጣጠር ዝግጁ ነህ?
በአትራፊ እቁብ ፣ ዛሬ ጀምር :- መጠበቅ አቁም!
አትጠራጠር ቁጠባህን ለማሳደግና ግቦችህን ለማሳካት ኃይል አለህ!
ቀለል ባለ ቁጠባ ፣ በየእርምጃህ ጠንካራና የምትለመልምበት ሕይወት አስብ !
አትራፊ እቁብ ቤተሰብህ ነው !
ትልቅ ለመሆን የምትችልበትን መሣሪያዎችና ምክር ይሰጥሃል።
“ እንዴት ይሆናል “ ብለህ መጠየቅህን አቁም እና አሁኑኑ ጀምር! ምክንያቱም የወደፊት ህይወትህ እኛ ጋር ተዘጋጅቷል ! ዛሬ አትራፊ እቁብን ተቀላቀልና የምትፈልገውን ሕይወት ገንባ!
የመኪና እቁብ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ይንኩ
👇👇👇👇👇👇
https://atrafisolution.com/am_ET/web/signup
የሳምንት እቁብ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ይንኩ
👇👇👇👇👇👇
http://t.me/Weekly_AtrafiEQUB_Bot
አለንልህ / አለንልሽ
ስራችነ ከፍላጎትዎት ጋር ማጨባበጥ ነው !

🥰4❤1🤩1😍1
የወደፊትህ እየጠራክ ነው !
በአትራፊ እቁብ፣ መጠበቅ አበቃ !
አሁኑን ያንተ ጊዜ ነው! ትክክለኛው ምርጫ በእጅህ ውስጥ ነው ።
አትራፊ እቁብ ተራ እቁብ ብቻ አይደለም :-
ወደ ተስፋ ብርሃን የሚያሸጋግርህ የማይናወጥ አጋርህም ጭምር እንጂ ፤
ለመስራት ገንዘብን ፣
ለመንዳት መኪናን ፣
ለእምነትህ ተቋሟችንን እንሰጣለን።
ከእንግዲህ ወዳጅ ዘመድ የለኝም ብለህ አትጨነቅ፣
አትራፊ ከሺህ በላይ አባላቱን ወዳጅ ፣ ዘመድ ፣ ቤተሰብ አድርጎ ይጠብቅካል ።
አሁኑኑ አትራፊ እቁብን ተቀላቀል እና በጋራ በውስጥህ ያለውን ፍላጎት እንፍታ :-
ምክንያቱም የወደፊትህ እየጠበቀ አይደለም ። እየጠራህ ነው!
የመኪና እቁብ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ይንኩ
👇👇👇👇👇👇
https://atrafisolution.com/am_ET/web/signup
የሳምንት እቁብ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ይንኩ
👇👇👇👇👇👇
http://t.me/Weekly_AtrafiEQUB_Bot
አለንልህ / አለንልሽ
ስራችን ከፍላጎትዎት ጋር ማጨባበጥ ነው !
Atrafi Solution

👍19🙏4❤2⚡2
እውነተኛ ብልጽግና እኛ ጋር ነው ያለው !
በአትራፊ እቁብ የመኪናም ሆነ የገንዘብ ጥያቄዎን ይፈታሉ ስንል የምንናገረው ወሬ ብቻ አይደለም ።
እኛ እውነተኛ ብልጽግናን ለአባሎቻችን በየቀኑ እናቀርባለን !
ታማኝነት፣
ግልጽነት እና
እናንተን ማሳደግ ሁሌ ጠዋት ጠዋት ስራ የምንገባበት አላማ ነው ።
እኛ ጋር የፋይናንስ እድገቶ አሁን ይጀምራል።
የመኪና እቁብ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ይንኩ
👇👇👇👇👇👇
https://atrafisolution.com/am_ET/web/signup
የሳምንት እቁብ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ይንኩ
👇👇👇👇👇👇
http://t.me/Weekly_AtrafiEQUB_Bot
አለንልህ / አለንልሽ
ስራችን ከፍላጎትዎት ጋር ማጨባበጥ ነው !
Atrafi solution

👍11❤5🏆3👏2🆒2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ወደ አትራፊ የሳምንት እቁብ በደህና መጡ!
በዘመናዊ እቁብ የእድገት ጉዞዎ እዚህ ይጀምራል! በኢትዮጵያ በጣም የነቁ እና ጠንካራ ማህበረሰብ የሚሳተፍበትን የሳምንት እቁብ አሁን ይቀላቀሉ ።
✅ እያንዳንዱ እቁብ 100 አባላት ብቻ ይኖሩታል
✅ እጅግ በረቀቀ በዲጅታል ስርዓት ብቻ እጣው ይወጣል
✅ የሚደርሶት ገንዘብ የተመዘገቡትን እቁብ 100 ብዜት ይሆናል ማለትም 21,000 ሺ በሳምንት ቢመዘገቡ 2,000,000 ብር ደራሽ ይወስዳሉ ።
✅ እንደ ማንኛውም እቁብ ሽያጭ አለው
መጋቢት 18 ስድስት ወር ከሚሞላቸውን እና እጣ የሚበተነውን ይቀላቀሉ ወይም አዲስ ይጀምሩ 💰✨
የስኬት ጉዞዎን ለመጀመር ከታች ይንኩ! ⬇️
t.me/Weekly_AtrafiEQUB_Bot
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ገንዘብ አቅም ነው !
እቁብ ደሞ አንዱ አቅም መፍጠሪያ ነው ።
አሁኑኑ አቅሞን ወደላይ ያስፈንጥሩ !
በዘመናዊ እቁብ የእድገት ጉዞዎ እዚህ ይጀምራል! በኢትዮጵያ በጣም የነቁ እና ጠንካራ ማህበረሰብ የሚሳተፍበትን የሳምንት እቁብ አሁን ይቀላቀሉ ።
✅ እያንዳንዱ እቁብ 100 አባላት ብቻ ይኖሩታል
✅ እጅግ በረቀቀ በዲጅታል ስርዓት ብቻ እጣው ይወጣል
✅ የሚደርሶት ገንዘብ የተመዘገቡትን እቁብ 100 ብዜት ይሆናል ማለትም 21,000 ሺ በሳምንት ቢመዘገቡ 2,000,000 ብር ደራሽ ይወስዳሉ ።
✅ እንደ ማንኛውም እቁብ ሽያጭ አለው
መጋቢት 18 ስድስት ወር ከሚሞላቸውን እና እጣ የሚበተነውን ይቀላቀሉ ወይም አዲስ ይጀምሩ 💰✨
የስኬት ጉዞዎን ለመጀመር ከታች ይንኩ! ⬇️
t.me/Weekly_AtrafiEQUB_Bot
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ገንዘብ አቅም ነው !
እቁብ ደሞ አንዱ አቅም መፍጠሪያ ነው ።
አሁኑኑ አቅሞን ወደላይ ያስፈንጥሩ !
👍18❤9

👍21❤2👌2👏1
አብሮ መሆን ትልቅ ጥንካሬ አለው።
እኛ ከእቁብ መድረክ በላይ ነን : በጋራ ግቦችና በማይቆም ምኞት የተዋሃድን ቤተሰብ ነን።
አብረን በመስራት ምኞቶችን ወደ ስኬቶች እንለውጣለን።
ዛሬ ተቀላቀለን በዓላማ መቆጠብ ያለውን ደስታ ተለማመድ።
ቀጣዩ ትልቅ ድልህ እየጠበቀህ ነው!
እታች ባለዉ ሊንክ ይቀላቀሉን ::
t.me/Weekly_AtrafiEQUB_Bot
#አትራፊእቁብ

👍7❤6👏2
1000 ብር = 2000 ፈገግታዎች
ኑ አብረን ተስፋን እንፍጠር!
ውድ የአትራፊ ቤተሰብ፣ ጓደኞች እና ደጋፊዎች፣
በእያንዳንዱ ብር ውስጥ የለውጥ ኃይል አለ። በእያንዳንዱ የደግነት ተግባር ውስጥ ደግሞ ተስፋ ይወለዳል።
እኛ በአትራፊ እቁብ፣ ይህን ተስፋ ለመቀጠል እና በሺዎች ለሚቆጠሩ ልቦች ደስታን ለመስጠት ዛሬ አዲስ ጉዞ እንጀምራለን።
ከዛሬ ጀምሮ፣ ለበጎ አድራጎት ለምትሰጡት እያንዳንዱ ብር፣ እኛ እኩል እንጨምራለን። አንተ/ቺ 500 ብር ብትሰጪ፣ እኛ 500 ብር እንጨምራለን አብረን 1000 ብር እናደርሳለን።
እኛ እቁብ ብቻ አንሰበስብም።
ለወገናችንም አለው እንላለን ።
በዚህ ሳምንት ብዙዎችን እንደርሳለን ፣
በሙሉ ግልጽነት፣ እያንዳንዱ ብር የት እንደሚሄድ እናሳያችኋለን። እና እያንዳንዱ ፈገግታ የት እንደተፈጠረ እናካፍላችኋለን።
አንድ ብር ህይወትን ሊቀይር ይችላል።
አንድ ብር የተስፋ ብርሃን ሊያበራ ይችላል።
እና አብረን ስንሰራ፣ ይህ ብርሃን በመላ ኢትዮጵያ ይሰራጫል።
ለመለወጥ ብዙ መኖር አያስፈልግም። ትንሽ ብቻ መስጠት ይበቃል፣ እኛ ይህን ፍቅር እንደ ወንዝ እንዲፈስ እናደርጋለን።
1 ብርን 2 ፈገግታዎች እናድርግ።
በኢትዮጵያ ውስጥ የፍቅርና የተስፋ አብዮት እንፍጠር።
አሁን ስጥ። ይህን ፖስት አጋራ። ሌሎችን አነሳሳ።
ከላይ ያለውን ኪው አር ኮድ ስካን አድርገው ይስጡ
Atrafi solution አትራፊ እቁብ

👍19🥰6❤4❤🔥3🕊3🔥1