Atrafi Solution / አትራፊ
15.1K subscribers
464 photos
31 videos
2 files
298 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
Live stream finished (1 hour)
የ E-Star እና BYD Seagull
መኪና ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ


ድርጅታችን አትራፊ ሶሉሽን አነስተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች በአነስተኛ ቅድመ-ክፍያ እና ዝቅተኛ ወርሃዊ ቁጠባ የመኪና ባለቤት ለማድረግ ተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፅንሰ-ሐሳብ ላይ የተመሰረተ ACE የተባለ ሞዴል ቀርፆ አባላትን እስከ ጥር 21 2017 ዓ.ም ድረስ በመመዝገብ ላይ ይገኛል፡፡

በሞዴሉ አሰራር መሰረት መኪና ለምናስረክባቸው አባላት የምናስተላልፋቸውን መኪናዎች የሚያቀርቡ አስመጪዎች በማስፈለጋቸው በንግድ ህጉ መሰረት ተመዝግባችሁ ከላይ የተጠቀሱትን የ2024/25 ሞዴል መኪናዎች በማስመጣትና መሸጥ ስራዎች ላይ ተሰማርታችሁ የምትገኙ የወቅቱን ግብር የከፈላችሁና ንግድ ፍቃድ ያደሳችሁ ድርጅቶች ከታች በተቀመጠው አድራሻ ሙሉ ሰነዶቻችሁንና በሁለቱም የመኪና አይነቶች ስቶክ ያላችሁን የመኪና ብዛቶች ከነዋጋቸው በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ እንድታስገቡ እናሳውቃለን፡፡

የመጨረሻ ማስገቢያ ቀን ጥር 10/2017 ዓ.ም ነው፡፡

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡-
•  ሃያሁለት አደባባይ ኖህ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18

የእሁድ ጥር 4/2017 ዓ.ም ሪፖርተር ጋዜጣ ይመልከቱ!

አትራፊ ሶሉሽን!
ህልምዎን አስረካቢ!
👍9👏94
ዘንድሮ ሁሉም ባለመኪና ሊሆን ነው!

ተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፅንሰ-ሃሳብ ላይ ተመስርቶ በአትራፊ ሶሉሽን የ 3 እና 5 ዓመት የጊዜ አማራጭ ይዞ በተቀረፀው ሞዴል

59 ሺህ ብር ብቻ ቅድመ-ክፍያ ፈፅመው ከተመዘገቡ እና 3000 ብር በየወሩ መቆጠብ ከቻሉ …

በየሶስት ወሩ በሚወጣ ዕጣ በራስዎ ስም የተገዛ E-star እና BYD 2024 ሞዴል የኤለክትሪክ መኪና ባለቤት ይሆናሉ፡፡

ከዚያም…..በመኪናዎት እየሰሩ አልያም በራስዎ መንገድ ቀሪውን ይከፍላሉ ወይም አትራፊ ሶሉሽን ሙሉ ሃላፊነቱን ወስዶ በመኪናዎ ገቢ ቀሪ ክፍያዎት እንዲከፈል ያደርጋል፡፡

እችን ታክል ስጋት እንዳይገባዎት ክፍያዎችን በጠቅላላ የሚያስቀምጡት በዝግ የሂሳብ ቁጥር ነው፡፡ 

ምዝገባ ጥር 21 ይጠናቀቃል!!!

ዛሬውኑ ይመዝገቡ!   ከወለድ ነፃ ነው!

አድራሻ፡-

•  ሃያ ሁለት ጎላጎል አጠገብ ኖህ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18

መረጃ ይውሰዱ  ፤ይመዝገቡ።

👇👇👇👇👇

https://atrafisolution.com/am_ET/web/signup

☝️☝️☝️☝️☝️

ስልክ ቁጥር
•  0915369595
•  0915379595
•  0940410329
•  0940410328
•  0940410327
•  0940410326

አትራፊ ሶሉሽን
ህልምዎን አስረካቢ!
👍112❤‍🔥1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥር 21 ምዝገባ ይጠናቀቃል‼️‼️
ከወለድ ነፃ ነው! ዛሬውኑ ይመዝገቡ

አድራሻ፡-
• ሃያ ሁለት ጎላጎል አጠገብ ኖህ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18

ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ
• 0915369595
• 0915379595
• 0940410329
• 0940410328
• 0940410327
• 0940410326

ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ!

ITelegram Facebook  | TikTok  |  YouTube  |  Instagram
👍74👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሁን ይወስኑ !!!


ምዝገባ ጥር 21 ይጠናቀቃል❗️

ምን እየጠበቁ ነው? 59 ሺህ ብር ዋጋ አግኝቷል ።

ለበለጠ መረጃ

📌አዲስ አበባ

1. ሃያሁለት ከጎላጎል አጠገብ ኖህ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18




መረጃ ይውሰዱ  ፤ይመዝገቡ።

https://atrafisolution.com/am_ET/web/signup

ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ደውለው ተጨማሪ መረጃ ያግኙ

             👇👇👇

📞 0915369595
📞 0915379595
📞 0940410326
📞 0940410327
📞 0940410328
📞 0940410329


ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ!

ITelegram Facebook  | TikTok  |  YouTube  |  Instagram
👍53🥰1🤩1
አዲስ አዉቶሞቲቭ የንግድ ትርኢትና ኤክስፖ በዛሬው እለት ተከፈተ

#Ethiopia  | የአዲስ አበባ የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት "የአዲስ አዉቶሞቲቭ የንግድ ትርኢትና ኤክስፖን" አስጀመረ።

ምክር ቤቱ የአዲስ አዉቶሞቲቭ የንግድ ትርኢትና ኤክስፖን ያዘጋጀዉ የአዉቶሞቲቭ ዘርፉ በኢኮኖሚ ዕድገትና በሰዉ ሀይል ቅጥር ያለዉን ሚና ለከተማዋ ብሎም ለሀገሪቷ  ለማሳየት መሆኑ ተገልጿል።

በኤክስፖ የመኪና አስመጪዎች፣ሻጮች፣ የፋይናንስ ተቋማት፣ የመኪና ዕቃ መለዋወጫ ድርጅቶች፣ የነዳጅ ማደያዎች፣ ሴክተሩን የሚመሩ የመንግስት ተቋማትና የግሉ ዘርፍ ተዋናዮች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የአዲስ አዉቶሞቲቭ የንግድ ትርኢትና ኤክስፖ በኢግዚቢሽን ማዕከል ከጥር 5-9 እንደሚቆይ ተነግሯል።

ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ!

ITelegram Facebook  | TikTok  |  YouTube  |  Instagram
🔥83👍3
ሁሉም ባለ መኪና ሊሆን ነዉ‼️
ለአገልግሎታችን ምንም አይነት ወለድ አንቀበልም።

አድራሻችን
•አ.አ 22, ከጎላጉል አጠገብ ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18

ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ 
•  0915369595
•  0915379595
•  0940410329
•  0940410328
•  0940410327
•  0940410326

ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ!

ITelegram Facebook  | TikTok  |  YouTube  |  Instagram
👍85👌1
ይፍጠኑ‼️

አድራሻችን
•አ.አ 22, ከጎላጉል አጠገብ ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18

ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ 
•  0915369595
•  0915379595
•  0940410329
•  0940410328
•  0940410327
•  0940410326

ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ!

Telegram Facebook  | TikTok  |  YouTube  |  Instagram
👍41
ምዝገባ ሊጠናቀቅ 11 ቀን ቀረዉ‼️
ይፍጠኑ ይመዝገቡ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ።

ጥር 21 ምዝገባ ይጠናቀቃል ከወለድ ነፃ ነው! ዛሬውኑ ይመዝገቡ‼️

አድራሻችን
📌አዲስ አበባ 22, ከጎላጉል አጠገብ ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18

Facebook -    atrafi solution
Telegram-   https://t.me/atrafisolution

ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ 
•  0915369595
•  0915379595
•  0940410329
•  0940410328
•  0940410327
•  0940410326

ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ!

Telegram Facebook  | TikTok  |  YouTube  |  Instagram
👍9😍211🙏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አድራሻችን
•አ.አ 22, ከጎላጉል አጠገብ ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18


ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ 
•  0915369595
•  0915379595
•  0940410329
•  0940410328
•  0940410327
•  0940410326

ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ!

Telegram Facebook  | TikTok  |  YouTube  |  Instagram
❤‍🔥7👍72🙏1
ማስታወቂያ

በመገናኛ ማራቶን ህንፃ ብራንች ላይ እንሰጥ የነበረዉ አገልግሎት ለጊዜዉ በ 22 ብራንች ብቻ የምንሰጥ መሆኑን እናስሳዉቃለን ::

አትራፊ እልሞን አስረካቢ
🙏7👍4
የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ስ/ማ አባላት በሙሉ የ6 ወር እቅድ ክንውን ሪፖርት እና አዳዲስ ሃሳቦችን ለማጽደቅ

አዲስ ከተማ ክ/ከ ወረዳ 8 የመሰብሰቢያ አዳራሽ
በቀን 04/06/17 ዓ/ም
ከጧቱ 3:00 ሰዓት
እንድትገኙ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን ።
👍18
ውድ ደንበኞቻችን

በእናንተ ጥያቄ መሰረት
ዛሬ ቅዳሜ 16/05/17

በ22 ብራንች ብቻ ሙሉ ቀን የምንሰራ መሆኑን እናሳውቃለን ።

አትራፊ እልሞን አስረካቢ ።
👍10👌6
From public transport to your own car—the journey starts here. Let Atrafi help you move from dreaming to driving. 🌟

#SaveWithAtrafi

For online registration please visit our website www.atrafisolution.com
🙏4👍3🔥2🤩2👏1
ሊንኩን በመንካት ካሉበት ሆነው በመመዝገብ ይክፈሉ

👇👇👇👇👇👇👇

https://atrafisolution.com/am_ET/web/signup


☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
6👍2🎉1👌1
ሊንኩን በመንካት
ካሉበት ሆነው በመመዝገብ
ካሉበት ሆነው ይክፈሉ !

👇👇👇👇👇👇👇

https://atrafisolution.com/am_ET/web/signup


☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

በአካል ለምጣት

22 ጎላጉል ህንፃ ጎን ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ 18 ቁጥር
👍9😍2👌1
አሁን ያለምንም አይነት ጭንቀት እና ችግር የራስህን መኪና ባለቤት ለመሆን የሚያስችል አስደሳች እድል አቅርበናል!

እንዴት?


- ቅድመ ቁጠባ፡ ብቻ 59,000 ብር

- ቀሪ ክፍያ፡ በየወሩ በ 3,000 ብር
በየሶስት ወሩ 50,000 ብር

- በየሶስት ወር እጣ፡ በየሶስት ወር በሚወጣ እጣ የመኪና ባለቤት ይሁኑ

- የራስህ መኪና፡ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ መኪናው ሙሉ በሙሉ የአንተ ይሆናል!

ለምን እኛን መቀላቀል አለብክ?


- ቀላል ክፍያ እቅድ፡ በየወሩ የሚከፈለው ክፍያ በጣም ቀላል እና ተቀባይነት ያለው ነው።

- ፍጥነት እና ምቾት፡ የራስህን መኪና ለመንዳት እና ባለቤት ለመሆን ምንም መጠበቅ አያስፈልግህም።

- እጅግ አጓጊ ዋጋ፡ በተወሰነ ገንዘብ የራስህን መኪና እዉን አድርግ!

የዚህ እድል ተጠቃሚ ለመሆን ቀጣዩን አማራጭ ተጠቀም ፡

1. 22 ጎላጉል ጎን ጎን ኖህ ህንፃ በመምጣት በመምጣት በአካል መመዝገብ ይችላሉ።

2. https://atrafisolution.com/am_ET/web/signup
ኦንላይን ተመዝግበው መክፈል ይችላሉ ።

🚗💨
👍20🔥3🤩31