Atrafi Solution / አትራፊ
14.9K subscribers
304 photos
31 videos
2 files
279 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
የአንተ ብር በጥቂት የዘራካት እንደዚህ ስንዴ  መች ነው የምትለመልመው ?

ብዙዎች ገንዘባቸው ተጨማሪ ሃብት የምታመጣላቸው በረከታቸው አትመስላቸውም  ።

ለዚህ ደሞ ምክንያቱ አንዱ ግንዛቤ ማጣት ሲሆን ሌላው የፋይናንስ ተቋማት ስግብግብነት ነው ። ለፍቶ ከሚቆጥበው ሰው የሰበሰቡትን ገንዘብ በከተማው 300 ለማይሞሉ ባሃብቶች ያድላሉ ። በዚህም የተነሳ እታች እና መሃል ያለው ማህበረሰብ በእሱ ገንዘብ ሌሎች እየበለፀጉበት እሱ ግን የበይ ተመልካች ሆኖ ቆይቷል ።

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ተቋም ግን ይህን የተሳሳተ ባህል ከስሩ መንግሎ ነቅሎ ለመጣል
"እኛ ጋር እየቆጠቡ ከ6ወር በኋላ 4እጥፍ ገንዘብ እንደሚኖርዎ እርግጠኛ ይሁን" በሚል መሪ ቃል በ2015 ሺዎችን ያሰቡትን ህልም እንዲጨብጡ  ለማረግ ፕሮጀክት ነድፎ በፈጣን ግስጋሴ ላይ ይገኛል ። 
በዚህ ፈጣን ባቡር ላይም እንዲሳፈሩ እርሶም ተጋብዘዋል ።
የተባረክ ጊዜ ይሁንላችሁ ።

for more info :-
0903717173 / 0989717172
5👍3
ማየት የምትፈልገውን ታያለህ ፤ መድረስ የምትፈልግበት ቦታ ትደርሳለክ ።

ብዙዎቻችሁ ከላይ ያለውን ኮካ ስታዩት ቀይ እንደሆነ አምናችዋል ፤ አምሮአችው ከዚህ በፊት የኮካ ጣሳ ቀይ ነው ብሎ ስላመነ ቀይ ሆኖ ታያችሁ እንጂ ሙሉ ለሙሉ ስዕሉ ጥቁር ነው ቀረብ አርጋችሁ ዙም አርጋችሁ ተመልከቱት ።
ምን ለማለት ነው ሰውን ሰው ያረገው እቁብ ነው የሚለውን ቃል የታመነው ለኖረበት ብቻ ነው ።
ሌላው እንደራሱ እይታ እንዲ ነው እንዲያ ነው ይላል እውነቱ ግን ሰውን ሰውን ያረገው እቁብ ነው ።

ተቀላቀሉን ።
for more info :-
0903717173 / 0989717172
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
👍11
ለመኪና እቁብ ቁጠባ ተመዝጋቢዎች ጥቂት ቦታዎች አሉን

ለመኪና የተለየዩ የእቁብ ቁጠባዎች ፦
1- በሳምንት 10,000 ብር
    የሚወጣው የገንዘብ መጠን 1,500,000

2 - በሳምንት 5,000 ብር
    የሚወጣው የገንዘብ መጠን 1,200,000

3 - በሳምንት 3,500 ብር
     የሚወጣው የገንዘብ መጠን 1,000,000

ሐሙስ 19/12/2014 ይጀምራል

Atrafi Saving and Credit cooperative Ltd
Addis Abeba, Ethiopia.
Address :- yologiya bulding 4th floor
Mobile ፦ 0903717173 / 0989717172
Office ፦ 0112724741
👍8👏1
ከፍ ከፍ የምትሉበት ፤ ሃሳባችሁን ሁሉ የምታሳኩበት አትራፊ ዓመት ይሁንላችሁ ።

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
https://t.me/atrafisolution
👍9🔥5
ውድ የአትራፊ ቤተሰቦች ብር በባንክ አስገብታችሁ ያላወራረዳቹ ለስራ ቅልጥፍና ሲባል ሳታሳድሩ ስክሪን ሻት ወይም ፎቶ አንስታችሁ በቴሌግራም እንድትልኩልን ስንል እናሳስባለን።

Atrafi saving and credit cooperative, Ltd
0903717173 / 0989717172
👍3
ኢትዮጵያ ውስጥ ሲበደሩ ባንኩ ወይም አበዳሪው እየከፈሎት እንደሆነ ያውቃሉ ? ምክንያቱ እንደሚከተለው ነው :-

በጣም በውድ ወለድ ተበደሩ ቢባል 16% ነው
ዓመታዊ የዋጋ ግሽበት 35% ነው
በዚህ ምክንያት የሚከፍሉት ኢንተረስት 16% ላይ  35% ግሽበቱን ሲቀንሱ  = -19% ወይም 19  ፐረሰንት አተረፉ ማለት ነው

በሌላ ምሳሌ እንየው ።
አንድ መኪና 1,000,000 ብር ተበድረው ገዙ
ለዚህም በቁርጥ ወለድ ወይም በአገልግሎት ክፍያ 16% (160,000) ለመክፈል ለአበዳሪው ለመመለስ ተስማሙ ።

በዚህም መሰረት በዓመቱ 1,160,000 ለባንኩ ይመልሳሉ ።

የመኪናው ወጋዉ ደግሞ በዓመታዊው የዋጋ ግሽበት ምክንያት 35% ይጨምራል ያ ማለት
የመኪናው ዋጋ 1,350,000 ብር ይሆናል ።

1,350,000 - 1,160,000 = 190,000
የመኪና ባለቤት ሆነው እዳዎትንም ከፍለው ተጨማሪ 190ሺ ብር አትርፈዋል ይህ እንግዲ ለ1ሚሊየን ብቻ ነው ።

ለበለጠ መረጃ
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
0903717173 / 0989717172
ሰባተኛ ዮሎጊያ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
👍13🤩3
ዛሬን ባግባቡ የተጠቀሙ የነገ ገዢዎች ናቸው
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ፦

ሳምንታችሁ አትራፊ ይሁንላችሁ ፤
ሃሳባችሁ ሁሉ ይሳካላችሁ ፤
ከመልካም ፍላጎታችሁ ጋር ተገናኙ ፤

እስከ አሁን አትራፊ ቤተሰብን ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉን ፤ ብቻዎን ሊደክሙ አይገባም ተባብረን እልሞን እውን እናረጋል ።

አባላችን የሆናችሁም ከፍታችሁ በአስተማማኝ መሰረት ላይ ስላለ ደስ ይበላችሁ ።

ሙዳችሁን አሁኑኑ ከፍ ከፍ አድርጉ ፤ እስቲ ፈገግ ፤ ሳቅ
አሁንም ሳቅ ..... ... ... ... አዎ እንደሱ ነው የሚያምርብን  ።፤ ሳምንታችንን ነቃ ፈገግ ብለን እንጀምራለን ።
ያው ሁሌም እንደምንለው ሳምንታችን አትራፊ ነው ።

ለበለጠ መረጃ
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
0903717173 / 0989717172
ሰባተኛ ዮሎጊያ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
🥰6👍5
አትራፊ በቀልጣፋና በፈጣን አቅርቦቶ በመደበኛ የቁጠባ ብድር እና በእቁብ ቁጠባ የተለያዩ የፋይናንስ አማራጮችን ይዞላችሁ ቀርቦል ።

አትራፍ አባላቶቹን የተሻለ ትርፋማ የሚሆኑበትን እና ወደተሻለ የኢኮኖሚ እድገት እንዲሻገሩ ድልድይ ሆኖ ከመጪው ተስፋቸው ጋር እንዲጨባበጡ በቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል ።

ተበዳሪ እና እቁብተኞቻችን ስለ ገንዘብ እና ቢዝነስ ነክ ነገሮች ላይ ተጨማሪ ክህሎት የሚያሳድጉበትን ስልጠና በታዋቂ የፋይናንስ ምሁራን ይሰጣል ።

ገንዘብዎ ተጨማሪ ዓብት የሚያመጣልዎ በረከትዎ ነው እንጂ ቁጭ እንዲል የተፈረደበት እዳዎ አይደለም ።

እኛ ጋር ከቆጠቡ መበደር መብትዎ ነው ።

ገንዘብዎን አስረው በእርስዎ ገንዘብ ሌሎች ሲመነጠቁ እርስዎ የበይ ተመልካች ሊሆኑ አይገባም ፣ ሌሎች የእርስዎን ብር ከተበደሩ እርሶም የእነሱን ብር የማይበደሩበት ምንም ህጋዊ ምክንያት የለም ።

Atrafi saving and credit cooperative, Ltd
Yologiya bulding 4th floor
0903717173 / 0989717172
👍10👏4
ይህን ጽሑፍ ካነበቡ በኋላ እንደ መጀመሪያው አይሆኑም ይቀየሩበታል ፤ ሞቅ ባለ ስሜት ፣ ነቃ ነቃ ብለው ጨርሰው ያንብቡት ።

ለራእይ እሰከ ሰራክና ጊዜክን ለእሱ ለመስጠት ፈቃደኛ እስከ ሆንክ ድረስ የፈለከውን መሆን ትችላለህ ።

አንተ ለሃብትና ለሌሎች ለመትረፍ ተፈጥረካል ፤
ሚሊየነርነት ላንተ ተራ ቆሎ የመቆርጠም ያህል ቀላል  ነው እደግመዋለው ሽልጦ የመግመጥ ያህል ቀላል ነው ።

የፈለከውን የመስራት እና የመሆን ብቃቱ አለክ ፤
ሌላው ይቅርና አይደለም የራስክን ፤ የዘርፉ ማንዘርህን ታሪክ ትቀይራለህ ።

ይህን ለማሳካት ግን መጀመሪያ ራስህን እወቅ ።

ምን ያህል ራስክን ታውቀዋለክ ?

አንተ ማለት ጨረቃን በእግሩ የረገጠው ትውልድ ነክ ።
አንተ ማለት ባልዋ ሞቶባት ብቻዋን ልብስ እያጠበችና ሰው ቤት ተቀጥራ ሽንኩርት ቸርችራ ልጅዎችዋን ለቁም ነገር ያበቃች ምርጥ እናት ትውልድ ነክ ።
አንተ ማለት የአለምን እውቀት ሁሉ በእጃችን ስልክ እቤታችን ድረስ እንዲመጣ ያረገው ትውልድ ነክ ።
ስንቱ ተወርቶ .....

ወንድሜ አንተ / አንቺ ትለያለህ የተሻለ ነገር ሰርተህ ተርፈህ ተትረፍርፈህ ለማለፍ አሁን በዚህ ምድር ላይ አለህ ።

ፈጣሪ አይሳሳትም በዚህ ምድር ኖረህ የማለፊያው ትክክለኛ ጊዜ ላይ ትገኛለህ ።

ጥያቄው ፣ እንደ ዘመዶችህ ጭካ እያቦካህ ታልፋለህ ወይስ የራስህን ኢንፓየርታሪክሃብት ትሰራለህ ?

መልስህ ማን ታሪክ ሰርቶ ማለፍ የማይፈልግ አለ ከሆነ ?
ዛሬውኑ ታሪክ ሰሪ ከሆነው አትራፊ ጋር ተቀላቀል ፣ ለትርፍ ብቻ ሳይሆን ሰዎችን በሃብትም ፣ በሃስተሳሰብም ብቁ አድርጎ ከእልማቸው ጋር ከሚያጨባብጠውን ማህበራችን ጋር ተቀላቀል ።

ሁሌም እንደምንለው ብቻህን ልትታገል አያስፈልግህም ለፀሐይ እንኳን ጨረቃ አላት ለአንተም/ለአንቺም አትራፊ አለ ። ከተባበርን የማንሻገረው የለም ።

Atrafi saving and credit cooperative, LTD
0903717173 / 0989717172
yologiya buliding 4th floor
Addis Abeba, Ethiopia.
👌6👍5
Jop title : Brand Ambassador
Company : Atrafi saving and credit coop, Ltd (Atrafi SACCO)

The right of the compnay ፦
The company uses ImageWrite for banner, flyer, TV commercials and related services.

Description ፦
፦The applicant must have good communication skills, a good heart, embrace the company's culture and also be recognized by the community as a good influencer.
፦The model must be present in person at press conferences, seminars, and related events held by the company .

Payment ፦ negotiation
Gender: female
Age  20 - 45
Submitted date untill ፦ Oct 25/ 2022

the applicants send
፦ one passport size photo
፦ unlimited Photo showing full identity
፦ personal ID
፦ Any Education document

The applicant submit their document through
፦ email: atrafisolution@gmail.com
፦ telegram: 0903717173

GOOD LUCK.
👍9