Atrafi Solution / አትራፊ
14.6K subscribers
308 photos
31 videos
2 files
286 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
Eid Mubarak

Atrafi saving and credit cooperative Ltd
👍125🎉2
ዛሬዉኑ ተመዝግበዉ መስከረም ሳይጠባ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ።

እዚህ ይመዝገቡ  👇👇👇

https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA

👆👆👆
👍144
👍116👏5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቆም ብሎ ማሰቡ አይከፋም !
ይህ ቪዲዮ ምን ይላል ?

የእዉነት ግን የተከተልከዉ ነገር ሁሉ እንደዚህ ቢሆንስ ?
ባህሌ ፣ ሃይማኖቴ ፣ወጌ ማረጌ ብለህ የተጠመድክበት ነገር  የአያትህ ስህተት ቢሆንስ ?

አንገቴን እሰጥበታለዉ ያልከዉ ነገር እዉነት ባይሆንስ ?

የምር ግን

ከሚነፍሰዉ ጋር አልነፈስክም ?
ካመፀዉ ጋርስ አላመጽክም ?
እዉነት የመሰለ ዉሸትስ አልገጠመክም ?

ራስን መመርመር አይከፋም ሁሉ ነገር እዉነት ስለማይሆን የምትከተለዉን ነገር ጠንቅቀህ እወቅ ::

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
#######
# 9287 #
######
👍21🔥2🤡2😱1
https://vm.tiktok.com/ZMrkR9GcV/

በሶሻል ሚዲያ ማናጀርነት በቋሚነት መስራት የምትፈልጉ እና ልምድ ያላችሁ ባስቀመጥነው ኢሜል ማመልከት ትችላላችሁ ።

ደሞዝ በስምምነት

Email:- atrafisolution@gmail.com

Call center 📞 ☎️ 9287
👍8
እኛ ጋር ለአፓርታማ ቤት 25% ክፍያ ስንት ይፈጃል ከተባለ ?

ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ 550,000
ባለ 2 መኝታ 80 ካሬ 700,000
ባለ 3 መኝታ 100 ካሬ 850,000
ባለ 3 መኝታ 120 ካሬ 999,000

ስፔሻል ግሩፕ
ባለ 3 መኝታ 105 ካሬ 2 ሚሊየን ብር

ከሁሉም በላይ ግራዉንድ ላይ ሱቅ በግል እና ሩፍ ላይ የጋራ መገልገያ አለዉ ።

እንዴት ሊረክስ ቻለ  ከተባለ ?

አርባ ሰዉ ያልበለጡ ሰዎች በመሃበር ተደራጅተዉ ከግንባታ ቦታ ግዢ ጀምረዉ እስከ ፍጻሜዉ አብረዉ ስለሚገነቡ እና በመሀከላቸዉም ነጋዴ ስለሌለ ነዉ ፤ እኛም ደግሞ ነገሮች ፈጣን እንዲሆኑ በማኔጅመንት ስለምናግዛቸዉ ነገሮች ቀላል ይሆንላቸዋል ።

ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁት መሰረት አዲስ ዙር ማህበር ማደራጀት ጀምረናል እስከ ሰኔ 5 ተመስርቶ ያልቃል ።

ዛሬዉኑ ተመዝግበዉ መስከረም ሳይጠባ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ።

እዚህ ይመዝገቡ  👇👇👇

https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA

👆👆👆

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር

9287
0903717173 / 0989717172 / 0940410329 / 0940410328 / 0940410327 / 0940410326
👍315
ሰው እንዳቅሙ ለቤቱ ወደ ጠረዼዛ ብዙ ነገር ይዞ ይቀርባል ። እኛም በአቅማችን ብር ሲፈለግ ለቁርስ አልያም ለምሳ እና ለእራት ይዘን ቀርበናል ።

ከዚህ ማዕድ ዛሬውኑ መጥተው የድርሻዎን ይውሰዱ ፣ ሲፈልጉ ለስራ ማንቀሳቀሻ ፣ ለመኪና ወይም ለቤት ፍላጎቶ መጠቀም ይችላሉ ።

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን ነገን ለመጨበጥ ዛሬ እኛን ይቀላቀሉ ።

Call center 9287

address አውቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

ደስታ ከእናንተ ጋር ይሁን ።
👍18👏8🥰5😁3
Bill Gates at Dick’s Burgers, Seattle, Washington waiting in line to place his order. When you’re worth $95 billion, casually dressed, you don’t need ‘swag’ to prove you’re ridiculously rich. He runs the largest charity in the world, & still stand in line like the rest of us, for burger, fries & Coke...that’s how real winners behave.

Atrafi saving and credit cooperatives Ltd
9287 / 0903717173 / 0989717172
👍255😁2👌2🥰1👏1😱1
በ59 ሺ ብር ቅድመ መዋጮ በየወሩ 2ሺ እየቆጠባችሁ የ2 ሚሊየን ብር መኪና ዉሰዱ ስንል ለዚህ የእቁብ ዓሳብ ነቃ ነቃ ካላላችሁ ታዲያ መቼ መኪና ልትሸምቱ ነዉ ?

እጣዉ ዻጉሜ 4 ይወጣል

ከታች ባለዉ ፎርም ሞልተዉ ዛሬዉኑ አባል ይሁኑን ።

https://forms.gle/jPtADduLopRAQDB2A
👍292😱1
https://forms.gle/jPtADduLopRAQDB2A

☝️☝️☝️ይመዝገቡ
👍174👏4
Join Atrafi EQUB: Build Your Future Together!
Atrafi EQUB is more than just savings—it’s a community dedicated to building dreams together. Join us today and take the first step towards financial freedom! #AtrafiEQUB #DreamBuilders"

አትራፊ እቁብን ይቀላቀሉ ፣ ነገዎን አብረውን ያሳኩ!
አትራፊ እቁብ ከእቁብም በላይ ነው አባሎቻችን ህልማቸውን እንዲያሳኩ ያስችላል :: ዛሬውኑ ተቀላቅለውን የመጀመሪያ የገንዘብ ነፃነት የሚያስገኝሎትን እርምጃ ይጀምሩ !
#አትራፊእቁብ #እልሞትንያሳኩ

ዻጉሜ 4 የመኪና እጣ ይወጣል
እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇

https://forms.gle/jPtADduLopRAQDB2A

አድራሻ 22 ጎላጉል ጎን ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
0940410328 / 0940410327 / 0940410326
👍132🔥1
እንኳን ለአሸንዳ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

እንኳዕ ንበዓል ኣሸንዳ ብሰላም ኣብፀሐኩም!
                                      

#AtrafiEQUB #AtrafiSolution #AtrafiHousingSolution

0940410328 / 0940410327 / 0940410326
👍103🥰1
ጽናት ያሸንፋል

ብዙዎች አያረገውም አያሳከውም አሉ ፣ እኔ ግን ከእልሜ ለሰከንድ እንኳን ፈቀቅ ሳልል በጽናት ቀጠልኩ ። ዛሬ ላይ ሆኜ ወደ ኃላ ስመለከት አባጣ ጎርባጣውን ማለፌን ሳይ እደነቃለው ፣
የመጣውበት መንገድ ምንም እንኳን አስቸጋሪ የነበረ ቢሆንም የመጨረሻውን ሳቅ ሁሌም የምስቀው እኔ ስለነበርኩ አምላኬን አመሰግናለው 🙏🙏🙏
ዘመኔም እንደዚሁ በሳቅ ይቀጥላል ፥ ምክንያቱም ስራዬ ደንበኞቼን ከፍ ማረግ ነውና ።

Empower Yourself with Atrafi EQUB
"Ready to take control of your financial future? Atrafi EQUB is here to empower you with the support and resources you need. Join us and start your journey today!

#FinancialFreedom #AtrafiEQUB"
0940410328 / 0940410327 / 0940410326

Register here 👇👇👇

https://forms.gle/jPtADduLopRAQDB2A

22 beside golagul Noah Building 2nd floor
👍25🥰103👏1