Atrafi Solution / አትራፊ
14.7K subscribers
307 photos
31 videos
2 files
286 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
ደሰታን በብዙ ነገር ማግኘት ይቻላል ፤ በገንዘብ የሚገኝ ደስታ ግን ጮቤ ያስረግጣል ።

እኛ ጋር ገንዘብ ማለት ልክ እንደ የስንዴ እርሻ ነዉ  በማንኪያ  ለዘሩ አባላት በአካፋ የምንሰጠዉ ።

ትንሽ ይቆጥቡ አብዝተዉ  ይዉሰዱ ።

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር

አድራሻ ፦ አዉቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
👍26🤩13😁9🙏64👏4😱2
እዚህ ምድር ላይ 1ሺህ ጊዜ የመወለድ እድል ባገኝ 2ሺህ ጊዜ ሀብታም እሆናለዉ ።

ሀብታም መሆን የሚታደል እጣ ሳይሆን ተፈልጎ የሚሰራ አመለካከት (mindset) ነዉ ።

እኔ ራሴን ድህነትን ከሚያበረታታ አመለካከት እና ደሃን ከሚያነግስ ማህበረሰብ ሆነ ሀይማኖት ራሴን አርቄያለዉ ።

ባጣ ባጣ እንኳን ሀብታም የሚያረገኝን መንገድ ከአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ጋር ጀምሬያለዉ ።

አንድ ሺህ ጊዜ ሀብታም ሆኜ ኖሬ ፤ ቀብሬ ከድሃ ሠርግ በልጦ ይህን አለም እሰናበታለዉ ።

እርሶም ዛሬ ምርጫዎትን ይወስኑ ።

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር

አድራሻ ፦ አዉቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
👍37💯6🤩4🔥32🥰2😱2🎉2👏1
ከዚህ በላይ ማገልገል !
ከዚህ በላይ እርካታ የለም !

ይህ የምታዩዋቸዉ መሬት አስተዳደር በተከፈተ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታቸዉን የገዙ ናቸዉ ።

ሰኔ ሳይመጣ ግንባታ ለመጀመር ተማምለዉ ተለያይተዋል ።

እኛም በቃላችን በመገኘታችን በጣም ደስተኞች ነን ።

በዛ ላይ በጣም ደስ የሚለዉ በማይታመን ዋጋ የቤት ባለቤት መሆናቸዉ ነዉ ።

እታች ያለዉን ፎርም ነክተዉ ዛሬዉኑ ይመዝገቡ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ።

https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA


አትራፊ የሳቃችሁ ምንጭ ።
👍53👏9🙏54🎉1👌1
በቲክ ቶክ 100 ሺ ፎሎወር ገብተናል እናመሰግናለን ::
👍54🎉76👏6👌5😁1
ይጫረቱ ያሸንፉ

የጨረታ ሰነዱን በታሸገ ኢንቨሎፕ አውቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ባለው ቢሮዋችን ላይ እስከ June 4 /2024 በአካል ያቅርቡ ።
በንጋታው 3:00 ሁሉም ተጫራቾች በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል ።

ተቋሙ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
👍202🥰1
ከዚህ በላይ ማገልገል !
ከዚህ በላይ እርካታ የለም !

ይህ የምታዩዋቸዉ መሬት አስተዳደር በተከፈተ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታቸዉን የገዙ ናቸዉ ።

ሰኔ ሳይመጣ ግንባታ ለመጀመር ተማምለዉ ተለያይተዋል ።

እኛም በቃላችን በመገኘታችን በጣም ደስተኞች ነን ።

በዛ ላይ በጣም ደስ የሚለዉ በማይታመን ዋጋ የቤት ባለቤት መሆናቸዉ ነዉ ።

እታች ያለዉን ፎርም ነክተዉ ዛሬዉኑ ይመዝገቡ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ።

በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ
👇👇👇

https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA

🖕🖕🖕

አትራፊ የሳቃችሁ ምንጭ ።
👍287👏2😁1