Atrafi Solution / አትራፊ
15.1K subscribers
464 photos
31 videos
2 files
298 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
2. IT & Automation Officer / IT Department Staff

Position: IT Officer
Location: Addis Ababa, Ethiopia
Employment Type: Full-time

Key Responsibilities
• Manage and maintain Atrafi Equb’s IT systems and infrastructure.
• Support the development and smooth operation of mobile and web platforms.
• Ensure high-level data security, backup, and recovery systems.
• Develop and implement automation workflows using AI tools.
• Provide technical support to staff and members.
• Innovate and integrate new technologies for digital equb services.
• Ensure compliance with financial technology standards and cybersecurity policies.

Qualifications
• BSc degree in Computer Science, Information Technology, Software Engineering, or related fields.
Minimum of 2 years proven experience in IT support, system administration, or fintech platforms.
• Strong understanding of databases, networking, and cloud systems.
• Experience with mobile app or web development (Flutter, backend systems, APIs) is a plus.
Knowledge of AI, machine learning, and automation tools is required.
• Ability to work in a fast-paced fintech/startup environment.
• Familiarity with cooperative finance or digital savings platforms is an advantage.



How to Apply

Interested applicants should send their CV and cover letter to: atrafidigitalequb@gmail.com
Deadline: September 28, 2025

Only shortlisted candidates will be contacted.
10👍2👌1
ክቡራን ደንበኞቻችን 22 የነበረዉ ቢሮዋችንን ከመገናኛ ዘፍመሽ ወደ ሾላ በሚወስደዉ ሲቲ ስኩዌር ሞል 2 ፎቅ የቀየርን መሆኑን እናሳውቃለን ።
👍197🎉3
በየትኛዉ አገልግሎታችን ቢጠቀሙ ደስ ይሎታል ?
Anonymous Poll
55%
የረጅም ጊዜ ብድር
22%
የአጭር ጊዜ ብድር
20%
እቁብ
4%
ዳጎስ ያለ የረጅም ጊዜ ተቀማጭ
19👍13🔥2👌2
👑 የንጉስ ፣ የንግስት ሕይወት!👑

ጥያቄ፡- በባንክ አካውንትዎ ስንት ብር አለ?
ሳምንታዊ ገቢዎስ?
በየሳምንቱ 50 ሺ ብር ያንሶታል ?

ይህ ቅዠት አይደለም—የእውነተኛ የፋይናንስ ነፃነት መንገድ ነው።

• ገቢዎ ዛሬውኑ ይጀምራል!
• ለተጋባዡ:- ሙሉ (100%) ተጠቃሚነት ተረጋግጧል!

50 ሺ ብር በሳምንት ⬅️ ማለት በወር 200 ሺ ብር በላይ ማለት ነው!
👍21🤝4🤗32💯2
ለአራት ሆነዉ እዚሁ አዲስ አበባ ዉስጥ አይን የሆነ ቦታ 500 ካሬ የቤት ባለቤት እንደሚሆኑ ያዉቃሉ ?

እስቲ አስቡት 7.5 ሚሊየን ብር ብቻ አዉጥተዉ 30 ሚሊየን የሚያወጣ ቤት መሀል አዲስ አበባ ላይ በጋራ ባለቤት ሲሆኑ ! ?

እኛ እያቀረብንሎት ያለዉ ከፍተኛ ትርፍ የሚያገኙበትን 25% ድርሻ ኖሮት ለ4 ብቻ እጅግ ሰፊ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ነዉ ።

ስለቦታዉ እና መዋጮዉ

የቦታዉ ስፋት 500 ካሬ
የሚገኝበት ቦታ ሰሚት ዓያት
የቦታዉ ዋጋ 30 ሚሊየን
ከእርሶ የሚጠበቀዉ 25 % 7.5 ሚሊየን ብር ብቻ ወይም 50% 15 ሚሊየን ብር ብታ
ቀሪዉ እንደ እርሶ ፍላጎት ባላቸዉ 3 ሰዎች ይሞላል
የቤት ባለቤትነቱ ሙሉ ለሙሉ የእርሶ ሲሆን እኛ በአማካሪነት ብቻ እናግዞታለን

ለምን መቀላቀል ያስፈልጎታል ?

7.5 ሚሊየን ትልቅ ዋጋ ያለዉን የጋራ ቤት ባለቤት መሆን መቻልዎ

በትንሽ መዋጮ ከፍተኛ ዋጋ ያለዉ ንብረት ባለቤት ምድር ላይ መያዝዎ

በፈለጉት ጊዜ በድርሻዎ ልክ አትርፎ መሸጥ መለወጥ መቻሎ

በትንሽ ሰዎች መያዙ

ገንዘቦን ወደ ሚጨበጥ ንብረት ይቀይሩ ! ይህ ቤት ብቻ አይደለም የእርሶ የወደፊት ኢንቨስትመንት ፣ እድገት እና የለዉጥ መሰረት ነዉ ።

በጥበብ ይንቀሳቀሱ ፣ ቤት ይያዙ ለትዉልድ ያስተላልፉ ።

ይህን ሊንክ በመጫን ይመዝገቡ

👇👇👇👇👇

https://forms.gle/1ztkFjdHnnzXUbD16

☝️☝️☝️☝️☝️
23👍8👌2🤩1
Vacancy: Social Media Host

Position: Social Media Host
Location: Addis Abeba
Type: Full-time
Application Deadline: 22/01/18

About the Role

We are looking for a confident, creative, and engaging Social Media Host to be the voice and face of our brand across digital platforms. You will create and present video content, host live sessions, and engage with online communities to bring our message to life.

Key Responsibilities
• Host live and recorded content for social media (Instagram, TikTok, YouTube, Facebook, etc.)
• Present brand stories, updates, and community highlights in an engaging way
• Collaborate with the content and marketing teams to plan and produce creative campaigns
• Engage with followers, respond to comments, and represent the brand voice online
• Track audience engagement and provide insights for improvement
• Stay up to date with trends, memes, and emerging social media formats

How to Apply

Send your CV to :- atrafidigitalequb@gmail.com or

Telegram:- @AtrafiFinance
6👍2👌1
🎬 Vacancy: Video Editor

Position: Video Editor
Location: Addis Ababa
Employment Type: Full-time
Application Deadline: 22/01/18

About the Role

We’re looking for a talented and creative Video Editor to join our growing media team. The ideal candidate is passionate about visual storytelling, understands digital trends, and can transform raw footage into engaging and meaningful content. You’ll work closely with our content creators, hosts, and marketing team to produce videos that inform, inspire, and connect with our audience.

Qualifications & Skills
• Proficiency in video editing software (Adobe Premiere Pro, After Effects, CapCut, DaVinci Resolve, etc.)
• Strong sense of pacing, rhythm, and visual storytelling
• Creative eye for detail, transitions, and color grading
• Basic knowledge of sound design and motion graphics is a plus
• Ability to take feedback constructively and work collaboratively

How to Apply

Send your CV :-
atrafidigitalequb@gmail.com or
via Telegram: @AtrafiFinance
9👍4👏1😍1
የቀን እቁባችን በቀን

5,500 ብር ቢጥሉ 3,000,000ብር
3,300 ብር ቢጥሉ 1,800,000 ብር
2,200 ብር ቢጥሉ 1,200,000 ብር
1,100 ብር ቢጥሉ 600,000 ብር
550 ብር ቢጥሉ 300,000 ብር
330 ብር ቢጥሉ 180,000 ብር
110 ብር ቢጥሉ 60,000 ብር ይወስዳሉ

ዛሬውኑ ይቀላቀሉ
👇👇👇

https://forms.gle/y8fUyiAPBGdGmdot6

☝️☝️☝️

ለበለጠ መረጃ

0940410326 / 0940410327

Atrafi Digital Equb
24👌5🤝2🆒2❤‍🔥1🔥1
የአትራፊ ዲጂታል ዕቁብ ሰብሳቢ ነኝ።

እኛ በዚህ ዕቁብ ትውልድ ያቆየውን መተማመን ከዘመኑ ፍጥነት ጋር አጣምረናል ፥ የእኔም ሥራ ይህን እምነት በግልፅነት መምራት ነው።

በዚህ ጊዜ ገንዘብ ለመያዝ ብቸኝነት አያዋጣም።
እናም ይህ መልህክት ላንተ ለአንቺ ነዉ :-

:- እመን (Trust): ስኬት የሚጀምረው በጋራ በመተማመን ነው።
:- እቁብ ግባ (Save): የዲጂታል ቁጠባ ምቾት ትልቅ ግብ ላይ በፍጥነት ያደርስካል።
:- እድገት (Grow): አትራፊ ዲጂታል ዕቁብ የህልምዎ መሠረት ነው።

ዛሬውኑ ይቀላቀሉን። አብረን እንጠነክራለን።

ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑ

👇👇👇👇👇👇

https://forms.gle/y8fUyiAPBGdGmdot6

☝️☝️☝️☝️☝️☝️

አትራፊ ዲጅታል እቁብ
7👍5🥰4👌4🤩3🔥2
የእርስዎ የፋይናንስ አብዮት በቅርቡ ይጀምራል!

Atrafi Digital Equb
App Store እና
Play Store ላይ
Coming Soon
በቅርብ ቀን
ዝግጁ ናችሁ? 🔔
😍15👍108🙏4🆒2
Your financial journey is about to get a whole lot easier and more fun! Secure your future, together with friends.
The Atrafi Digital Equb App is Coming Soon!

https://forms.gle/y8fUyiAPBGdGmdot6
👍42😍2👏1👌1
Manage your Equb, the digital way!

Atrafi Digital Equb is Coming Soon to your mobile! The trusted Equb system is now safer, faster, and smarter.

Get ready to save, grow, and connect.

እቁቦን በዲጂታል መንገድ ይቆጣጠሩ!

አትራፊ ዲጂታል ዕቁብ በቅርብ ቀን ወደ ሞባይልዎ እየመጣ ነው! የታመነው የዕቁብ ስርዓት አሁን ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ፈጣን እና ብልህ ሆኗል።

ለመቆጠብ፣ ለማሳደግ እና ለመገናኘት ይዘጋጁ።
15👌9👍6
በቀን እቁብ አማራጭ :-

በቀን 242 ብር
ወይም 484 ብር

በመጣል የራሶት ያርጓት !

አፑን አሁንኑ ያዉርዱ አሁኑኑ ይጀምሩ ።

Atrafi Digital Equb

አድራሻ መገናኛ ሲቲ ስኩየር ህንፃ 2ኛ ፎቅ
15💯9👍3🤗3🆒3😍1
ስኬት ዛሬ ነዉ ፣ አሁኑኑ ጉዞዎን ይጀምሩ

Atrafi Digital Equb
11🤝6
ቤተሰቦች ፣ ሰላም አደራችሁ ?
🙏15👍3
አሁን ይጀምሩ ።
👍136😍2
እንኳን ለገና በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ ።
9🎉3