Atrafi Solution / አትራፊ
14.2K subscribers
314 photos
31 videos
2 files
292 links
ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !
Download Telegram
መልካም የስቅለት በዓል
👍9
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የአትራፊ እቁብ ቤተሰቦች ።
እንኮን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።
8
👇👇👇👇👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.atrafidigital.equb

☝️☝️☝️☝️☝️

:- ስልክ፦ 0940410326 / 0940410327 / 0940410328

የእርሶ ስኬት የእኛ ስራ ነው !
🤝72👍1
አትራፊ እቁብ (Atrafi Equb)
የነገው ጉዞዎ ዛሬ ይጀምራል! በዘመናዊ እና አስተማማኝ መንገድ በእቁብ ተደራጅተው የገንዘብ አቅሞን ያሳድጉ።

:- አሁኑኑ ይወስኑ !

:- አድራሻ፦ መገናኛ ሲቲ ስኩየር ህንፃ 2ኛ ፎቅ

:- ሊንኩን በመንካት መተግበሪያውን ያውርዱ ።

👇👇👇👇👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.atrafidigital.equb

☝️☝️☝️☝️☝️

:- ስልክ፦ 0940410326 / 0940410327 / 0940410328

የእርሶ ስኬት የእኛ ስራ ነው !
👍3💯32🙏1
ሰላም አደራችሁ እቁብተኞቻችንን !

እቁባችሁን እየጣላችሁ ።
👍5🤝2💯1
በጥንካሬ፣ በትጋት እና በማይነጥፍ ተስፋ ሀገርን ለሚገነቡ የሥራ ጀግኖች በሙሉ፤ "አትራፊ እቁብ" እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ይላል።
የእኛ ዓላማ የሁላችንንም ልፋት ወደ ትርጉም ያለው ሀብት መቀየር ነው። በዘመናዊው የ"አትራፊ እቁብ" የእቁብ ሥርዓት አማካኝነት፣ የግል ጥረትዎን ከማህበረሰባዊ ትብብር ጋር በማቀናጀት የፋይናንስ ነፃነትዎን እንዲያረጋግጡ እናግዝዎታለን።
ጥንካሬያችን በአንድነታችን፣ ስኬታችን በጥሪያችን!
ዛሬውኑ ይቀላቀሉን፤ የነገውን ብሩህ ተስፋ በጋራ እንገንባ።

👇👇👇👇👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.atrafidigital.equb

☝️☝️☝️☝️☝️

:- ስልክ፦ 0940410326 / 0940410327 / 0940410328

የእርሶ ስኬት የእኛ ስራ ነው !
4💯1🤝1
ታማኝነት ለተሳካ እቁብ መሰረት ነው!

የጃንዋሪ 30 የእቁብ አባላት፣ የዕጣ መውጫው ቀን ከመድረሱ በፊት ቀሪ ክፍያችሁን በማጠናቀቅ የዕድሉ ባለቤት ይሁኑ።

የጋራ ስኬታችን የሚረጋገጠው በሁላችንም ሃላፊነት መወጣት ነው!
🙏5👍2🤝2😍1
የAtrafi Equb መተግበሪያን በመጠቀም እቅብዎን በተሻለ መንገድ ያስተዳድሩ። በእቅድ ላይ በመሳተፍ የገንዘብ ቁጠባዎን ያሳድጉ!
የመተግበሪያው ጥቅሞች፡-
የእቅብ ተሳታፊዎችን ያግኙ፡ መተግበሪያው በሺዎች የሚቆጠሩ የእቅብ ተሳታፊዎችን በአንድ ቦታ ያቀርባል። በእቅድ ላይ መሳተፍ ለሚፈልጉ ሰዎች ተደራሽ ለመሆን ይህ ትልቅ አጋጣሚ ነው።

እቅብዎን ያስተዳድሩ፡- መተግበሪያው እቅብዎን በቀላሉ ለማስተዳደር ይረዳዎታል። የእቅብ ተሳታፊዎችን፣ ክፍያዎችን፣ የእቅብ ቀናትን እና ሌሎችንም መከታተል ይችላሉ።

ደህንነት፡- መተግበሪያው የደህንነት እርምጃዎችን በመውሰድ የእቅብ ተሳታፊዎችን መረጃ ደህንነት ይጠብቃል።
አሁኑኑ መተግበሪያውን ያውርዱ እና እቅብዎን ይጀምሩ!

👇👇👇👇👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.atrafidigital.equb

☝️☝️☝️☝️☝️

:- ስልክ፦ 0940410326 / 0940410327 / 0940410328

የእርሶ ስኬት የእኛ ስራ ነው !
💯31🙏1🤝1
12😍1💯1
https://atrafi-weekly-equb.netlify.app/

ሊንኩን በመጠቀም ስለሳምንታዊ እቁብ በቂ መረጃ ይውሰዱ ።
7👍2🙏1
ብቻዎን ከመጓዝ ይልቅ ተባብረው ቢሰሩ ስኬትዎ ቅርብ ነው! አትራፊ እቁብ (Atrafi Equb) ተራ የቁጠባ መንገድ ብቻ ሳይሆን፤ ለነጋዴዎች፣ ለጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች እና ለታላላቅ ህልም ባለቤቶች የጋራ መደገፊያ ምሰሶ ነው።

በምስሉ ላይ እንደሚታየው እጆቻችንን በማጣመር የፋይናንስ አቅማችንን ካጎለበትን፣ ከቡቲክ እስከ ቴክኖሎጂ ስራ ፈጠራ ማንኛውንም የንግድ መስክ ማስፋፋት እንችላለን። "የወደፊት ህይወትዎን አብረን እንገንባ" የሚለው መርሃችን ለውጥን በጋራ ማምጣት እንደምንችል ትልቅ ማሳያ ነው።
ለምን አጥራፊ እቁብን ይቀላቀላሉ?*
ለታላቅ ዕድገት፦የገበያ ማስፋፊያ እና የእቁብ ፈንድ ዕድሎችን ያገኛሉ።
ለአስተማማኝ ቁጠባ፦ በዘመናዊ መተግበሪያችን የታገዘ ግልጽ እና ቀልጣፋ አሰራር።
ለትብብር፦ የእርስዎን ስኬት ከሚመኙ የአባላት ማህበረሰብ ጋር ይገናኛሉ።
ህልምዎን ዛሬ ይጀምሩ! አሁኑኑ አትራፊ እቁብን በመቀላቀል የፋይናንስ ነጻነትዎን ያረጋግጡ። 🤝💰
በጋራ እናሸንፋለን!

:- አድራሻ፦ መገናኛ ሲቲ ስኩየር ህንፃ 2ኛ ፎቅ

:- ሊንኩን በመንካት መተግበሪያውን ያውርዱ ።

👇👇👇👇👇
ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.atrafidigital.equb

👇👇👇👇👇
ለአይፎን ተጠቃሚዎች

https://apps.apple.com/us/app/atrafi-equb/id6765470583

:- ስልክ፦ 0940410326 / 0940410327 / 0940410328

የእርሶ ስኬት የእኛ ስራ ነው !
5🔥2🙏21👏1🤝1
ይህ የሰነፎች መማጸኛ ወይም የደካሞች መጠለያ አይደለም፤ ይህ የዘመኑ የፋይናንስ አብዮት ነው!

የቤት ገበያውን ሰው ሰራሽ የዋጋ ንረትን ሰብረን፣ ደላላና አልሚዎችን ከመሃል አስወጥተን፣ የራሳችንን ሃብት በራሳችን መዳፍ የምንገነባበት የነቁ ካፒታሊስቶችና የኢኮኖሚ አንበሳዎች ክበብ ነው ።

ዛሬ በየመንገዱ የምታየው የቤት ዋጋ እውነተኛው የኮንስትራክሽን ዋጋ አይደለም። የቢሮ ኪራይ፣ የከባድ ማስታወቂያዎች ወጪ፣ የአልሚዎች ቅንጡ ኑሮ ፣ የባንኮች ጭራቅ የወለድ ምጣኔ እና የደላሎች አጨዳ ተደምሮበት የሚቀርብልህ የተጋነነ የቅንጦት ቀረጥ ነው ። እኛ ግን ያንን ቀረጥ አንከፍልም!

አንተ ፋራ ከሆንክ ፣ አልሚው ባንተ ገንዘብ ይበለጽጋል!

አንተ ፋራ ሆነክ ከገበያው ቤት ስትገዛ ምን እንደምታደርግ ታውቃለህ? ቅድመ ክፍያ ትከፍላለህ። አልሚው ያንተን እና የሌሎችን ገንዘብ ሰብስቦ፣ ያንኑ ገንዘብ ካፒታል አድርጎ ቤቱን ይገነባል። ከዚያም ያንተኑ ገንዘብ አዙሮ ሰርቶ፣ በአንተ ላይ 200% ትርፍ ጭኖ መልሶ ይሸጥልሃል!

ይህ ሞኝነት አይደለምን?
አብሮ ማልማት ማለት፦ያንን አልሚው የሚሰበስበውን ካፒታል እኛ ራሳችን አዋጥተን፣ መሃል ላይ የሚበላውን 200 % ትርፍ እኛው ራሳችን ላይ የምናስቀረው የንቁ ባለሀብቶች ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ነው።


አልሚው የሚያገኘውን ትርፍ ወደ ኪሳችን የምናስገባበት፣ አደጋውን (Risk) የምንጋራበትና አቅማችንን የምናጎለብትበት ፍፁም ሳይንሳዊ መንገድ ነው!

ለምን አሁኑኑ መግባት አለብህ?

1. የመጀመሪያዎቹ ሁሌም ይጠቀማሉ (First-Mover Advantage)
ይህ የፈጣኖች ጨዋታ ነው። መሬት ውስን ነው፣ ጊዜው ደግሞ እየበረረ ነው። ዛሬ ወደዚህ ስብስብ ያልገባ ሰው፣ ነገ እኛ ገንብተን ስናጠናቅቅ እጅህን በአፍህ ጭነህ ዋጋው በምን ተአምር እንዲህ ናረ? ብለህ ታለቅሳለህ። እኛ ጋር ስትገባ ዋጋው የሚጨምረው ላንተ ነው፤ ውጪ ስትቀር ግን ዋጋው የሚጨምረው ባንተ ላይ ነው!

2. የገንዘብ ማቆያ አይደለም፣ የሀብት ማባዣ ማሽን ነው!
ገንዘብህን ባንክ አስቀምጠህ በየቀኑ በኢንፍሌሽን እንዲበላሽ የምታደርግ ምስኪን ከሆንክ ቦታህ እዚህ አይደለም። እዚህ ያሉት አባላት እያንዳንዱን ሳንቲም ወደ ሲሚንቶ፣ ብረትና መሬት ቀይረው በየሰከንዱ ሀብታቸውን የሚያሳድጉ የንብረት ጥማት ያላቸው ተስፈኞች ናቸው።

3. የጠንካሮች ትስስር እዚህ የምታገኘው ቤት ብቻ አይደለም፤ የምታገኘው ያንተኑ ዓይነት አሸናፊ አስተሳሰብ ያላቸውን፣ ነገ ሌላ ሜጋ ፕሮጀክት አብረውህ ሊሰሩ የሚችሉ ጠንካራ ሰዎችን ነው። የስብስብህ (አብረካቸው የምትዉላቸው ሰዎች) ጥራት ያንተን የሃብት ጣሪያ ይወስነዋል።

የመጨረሻው ማስጠንቀቂያ፦ ለልፍስፍሶች እዚህ ቦታ የለም!

እስኪ ላስብበት፣ ቆጥቤ እሞክረዋለሁ፣ በሚቀጥለው ወር ቢሆንስ... የሚሉ ሰበቦችን ይዘህ እዚህ ድፍረት የሚጠይቅ መድረክ ላይ አትቆምም። እዚህ የሚፈለገው፦

ፈጣን ውሳኔ
የማይናወጥ የፋይናንስ ቁርጠኝነት
እና የትልቅነት ጥማት ብቻ ነው!

ይህንን እድል ተጠቅመህ የነቁት ሰዎች ስብስብ ውስጥ ትገባለህ ወይስ እንደተለመደው ቤት እኮ ተወደዱ እያልክ በየሶሻል ሚዲያው ስታማርር ትኖራለህ? ምርጫው ያንተ ነው! እኛ ግን ቆርጠን ተነስተናል፣ መንገዱንም ጀምረናል! አብረኸን አልማ፣ ካልሆነ ግን ቆመህ አጨብጭብልን!

ሁሉን እወጣለው ለው ብሎ ከወንዶች እና ከጠንካራ እንስቶች ጋር ብቻ አብረው መጎዝ ከፈለጉ ብቻ ቀጣት ባለው ሊንክ ይመዝገቡ !

https://forms.gle/XgswtAakHKSUDuw38

👆👆👆

በሊንኩ ይመዝገቡ !
10🔥2🙏2💯1🤗1