Atrafi Solution / አትራፊ
14.8K subscribers
306 photos
31 videos
2 files
283 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
እንቀጥላለን ።
ስለገንዘብ እያወራን ነው ፦

ለምን ሀብታም አልሆንኩም ካልክ ? 
ያው ሀብታም ካልሆንክባቸው ሚስጥሮች አንዱ ስለገንዘብ የሰማከው ነገር ተብትቦ ይዞክ ነው ።
ነገሩ እንዲ ነው ፦
ያ ነገር አልሞላለት ብሎ ፣ ጥሮ ጥሮ ከአሰበበት መድረስ ሲያቅተው ፣ በተሸናፊነት መንፈስ የነገረህን እህ ብለህ መስማትህ ነው ።
የተወሰኑትን ላስታውስክ

😂 ሀብታም እንቅልፍ የለውም
😂 ድህነቴ ንጹህ ሀብቴ ነው
😂 ድህነቴን አትንካብኝ
😂 ደሃ ኩሩ ነው
😂 ባቄላ ስጋ ይተካል
😂 የደሃ አምላክ
😂 ጤና ነው ሀብቴ

ቀሪውን እናንተ ሙሉበት

ብታምኑም ባታምኑም እላይ ያሉትን የሰማችሁት በሙሉ የድህነት ዘሮች ናቸው ።  ሰው የሰማው ነገር ውጤት ነው ፣ ታላቁ መጽሐፍ ስለ እምነት ሲናገር ፣ አምነት ከመስማት ነው ይላል ።

እንግዲህ እንደ ቀልድ የሰማከው ሁሉ እምነት ሆኖብህ አስሮ ይዞካል ፤ ንስሀ ዛሬውኑ ግባ እንዴት ብትል ።

1 ሀብታም እንቅልፍ የለውም ያልከው ግን በምን መለኪያ ነው ፦
የቤት ኪራይ ቀኑ አልፎበት ነው ?
ነው ወይስ የተማሪ ወራዊ ክፍያ አልፎበት ?
ነው ወይስ ጤፍ 10ሺ ብር ሲገባ በምን አባቴ እገዛዋለው ብሎ ነው ? ቀልደኛ ነክ ።

6 የድሃ አምላክ ።  ብዙ ጊዜ አንዳንድ አመለካከቶች ሲነኩ ብዙ ሰውን ያንጫጫል እኛም ይህ አባባል ልንሞግተው ይገባል ። ፈጣሪ ሰጀመር የድሀም ፣ የሃብታምም አምላክ ነው ። ከዛም አልፎ ላመኑትም ላላመኑበትን ዝናብ የሚያዘንብ ፣ ወቅቶችን የሚቀያይር ፍታዊ ነው  ።

፦ ደሃ ነኝ ብለህ ካሰብክ ፈጣሪክ የሃብታምም አምላክ ነውና ወንድምህን ሀብታም ሲያረጋው ፡ አንተን ደሃ ያረገህ አዳልቶ ነው ልትል ነው ?
ተው እንጂ ወንድሜ ሁሉም ቦታ አለው ገንዘብ መስራትም ልክ እንደ ሒሳብ ትምህርት ነው ወይም ኳስ ጨዋታ በለው ።

ከጨዋታው ህጎች አንዱ አሁንም ያስቀመጥከውን ገንዘብ እንደ አደራ እቃ ጠብቆ የሚመልስልህ ጋር የምትቆጥበው ፤ ወይስ በቆጠብከው ልክ 4 እጥፍ የሚያበድርህ ጋር ?

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ማደግ ፣ መብዛት ፣ መትረፍ ከፈለጉ ብቻ አባላችን ይሁኑ
0903717173 /0989717172
👏16👍122🔥1
ክፍያ ሳምንት 29
የወጣ እጣ ቁጥር 36
02/07/15
👍4
Watch "#አትራፊ#Atrafi#atrafisolution#እቁብ#ብድር#ገንዘብ" on YouTube
https://youtube.com/shorts/jg8aKcSxyIk?feature=share
👍72👏2
ስለ ወደዳችሁት ቀጠልነው ።

ስለገንዘብ ነቅፈው ያሳዩክ ፎቶም ሆነ ቪድዮ ዋሽተውካል ።

ታላቁ መጽሐፍ እንዲ ይላል ፦
የሰውነትህ መብራት ዓይንህ ናት። ዓይንህ ጤናማ በሆነች ጊዜ ሰውነትህ ሁሉ ደግሞ ብሩህ ይሆናል። ዓይንህ ታማሚ በሆነች ጊዜ ግን ሰውነትህ ደግሞ የጨለመ ይሆናል።

አንድ ሶሻል ሚዲያ ላይ የፈመሰ ስዕል አለ የሀብታም እና የደሀ ቤት ጎን ለጎን ተነስቶ ከዛ የሁለቱም የሚገቡበትን መቃብር ጉድጓድ የሚያሳይ ።
እኔን ትንሽ ዘና ታረገኛለች ፦ ከመቃብር በፊት ከእውቀት እስከ ሞት ያለውንም ህይወት በዛው በነካ እጃቸው አነፃጽረው ቢያሳዩን መልካም ነበር ።

ሞት ለማንም አይቀርም እንዴት ኖሮ ሞተ ግን ትልቁ ጥያቄ ነው ።
ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል አባባሉዋ ራሱ ግራ ግብት ይለኛለች ። ኑሮ ካሉትማ ኑሮ መሞት ነው እንጂ ። ቢልጌት እንዳለው ከደሀ ቤት መወለድ ስንፍና አይደለም ደሀ ሆኖ መሞት ግን ውርደት ነው ።

ስለዚህ ሀብታም ሆኖ ለመሞት እይታክን አስተካክል ። ድህነትን የጽድቅ መንገድ አድርገው ከሚሰበኩ ስብከቶችም ይሁን አስተምሮቶች አይንህን ንቀል ።
በጭቃ ቤትህም ብትኖር መሐል ከተማ በፎቆቹ ፣ በቪላዎቹ እያለፍክ የአንተ መጨረሻ እንደዛ እንደሆነ እመን ። 

ከአልኮን ጠርሙስ አይንህን ነቅለህ ስፖርት ላይ ትከል ።
ከጫት ላይ አይንህን ነቅለህ መጽሐፍ ላይ ትከል ።
ከዳሌ ላይ አይንህን ነቅለህ ስራህ ላይ ትከል ።

ልክህ አይንህ እውነተኛ ማረፊያውን ሲያገኝ የዛኔ የሀብት ጉዞክን ትጀምራለክ።

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
አይኖ የሚያርፍበት የሀብት ጉዞ ከእኛ ጋር ይጀምሩ ።
0903717173 / 0989717172
👍3610
ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ።

Account number
Atrafi saving and credit coop, Ltd

ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
👍9
አድራሻ አውቶብስ ተራ ሰባተኛ
ዮሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ።
8👍4
Atrafi Solution / አትራፊ
Location
በዚህ ጎግል ማፕ አቅጣጫ ይዘው ይምጡ
👍5
📌
👍5
ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች ፎርዋርድ አድርጉ ።
አዲሱን እቁብ የገባችሁ የመጪው ቅዳሜ 12ኛ ክፍያ መሆኑን አውቃችሁ ከሆዲው ክፍያችሁን አስተካክሉ ።

ግዢ እና ተመሳሳይ አገልግሎት ስትጠይቁ ቀድሞ ለመስተናገድ በተገቢው መንገድ አስቀድሞ መቆጠብ መስፈርቱ እንደሆነ ልናስታውስ እንወዳለን ።

ይቅናችሁ ።
Atrafi saving and credit coop, Ltd
Autobis tera yologiya building 2nd floor.
👍102👏1
አዲስ እቁብተኞች ክፍያ 13
👍21