Rise with us !
የቡዲዚም መስራች የሆነው ቡድሃ እንዲ ይላል
" ትልቁ ስህተት ጊዜ አለን ብለን ማሰባችን ነው "
ታላቁ መጽሐፍ ደሞ " ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ " ይላል።
ዛሬ ግን የኔ ፣ ያንተ ፣ የአንቺም ነው ፤
የዛሬ ውሳኔ ነገን እራሱ ስለእኛ እንዲያስብ ያረገዋል ።
በዚህ ግሩፕ ውስጥ በአጋጣሚ አልተገኙም ፣
ለእርስዎ ትክክለኛ ቦታ ላይ ተገኝተዋል ፤
ግን አቅሙ እያሎት እስከ ዛሬ ቁጠባዎን ካልጀመሩ ፤
ዛሬ እንዲቀላቀሉን እንጋብዞታለን ።
ከአትራፊ ቤተሰብ ጋር ይቀላቀሉ ፤ ዛሬ ከተባበርን ነገ ራሱ ለእኛ ከመሆን ውጪ አማራጭ የለውም ።
ሰላም ዋሉ ፣ ቀናችሁ ያማረ የደመቀ ይሁን ።
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇
Atrafi Saving and Credit cooperative Ltd
Addis Abeba, Ethiopia.
Address :- yologiya bulding 4th floor
Mobile ፦ 0903717173 / 0989717172
Office ፦ 0112724741

👍7👏4🤮2
ኢሜል እያለ እና ለመመዝገብ አስቸገረን ያላችሁ ሰዎች በቀላሉ በዚህ መመዝገብ ትችላላችሁ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScUSXsuQmON-hJmXSiUE9td95840Lug6rF6ohiYymGbuaTzbg/viewform?usp=pp_url

Google Docs
AtrafiSolution / ፎርሙን ይምሉና ይመዝገቡ /
ይህ በአትራፊ መፍትሄ በኩል ለዕብረተሰቡ የቀረበ እቁብ ነዉ፡፡
፦ የአንድ እቁብ አባላት ብዛት 100 ሰዎች ብቻ ይሆናሉ
፦ ቀድሞ የተመዘገበ የመጀመሪያው እቁብ አባልነት ተጠቃሚ ይሆናል
ለህብረተሰቡ ተቋማዊና ዋስትና ያለውን እቁብ በዘመናዊ አሰራር ይዘን ቀርበናል ።
የእናንተንም ችግር እንደሚከተለው ይፈታል
1፦ እቁቡ ዋስትና ስላለው ለሚጥሉት ብር አይጨነቁም
2፦ የአባላት የገንዘብ ፍላጎት በበቂ…

👍5
የአንተ ብር በጥቂት የዘራካት እንደዚህ ስንዴ መች ነው የምትለመልመው ?
ብዙዎች ገንዘባቸው ተጨማሪ ሃብት የምታመጣላቸው በረከታቸው አትመስላቸውም ።
ለዚህ ደሞ ምክንያቱ አንዱ ግንዛቤ ማጣት ሲሆን ሌላው የፋይናንስ ተቋማት ስግብግብነት ነው ። ለፍቶ ከሚቆጥበው ሰው የሰበሰቡትን ገንዘብ በከተማው 300 ለማይሞሉ ባሃብቶች ያድላሉ ። በዚህም የተነሳ እታች እና መሃል ያለው ማህበረሰብ በእሱ ገንዘብ ሌሎች እየበለፀጉበት እሱ ግን የበይ ተመልካች ሆኖ ቆይቷል ።
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ተቋም ግን ይህን የተሳሳተ ባህል ከስሩ መንግሎ ነቅሎ ለመጣል
"እኛ ጋር እየቆጠቡ ከ6ወር በኋላ 4እጥፍ ገንዘብ እንደሚኖርዎ እርግጠኛ ይሁን" በሚል መሪ ቃል በ2015 ሺዎችን ያሰቡትን ህልም እንዲጨብጡ ለማረግ ፕሮጀክት ነድፎ በፈጣን ግስጋሴ ላይ ይገኛል ።
በዚህ ፈጣን ባቡር ላይም እንዲሳፈሩ እርሶም ተጋብዘዋል ።
የተባረክ ጊዜ ይሁንላችሁ ።
for more info :-
0903717173 / 0989717172

❤5👍3
ማየት የምትፈልገውን ታያለህ ፤ መድረስ የምትፈልግበት ቦታ ትደርሳለክ ።
ብዙዎቻችሁ ከላይ ያለውን ኮካ ስታዩት ቀይ እንደሆነ አምናችዋል ፤ አምሮአችው ከዚህ በፊት የኮካ ጣሳ ቀይ ነው ብሎ ስላመነ ቀይ ሆኖ ታያችሁ እንጂ ሙሉ ለሙሉ ስዕሉ ጥቁር ነው ቀረብ አርጋችሁ ዙም አርጋችሁ ተመልከቱት ።
ምን ለማለት ነው ሰውን ሰው ያረገው እቁብ ነው የሚለውን ቃል የታመነው ለኖረበት ብቻ ነው ።
ሌላው እንደራሱ እይታ እንዲ ነው እንዲያ ነው ይላል እውነቱ ግን ሰውን ሰውን ያረገው እቁብ ነው ።
ተቀላቀሉን ።
for more info :-
0903717173 / 0989717172
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር

👍11
ኢሜል እያለ እና ለመመዝገብ አስቸገረን ያላችሁ ሰዎች በቀላሉ በዚህ መመዝገብ ትችላላችሁ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScUSXsuQmON-hJmXSiUE9td95840Lug6rF6ohiYymGbuaTzbg/viewform?usp=pp_url
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScUSXsuQmON-hJmXSiUE9td95840Lug6rF6ohiYymGbuaTzbg/viewform?usp=pp_url
Google Docs
AtrafiSolution / ፎርሙን ይምሉና ይመዝገቡ /
ይህ በአትራፊ መፍትሄ በኩል ለዕብረተሰቡ የቀረበ እቁብ ነዉ፡፡
፦ የአንድ እቁብ አባላት ብዛት 100 ሰዎች ብቻ ይሆናሉ
፦ ቀድሞ የተመዘገበ የመጀመሪያው እቁብ አባልነት ተጠቃሚ ይሆናል
ለህብረተሰቡ ተቋማዊና ዋስትና ያለውን እቁብ በዘመናዊ አሰራር ይዘን ቀርበናል ።
የእናንተንም ችግር እንደሚከተለው ይፈታል
1፦ እቁቡ ዋስትና ስላለው ለሚጥሉት ብር አይጨነቁም
2፦ የአባላት የገንዘብ ፍላጎት በበቂ…
፦ የአንድ እቁብ አባላት ብዛት 100 ሰዎች ብቻ ይሆናሉ
፦ ቀድሞ የተመዘገበ የመጀመሪያው እቁብ አባልነት ተጠቃሚ ይሆናል
ለህብረተሰቡ ተቋማዊና ዋስትና ያለውን እቁብ በዘመናዊ አሰራር ይዘን ቀርበናል ።
የእናንተንም ችግር እንደሚከተለው ይፈታል
1፦ እቁቡ ዋስትና ስላለው ለሚጥሉት ብር አይጨነቁም
2፦ የአባላት የገንዘብ ፍላጎት በበቂ…
🙏4👍2
Forwarded from Atrafi Solution / አትራፊ
ለመኪና እቁብ ቁጠባ ተመዝጋቢዎች ጥቂት ቦታዎች አሉን
ለመኪና የተለየዩ የእቁብ ቁጠባዎች ፦
1- በሳምንት 10,000 ብር
የሚወጣው የገንዘብ መጠን 1,500,000
2 - በሳምንት 5,000 ብር
የሚወጣው የገንዘብ መጠን 1,200,000
3 - በሳምንት 3,500 ብር
የሚወጣው የገንዘብ መጠን 1,000,000
ሐሙስ 19/12/2014 ይጀምራል
Atrafi Saving and Credit cooperative Ltd
Addis Abeba, Ethiopia.
Address :- yologiya bulding 4th floor
Mobile ፦ 0903717173 / 0989717172
Office ፦ 0112724741
ለመኪና የተለየዩ የእቁብ ቁጠባዎች ፦
1- በሳምንት 10,000 ብር
የሚወጣው የገንዘብ መጠን 1,500,000
2 - በሳምንት 5,000 ብር
የሚወጣው የገንዘብ መጠን 1,200,000
3 - በሳምንት 3,500 ብር
የሚወጣው የገንዘብ መጠን 1,000,000
ሐሙስ 19/12/2014 ይጀምራል
Atrafi Saving and Credit cooperative Ltd
Addis Abeba, Ethiopia.
Address :- yologiya bulding 4th floor
Mobile ፦ 0903717173 / 0989717172
Office ፦ 0112724741
👍8👏1
Forwarded from Atrafi Solution / አትራፊ
ኢሜል እያለ እና ለመመዝገብ አስቸገረን ያላችሁ ሰዎች በቀላሉ በዚህ መመዝገብ ትችላላችሁ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScUSXsuQmON-hJmXSiUE9td95840Lug6rF6ohiYymGbuaTzbg/viewform?usp=pp_url
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScUSXsuQmON-hJmXSiUE9td95840Lug6rF6ohiYymGbuaTzbg/viewform?usp=pp_url
Google Docs
AtrafiSolution / ፎርሙን ይምሉና ይመዝገቡ /
ይህ በአትራፊ መፍትሄ በኩል ለዕብረተሰቡ የቀረበ እቁብ ነዉ፡፡
፦ የአንድ እቁብ አባላት ብዛት 100 ሰዎች ብቻ ይሆናሉ
፦ ቀድሞ የተመዘገበ የመጀመሪያው እቁብ አባልነት ተጠቃሚ ይሆናል
ለህብረተሰቡ ተቋማዊና ዋስትና ያለውን እቁብ በዘመናዊ አሰራር ይዘን ቀርበናል ።
የእናንተንም ችግር እንደሚከተለው ይፈታል
1፦ እቁቡ ዋስትና ስላለው ለሚጥሉት ብር አይጨነቁም
2፦ የአባላት የገንዘብ ፍላጎት በበቂ…
፦ የአንድ እቁብ አባላት ብዛት 100 ሰዎች ብቻ ይሆናሉ
፦ ቀድሞ የተመዘገበ የመጀመሪያው እቁብ አባልነት ተጠቃሚ ይሆናል
ለህብረተሰቡ ተቋማዊና ዋስትና ያለውን እቁብ በዘመናዊ አሰራር ይዘን ቀርበናል ።
የእናንተንም ችግር እንደሚከተለው ይፈታል
1፦ እቁቡ ዋስትና ስላለው ለሚጥሉት ብር አይጨነቁም
2፦ የአባላት የገንዘብ ፍላጎት በበቂ…
👍6
ውድ የአትራፊ ቤተሰቦች ብር በባንክ አስገብታችሁ ያላወራረዳቹ ለስራ ቅልጥፍና ሲባል ሳታሳድሩ ስክሪን ሻት ወይም ፎቶ አንስታችሁ በቴሌግራም እንድትልኩልን ስንል እናሳስባለን።
Atrafi saving and credit cooperative, Ltd
0903717173 / 0989717172
Atrafi saving and credit cooperative, Ltd
0903717173 / 0989717172
👍3
Forwarded from Atrafi Solution / አትራፊ
ኢሜል እያለ እና ለመመዝገብ አስቸገረን ያላችሁ ሰዎች በቀላሉ በዚህ መመዝገብ ትችላላችሁ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScUSXsuQmON-hJmXSiUE9td95840Lug6rF6ohiYymGbuaTzbg/viewform?usp=pp_url
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScUSXsuQmON-hJmXSiUE9td95840Lug6rF6ohiYymGbuaTzbg/viewform?usp=pp_url
Google Docs
AtrafiSolution / ፎርሙን ይምሉና ይመዝገቡ /
ይህ በአትራፊ መፍትሄ በኩል ለዕብረተሰቡ የቀረበ እቁብ ነዉ፡፡
፦ የአንድ እቁብ አባላት ብዛት 100 ሰዎች ብቻ ይሆናሉ
፦ ቀድሞ የተመዘገበ የመጀመሪያው እቁብ አባልነት ተጠቃሚ ይሆናል
ለህብረተሰቡ ተቋማዊና ዋስትና ያለውን እቁብ በዘመናዊ አሰራር ይዘን ቀርበናል ።
የእናንተንም ችግር እንደሚከተለው ይፈታል
1፦ እቁቡ ዋስትና ስላለው ለሚጥሉት ብር አይጨነቁም
2፦ የአባላት የገንዘብ ፍላጎት በበቂ…
፦ የአንድ እቁብ አባላት ብዛት 100 ሰዎች ብቻ ይሆናሉ
፦ ቀድሞ የተመዘገበ የመጀመሪያው እቁብ አባልነት ተጠቃሚ ይሆናል
ለህብረተሰቡ ተቋማዊና ዋስትና ያለውን እቁብ በዘመናዊ አሰራር ይዘን ቀርበናል ።
የእናንተንም ችግር እንደሚከተለው ይፈታል
1፦ እቁቡ ዋስትና ስላለው ለሚጥሉት ብር አይጨነቁም
2፦ የአባላት የገንዘብ ፍላጎት በበቂ…
👍6👏2
ኢትዮጵያ ውስጥ ሲበደሩ ባንኩ ወይም አበዳሪው እየከፈሎት እንደሆነ ያውቃሉ ? ምክንያቱ እንደሚከተለው ነው :-
በጣም በውድ ወለድ ተበደሩ ቢባል 16% ነው
ዓመታዊ የዋጋ ግሽበት 35% ነው
በዚህ ምክንያት የሚከፍሉት ኢንተረስት 16% ላይ 35% ግሽበቱን ሲቀንሱ = -19% ወይም 19 ፐረሰንት አተረፉ ማለት ነው
በሌላ ምሳሌ እንየው ።
አንድ መኪና 1,000,000 ብር ተበድረው ገዙ
ለዚህም በቁርጥ ወለድ ወይም በአገልግሎት ክፍያ 16% (160,000) ለመክፈል ለአበዳሪው ለመመለስ ተስማሙ ።
በዚህም መሰረት በዓመቱ 1,160,000 ለባንኩ ይመልሳሉ ።
የመኪናው ወጋዉ ደግሞ በዓመታዊው የዋጋ ግሽበት ምክንያት 35% ይጨምራል ያ ማለት
የመኪናው ዋጋ 1,350,000 ብር ይሆናል ።
1,350,000 - 1,160,000 = 190,000
የመኪና ባለቤት ሆነው እዳዎትንም ከፍለው ተጨማሪ 190ሺ ብር አትርፈዋል ይህ እንግዲ ለ1ሚሊየን ብቻ ነው ።
ለበለጠ መረጃ
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
0903717173 / 0989717172
ሰባተኛ ዮሎጊያ ህንፃ 4ኛ ፎቅ

👍13🤩3
ዛሬን ባግባቡ የተጠቀሙ የነገ ገዢዎች ናቸው
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ፦
ሳምንታችሁ አትራፊ ይሁንላችሁ ፤
ሃሳባችሁ ሁሉ ይሳካላችሁ ፤
ከመልካም ፍላጎታችሁ ጋር ተገናኙ ፤
እስከ አሁን አትራፊ ቤተሰብን ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉን ፤ ብቻዎን ሊደክሙ አይገባም ተባብረን እልሞን እውን እናረጋል ።
አባላችን የሆናችሁም ከፍታችሁ በአስተማማኝ መሰረት ላይ ስላለ ደስ ይበላችሁ ።
ሙዳችሁን አሁኑኑ ከፍ ከፍ አድርጉ ፤ እስቲ ፈገግ ፤ ሳቅ
አሁንም ሳቅ ..... ... ... ... አዎ እንደሱ ነው የሚያምርብን ።፤ ሳምንታችንን ነቃ ፈገግ ብለን እንጀምራለን ።
ያው ሁሌም እንደምንለው ሳምንታችን አትራፊ ነው ።

🥰6👍5
አትራፊ በቀልጣፋና በፈጣን አቅርቦቶ በመደበኛ የቁጠባ ብድር እና በእቁብ ቁጠባ የተለያዩ የፋይናንስ አማራጮችን ይዞላችሁ ቀርቦል ።
አትራፍ አባላቶቹን የተሻለ ትርፋማ የሚሆኑበትን እና ወደተሻለ የኢኮኖሚ እድገት እንዲሻገሩ ድልድይ ሆኖ ከመጪው ተስፋቸው ጋር እንዲጨባበጡ በቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል ።
ተበዳሪ እና እቁብተኞቻችን ስለ ገንዘብ እና ቢዝነስ ነክ ነገሮች ላይ ተጨማሪ ክህሎት የሚያሳድጉበትን ስልጠና በታዋቂ የፋይናንስ ምሁራን ይሰጣል ።
ገንዘብዎ ተጨማሪ ዓብት የሚያመጣልዎ በረከትዎ ነው እንጂ ቁጭ እንዲል የተፈረደበት እዳዎ አይደለም ።
እኛ ጋር ከቆጠቡ መበደር መብትዎ ነው ።
ገንዘብዎን አስረው በእርስዎ ገንዘብ ሌሎች ሲመነጠቁ እርስዎ የበይ ተመልካች ሊሆኑ አይገባም ፣ ሌሎች የእርስዎን ብር ከተበደሩ እርሶም የእነሱን ብር የማይበደሩበት ምንም ህጋዊ ምክንያት የለም ።
Atrafi saving and credit cooperative, Ltd
Yologiya bulding 4th floor

👍10👏4