Atrafi Solution / አትራፊ
15K subscribers
303 photos
31 videos
2 files
278 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
ኢትዮጵያ ውስጥ ሲበደሩ ባንኩ ወይም አበዳሪው እየከፈሎት እንደሆነ ያውቃሉ ? ምክንያቱ እንደሚከተለው ነው :-

በጣም በውድ ወለድ ተበደሩ ቢባል 16% ነው
ዓመታዊ የዋጋ ግሽበት 35% ነው
በዚህ ምክንያት የሚከፍሉት ኢንተረስት 16% ላይ  35% ግሽበቱን ሲቀንሱ  = -19% ወይም 19  ፐረሰንት አተረፉ ማለት ነው

በሌላ ምሳሌ እንየው ።
አንድ መኪና 1,000,000 ብር ተበድረው ገዙ
ለዚህም በቁርጥ ወለድ ወይም በአገልግሎት ክፍያ 16% (160,000) ለመክፈል ለአበዳሪው ለመመለስ ተስማሙ ።

በዚህም መሰረት በዓመቱ 1,160,000 ለባንኩ ይመልሳሉ ።

የመኪናው ወጋዉ ደግሞ በዓመታዊው የዋጋ ግሽበት ምክንያት 35% ይጨምራል ያ ማለት
የመኪናው ዋጋ 1,350,000 ብር ይሆናል ።

1,350,000 - 1,160,000 = 190,000
የመኪና ባለቤት ሆነው እዳዎትንም ከፍለው ተጨማሪ 190ሺ ብር አትርፈዋል ይህ እንግዲ ለ1ሚሊየን ብቻ ነው ።

ለበለጠ መረጃ
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
0903717173 / 0989717172
ሰባተኛ ዮሎጊያ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
👍13🤩3
ዛሬን ባግባቡ የተጠቀሙ የነገ ገዢዎች ናቸው
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ፦

ሳምንታችሁ አትራፊ ይሁንላችሁ ፤
ሃሳባችሁ ሁሉ ይሳካላችሁ ፤
ከመልካም ፍላጎታችሁ ጋር ተገናኙ ፤

እስከ አሁን አትራፊ ቤተሰብን ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉን ፤ ብቻዎን ሊደክሙ አይገባም ተባብረን እልሞን እውን እናረጋል ።

አባላችን የሆናችሁም ከፍታችሁ በአስተማማኝ መሰረት ላይ ስላለ ደስ ይበላችሁ ።

ሙዳችሁን አሁኑኑ ከፍ ከፍ አድርጉ ፤ እስቲ ፈገግ ፤ ሳቅ
አሁንም ሳቅ ..... ... ... ... አዎ እንደሱ ነው የሚያምርብን  ።፤ ሳምንታችንን ነቃ ፈገግ ብለን እንጀምራለን ።
ያው ሁሌም እንደምንለው ሳምንታችን አትራፊ ነው ።

ለበለጠ መረጃ
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
0903717173 / 0989717172
ሰባተኛ ዮሎጊያ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
🥰6👍5
አትራፊ በቀልጣፋና በፈጣን አቅርቦቶ በመደበኛ የቁጠባ ብድር እና በእቁብ ቁጠባ የተለያዩ የፋይናንስ አማራጮችን ይዞላችሁ ቀርቦል ።

አትራፍ አባላቶቹን የተሻለ ትርፋማ የሚሆኑበትን እና ወደተሻለ የኢኮኖሚ እድገት እንዲሻገሩ ድልድይ ሆኖ ከመጪው ተስፋቸው ጋር እንዲጨባበጡ በቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል ።

ተበዳሪ እና እቁብተኞቻችን ስለ ገንዘብ እና ቢዝነስ ነክ ነገሮች ላይ ተጨማሪ ክህሎት የሚያሳድጉበትን ስልጠና በታዋቂ የፋይናንስ ምሁራን ይሰጣል ።

ገንዘብዎ ተጨማሪ ዓብት የሚያመጣልዎ በረከትዎ ነው እንጂ ቁጭ እንዲል የተፈረደበት እዳዎ አይደለም ።

እኛ ጋር ከቆጠቡ መበደር መብትዎ ነው ።

ገንዘብዎን አስረው በእርስዎ ገንዘብ ሌሎች ሲመነጠቁ እርስዎ የበይ ተመልካች ሊሆኑ አይገባም ፣ ሌሎች የእርስዎን ብር ከተበደሩ እርሶም የእነሱን ብር የማይበደሩበት ምንም ህጋዊ ምክንያት የለም ።

Atrafi saving and credit cooperative, Ltd
Yologiya bulding 4th floor
0903717173 / 0989717172
👍10👏4
ይህን ጽሑፍ ካነበቡ በኋላ እንደ መጀመሪያው አይሆኑም ይቀየሩበታል ፤ ሞቅ ባለ ስሜት ፣ ነቃ ነቃ ብለው ጨርሰው ያንብቡት ።

ለራእይ እሰከ ሰራክና ጊዜክን ለእሱ ለመስጠት ፈቃደኛ እስከ ሆንክ ድረስ የፈለከውን መሆን ትችላለህ ።

አንተ ለሃብትና ለሌሎች ለመትረፍ ተፈጥረካል ፤
ሚሊየነርነት ላንተ ተራ ቆሎ የመቆርጠም ያህል ቀላል  ነው እደግመዋለው ሽልጦ የመግመጥ ያህል ቀላል ነው ።

የፈለከውን የመስራት እና የመሆን ብቃቱ አለክ ፤
ሌላው ይቅርና አይደለም የራስክን ፤ የዘርፉ ማንዘርህን ታሪክ ትቀይራለህ ።

ይህን ለማሳካት ግን መጀመሪያ ራስህን እወቅ ።

ምን ያህል ራስክን ታውቀዋለክ ?

አንተ ማለት ጨረቃን በእግሩ የረገጠው ትውልድ ነክ ።
አንተ ማለት ባልዋ ሞቶባት ብቻዋን ልብስ እያጠበችና ሰው ቤት ተቀጥራ ሽንኩርት ቸርችራ ልጅዎችዋን ለቁም ነገር ያበቃች ምርጥ እናት ትውልድ ነክ ።
አንተ ማለት የአለምን እውቀት ሁሉ በእጃችን ስልክ እቤታችን ድረስ እንዲመጣ ያረገው ትውልድ ነክ ።
ስንቱ ተወርቶ .....

ወንድሜ አንተ / አንቺ ትለያለህ የተሻለ ነገር ሰርተህ ተርፈህ ተትረፍርፈህ ለማለፍ አሁን በዚህ ምድር ላይ አለህ ።

ፈጣሪ አይሳሳትም በዚህ ምድር ኖረህ የማለፊያው ትክክለኛ ጊዜ ላይ ትገኛለህ ።

ጥያቄው ፣ እንደ ዘመዶችህ ጭካ እያቦካህ ታልፋለህ ወይስ የራስህን ኢንፓየርታሪክሃብት ትሰራለህ ?

መልስህ ማን ታሪክ ሰርቶ ማለፍ የማይፈልግ አለ ከሆነ ?
ዛሬውኑ ታሪክ ሰሪ ከሆነው አትራፊ ጋር ተቀላቀል ፣ ለትርፍ ብቻ ሳይሆን ሰዎችን በሃብትም ፣ በሃስተሳሰብም ብቁ አድርጎ ከእልማቸው ጋር ከሚያጨባብጠውን ማህበራችን ጋር ተቀላቀል ።

ሁሌም እንደምንለው ብቻህን ልትታገል አያስፈልግህም ለፀሐይ እንኳን ጨረቃ አላት ለአንተም/ለአንቺም አትራፊ አለ ። ከተባበርን የማንሻገረው የለም ።

Atrafi saving and credit cooperative, LTD
0903717173 / 0989717172
yologiya buliding 4th floor
Addis Abeba, Ethiopia.
👌6👍5
Jop title : Brand Ambassador
Company : Atrafi saving and credit coop, Ltd (Atrafi SACCO)

The right of the compnay ፦
The company uses ImageWrite for banner, flyer, TV commercials and related services.

Description ፦
፦The applicant must have good communication skills, a good heart, embrace the company's culture and also be recognized by the community as a good influencer.
፦The model must be present in person at press conferences, seminars, and related events held by the company .

Payment ፦ negotiation
Gender: female
Age  20 - 45
Submitted date untill ፦ Oct 25/ 2022

the applicants send
፦ one passport size photo
፦ unlimited Photo showing full identity
፦ personal ID
፦ Any Education document

The applicant submit their document through
፦ email: atrafisolution@gmail.com
፦ telegram: 0903717173

GOOD LUCK.
👍9
ጊዜው ምንም ቢሮጥ ፣
ነገሮች ምንም የከበዱ ቢመስሉ ፣
የዋጋ መናር ከግምታችን በላይ ቢሆን ፤

እኔ ግን እንዲ እላለው ።

የጊዜ ጌታ የሆነ ፈጣሪ አለኝ ፣
ይህ ጊዜ በፈጣሪ ለእኔ ተሰጥቶዋል ፣
በእርሱ ስጦታ  እኔ ከአሸናፊዎች እበልጣለው ።

ስለዚህ አለም ብትዘቀዘቅ ፣ ሰማይ ምድር ቢገለባበጥ  ፣ ኑሮዋ ምንም ለሰው አስጊ ፤ አስጨናቂ ቢመስል ።

እኔ ግን በአምላኬ ደገፍ እልና  ፤
ይህ ለእግዚአብሔር ቀላል ነው እላለው ።
ወዳጄ እኔ ልምከርህ የጊዜ ጌታ አምላክ እያለክ በምንም ሁኔታ ስጋት አይግባህ ። የሚያስጨንቅህን ሁሉ በእሱ ላይ ጣል ።

ፈጣሪ ሲረዳህ እርሱ ራሱ በአካል አይመጣም ደጋፊ ፣ ረጂ ፣ ወደ ቀጣይ ምህራፍ የሚያሻግርህ ወዳጅ ይልክልሃል  ፣ ይህ ወዳጅህ ደሞ አትራፊ ነው ።

ሁሌም እንደምንለው ብቻህን መሮጥ አይገባህም  ፣ አትራፊን ተቀላቀል ፣ ከፍ ብለህ ከእኛ ጋር  እንደ ንስር ብረር/ሪ

አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ።
Atrafi saving and credit cooperative, Ltd
Yologiya bulilding 4 floor
0903717173 / 0989717172
8👍7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Atrafi saving and credit cooperative, Ltd
Yologiya building 4th floor
0903717173 / 0989717172
👍12
ሰላም ለእናንተ ይሁን
የእቁብ ቁጠባችን
የመጀመሪያው ዙር 14ኛ ሳምንት ክፍያ
ሁለተኛው ዙር 8ኛ ሳምንት ክፍያ ላይ እንገኛለን ።

ክፍያ ያላስተካከላችሁ ካላችሁ አስተካክሉ ።
እንዲሁም ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ያላወራረዳችሁ አወራርዱ ።

አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ።

Atrafi saving and credit cooperative, Ltd
Yologiya building 4th floor
0903717173 / 0989717172
👍7
ከእኛ ጋር በጋራ ቤት ለመገንባት ፈቃደኛ ሆናችሁ የተመዘገባችሁ በቅርቡ ኤልያና ሆቴል ላይ ባለድርሻ አካላት ፣ የባንክ ተወካዮች ፣ የመንግስት አካላት  በተገኙበት ምስረታ እንደሚካሄድ ስናበስርላችሁ በታላቅ ደስታ ነው  ።

ለተመዘገባችሁም ቀድመን ቀንኑንና  ሰዓቱን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

Atrafi Housing solution
Under formation
Yologiya building 2nd floor
0903717173 / 0989717172
👏10👍2
እዚህ ይመዝገቡ 📍📍📍
Register Here 📌📌📌
👍5