Atrafi Solution / አትራፊ
15.1K subscribers
464 photos
31 videos
2 files
298 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
Live stream scheduled for
#️⃣ በ59 ሺህ ብር ባለመኪና ይሁኑ!!!

….ስንላችሁ እንዴት ብላችሁ የጠየቃችሁ ነገ ረቡዕ (02/04/2017) ከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት በአትራፊ ቴሌግራም ቻናል ቀጥታ ስርጭት በመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያውን ተከታተሉ፡፡

በሰዓቱ ከታች በተቀመጠው ሊንክ ገብተው ይከታተሉ።

https://t.me/atrafisolution?livestream=71c250500aa9e49103

                    ታተርፉበታላችሁ❗️
👍265👏1😍1
Atrafi Solution / አትራፊ
#️⃣ በ59 ሺህ ብር ባለመኪና ይሁኑ!!! ….ስንላችሁ እንዴት ብላችሁ የጠየቃችሁ ነገ ረቡዕ (02/04/2017) ከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት በአትራፊ ቴሌግራም ቻናል ቀጥታ ስርጭት በመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያውን ተከታተሉ፡፡ በሰዓቱ ከታች በተቀመጠው ሊንክ ገብተው ይከታተሉ። https://t.me/atrafisolution?livestream=71c250500aa9e49103                     ታተርፉበታላችሁ❗️
#️⃣ በ59 ሺህ ብር ባለመኪና ይሁኑ!!!

….ስንላችሁ እንዴት ብላችሁ የጠየቃችሁ ዛሬ 10:00 ሰዓት በአትራፊ ቴሌግራም ቻናል ቀጥታ ስርጭት በመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያውን ተከታተሉ፡፡

በሰዓቱ ከታች በተቀመጠው ሊንክ ገብተው ይከታተሉ።

https://t.me/atrafisolution?livestream=71c250500aa9e49103

                    ታተርፉበታላችሁ❗️
👍111
Live stream finished (44 minutes)
የቻይናው ቢዋይዲ ኩባንያ ፎርድ እና ሆንዳን በመብለጥ የዓለማችን ቁጥር አንድ መኪና ሻጭ ተባለ ኩባንያው በ2024 አራት ሚሊዮን መኪኖችን ሸጧል

ቢዋይዲ በ2025 ስድስት ሚሊዮን መኪኖችን የመሸጥ እቅድ እንዳለውም አስታውቋል
የቻይናው ቢዋይዲ ኩባንያ ፎርድ እና ሆንዳን በመብለጥ የዓለማችን ቁጥር አንድ መኪና ሻጭ ተባለ።

በቻይናዋ ሸንዘን ማዕከሉን ያደረገው ቢዋይዲ የመኪና አምራች ኩባንያ አሁን ላይ በመኪና ሽያጭ የዓለማችን ቁጥር አንድ መሆን ችሏል።
ኩባንያው የ2024 ዓመት ውስጥ ባሉት 11 ወራት ውስጥ 3 ነጥብ 7 ሚሊዮን መኪኖችን ሸጧል፡፡

እንደ ሮይተርስ ዘገባ ኩባንያው በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ላለፉት ዓመታት ቀዳሚ የነበሩት የጃፓኑ ሆንዳን እና የአሜሪካውን ፎርድ ኩባንያዎችን በልጧል፡፡

በህዳር ወር ውስጥ ብቻ ከ500 ሸህ በላይ ቢዋይዲ ስሪት መኪኖች የተሸጡ ሲሆን ይህም ሌላኛው የዓለማችን ቁጥር አንድ የኤሌክትሪክ መኪና አምራች የሆነው ቴስላ ኩባንያንም መብለጥ ችሏል፡፡

አለም አቀፍ የመኪና አምራቾች እና የገበያ ድርሻቸው ምን ይመስላል?

በቻይና በህዳር ወር ውስጥ በቻ የተሸጡ መኪኖች ቁጥር ከ2 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ የሆነ ሲሆን ከዚህ ውስጥ የቢዋይዲ ድርሻ ትልቁ እንደሆነም ተገልጿል፡፡

ቢዋይዲ ኩባንያ በዚህ እየተጠናቀቀ ባለው የ2024 ዓመት ውስጥ ለ200 ሺህ ዜጎች አዲስ የስራ እድል ፈጥሯልም ተብሏል፡፡

ኩባንያው በሚቀጥለው የፈረንጆቹ 2025 ዓመት ውስጥ እስከ 6 ሚሊዮን መኪኖችን ለዓለም ገበያ ለመሸጥ ማቀዱ ተገልጿል፡፡

ቢዋይዲ ከሐምሌ እስከ መስከረም ባሉት ሶስት ወራት ውስጥ 28 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዋጋ ያላቸው 1 ነጥብ 3 መኪኖችን በመላው ዓለም ሸጧል ተብሏል።

በመላው ዓለም ያለው የመኪና ሽያጭ ኢንዱስትሪ እድገት አሳይቷል ተብሏል።

አል-ዐይን እንደዘገበው
👍36👌2
ምን አየጠበቁ ነው?

🤝ምዝገባ ተጀምሯል!

በ 59 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ እና 3ሺህ ብር ቁጠባ ከወለድ ነፃ በሆነው ACE Model የ 2024 ሞዴል የኤለክትሪክ ተሸከርካሪዎች ባለቤት ይሆናሉ!

ለመመዝገብ

https://atrafisolution.com/am_ET/web/signup

አድራሻ :-

📍 አዲስ አበባ ሃያ ሁለት ከጎላጎል አጠገብ ኖሕ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18 በአካል ቀርበው ሙሉ መረጃ ወስደው ወይም ካሉበት ሆነዉ ይመዝገቡ ::

የኮሚሽን ስራ አብረውን መስራት ከፈለጉ ፎርሙንም ነክተው ይመዝገቡ
👇👇👇

https://atrafisolution.com/am_ET/web/signup

☝️☝️☝️

በ ስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉልን!

📞 0940410326
📞 0940410327
📞 0940410328
📞 0940410329

ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ!

• ቴሌግራም https://t.me/atrafisolution

•ፌስቡክ
https://www.facebook.com/Atrafisolution?mibextid=ZbWKwL

• ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@atrafisolution?_t=8oJttgosand&_r=1

• ዩቲዩብ https://www.youtube.com/channel/UCoiaJVTSoY_Q77pPjT50zwQ

•ኢንስታግራም
https://www.instagram.com/atrafisolution?igsh=MXF1YXM4eHZjbGQ4cw==

#housing#cars#electriccar#apartment#ACE#atrafi#Equb#Ethiopia
👍151👏1
ውይይት...


በአዲስ አበባ እና ክልል ከተሞች የአትራፊ ሶሉሽን ወኪል ሆናችሁ ለመስራት የተመዘገባችሁ በጠቅላላ ዓርብ ታህሳስ 4 ከቀኑ 9:00 ሰዓት የቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት ውይይት ስለሚኖረን ከታች በተቀመጠው ሊንክ በሰዓቱ በመግባት እንድትሳተፉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

ወኪል ሆናችሁ በ አንድ ተመዝጋቢ ከ 17ሺህ እስከ 22ሺህ ተከፋይ ሁኑ!                                                                                                                              https://t.me/atrafiaffiliate?videochat=2b11da8b723a1f72c9
👍62👏1🙏1🤝1
ወለድ የለዉም‼️
ወለድ የለዉም‼️
ወለድ የለዉም‼️

ለበለጠ መረጃ

📌አዲስ አበባ 22 ከጎላጉል አጠገብ ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18 መተው ይጎብኙን📌

WhatsApp- 0940410326

ITelegram Facebook  | TikTok  |  YouTube  |  Instagram

ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ደውለው ያግኙን

👇👇👇

📞 0940410326
📞 0940410327
📞 0940410328
📞 0940410329
👍134🔥1👏1🎉1🙏1😍1
🚫 አይቻልም‼️ ያለው ማነው ?

ለበለጠ መረጃ

📌አዲስ አበባ 22 ከጎላጉል አጠገብ ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18 መተው ይጎብኙን📌

WhatsApp-    0940410326

ITelegram Facebook  | TikTok  |  YouTube  |  Instagram

ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ደውለው ያግኙን

             👇👇👇

📞 0940410326
📞 0940410327
📞 0940410328
📞 0940410329
👍4❤‍🔥11👏1🏆1
አዲስ ነገር…

በቀን ውስጥ የምናስተናግደው የስልክ ጥሪ በሺዎች በመሆኑ መስመራችን ተይዞባችሁ ልታገኙን ባልቻላችሁ ደንበኞቻችን ጥያቄ መሰረት ከታች የተዘረዘሩትን ተጨማሪ ሁለት ቁጥሮች መጨመራችንን እናሳውቃለን፡፡ 

በ 0915 36 95 95
  0915 37 95 95 ይደውሉ ያተርፋሉ!

                   ምን እየጠበቁ ነው?

አድራሻ

📌አዲስ አበባ 22 ከጎላጎል አጠገብ ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18 በአካል መተው ማብራሪያ ወስደው ይመዝገቡ📌

ወይም ባሉበት ሆነው የከፈሉበትን ልከው ኦንላይን ይመዝገቡ።

WhatsApp-    0940410326

ITelegram Facebook  | TikTok  |  YouTube  |  Instagram
👍72👏1
ሰበር መረጃ❗️

ምዝገባ ጥር 21 ይጠናቀቃል❗️

ምን እየጠበቁ ነው? 59 ሺህ ብር ዋጋ አግኝቷል ።

ለበለጠ መረጃ

📌አዲስ አበባ 22 ከጎላጉል አጠገብ ኖህ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18 መረጃ ይውሰዱ፤ይመዝገቡ።

WhatsApp-    0940410326

ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ደውለው ተጨማሪ መረጃ ያግኙ

             👇👇👇

📞 0940410326
📞 0940410327
📞 0940410328
📞 0940410329
📞 0915369595
📞 0915379595

ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ!

ITelegram Facebook  | TikTok  |  YouTube  |  Instagram
👍165🔥1
በመኪናዎ እየሰሩ እዳዎን ይከፍላሉ!

ምዝገባ ጥር 21 ይጠናቀቃል❗️

ምን እየጠበቁ ነው? 59 ሺህ ብር ዋጋ አግኝቷል ።

ለበለጠ መረጃ

📌አዲስ አበባ 22 ከጎላጉል አጠገብ ኖህ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18 መረጃ ይውሰዱ፤ይመዝገቡ።

WhatsApp-    0940410326

ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ደውለው ተጨማሪ መረጃ ያግኙ

             👇👇👇

📞 0940410326
📞 0940410327
📞 0940410328
📞 0940410329
📞 0915369595
📞 0915379595

ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ!

ITelegram Facebook  | TikTok  |  YouTube  |  Instagram
👍63👏2
የተጠናከረ የፋይናንስ አቅም ይዘናል!

ምዝገባ ጥር 21 ይጠናቀቃል❗️

ምን እየጠበቁ ነው? 59 ሺህ ብር ዋጋ አግኝቷል ።

ለበለጠ መረጃ

📌አዲስ አበባ 22 ከጎላጉል አጠገብ ኖህ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18 መረጃ ይውሰዱ፤ይመዝገቡ።

WhatsApp-    0940410326

ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ደውለው ተጨማሪ መረጃ ያግኙ

             👇👇👇

📞 0940410326
📞 0940410327
📞 0940410328
📞 0940410329
📞 0915369595
📞 0915379595

ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ!

ITelegram Facebook  | TikTok  |  YouTube  |  Instagram
6👍4🔥1🥰1👏1🎉1
ምዝገባ የካቲት 05 ይጠናቀቃል❗️

ምን እየጠበቁ ነው? 59 ሺህ ብር ዋጋ አግኝቷል ።

ለበለጠ መረጃ

📌አዲስ አበባ 22 ከጎላጎል አጠገብ ኖህ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18 መረጃ ይውሰዱ፤ይመዝገቡ።

ይመዝገቡ እና ይክፈሉ

https://atrafisolution.com/am_ET/web/signup

WhatsApp-    0940410326

ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ደውለው ተጨማሪ መረጃ ያግኙ

             👇👇👇

📞 0940410326
📞 0940410327
📞 0940410328
📞 0940410329
📞 0915369595
📞 0915379595

ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ!

ITelegram Facebook  | TikTok  |  YouTube  |  Instagram
👍13🙏43❤‍🔥1
ምዝገባ ጥር 21 ይጠናቀቃል❗️

ምን እየጠበቁ ነው? 59 ሺህ ብር ዋጋ አግኝቷል ።

ለበለጠ መረጃ

📌አዲስ አበባ 22 ከጎላጎል አጠገብ ኖህ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18 መረጃ ይውሰዱ፤ይመዝገቡ።

WhatsApp-    0940410326

ከታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች ደውለው ተጨማሪ መረጃ ያግኙ

             👇👇👇

📞 0940410326
📞 0940410327
📞 0940410328
📞 0940410329
📞 0915369595
📞 0915379595

ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ!

ITelegram Facebook  | TikTok  |  YouTube  |  Instagram
👍102
ሐሰተኛ የመረጃ ስርጭት ለማሳወቅ!!!

ድርጅታችን አትራፊ ሶሉሽን በንግድ ህጉ መሰረት እና በህብረት ስራ ማህበራት አዋጅ ቁጥር 985/2009 መሰረት ከሚመለከተው የመንግስት ተቋም ህጋዊ እውቅና እና የስራ ፍቃድ አግኝቶ ላለፉት ጊዜያት በትጋት እና በታማኝነት በመስራት ብዙዎችን ባለመኪና እና የቤት ባለቤት ማድረግ የቻለ ጠንካራ መሰረት ያለው ሺዎች በባለቤትነት ያቋቋሙት ተቋም ነው፡፡ በመሆኑም በርካታ ስራዎች የሰራ እና በመስራት ላይ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡

ይሁን እንጂ አንዳንድ ግለሰቦች በኢ.ፌ.ደ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የጥላቻ ንግግርን እና ሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1185/2012 በመጣስ በድርጅታችን ላይ ሀሰተኛ እና የፈጠራ ወሬ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲዎች በተደጋጋሚ ሲያሰራጩ ተመልክተናል፡፡

በመሆኑም በአዋጁ አንቀፅ 5 በግልፅ እንደተቀመጠው ማንኛውም ሰው የሐሰት መረጃን በአደባባይ ስብሰባዎች በብሮድካስት፣ በህትመት ወይም በማህበራዊ ሚዲያዎች ወይም በሌላ ተመሳሳይ ዘዴዎች አማካኝነት በፅሁፍ፣በምስል፣በድምፅ ወይም በቪዲዮ ማሰራጨት የተከለከለ ተግባር ነው፡፡

በዚሁ መሰረት በዚህ እኩይ ተግባር ላይ ተሰማርተው የሚገኙትን ግለሰቦች ለህግ ለማቅረብ እና ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ ለማድረግ እንቅስቃሴ ላይ መሆናችንን እናሳውቃለን፡፡

ውድ ደንበኞቻችን በማህበራዊ ሚዲያ የድርጅታችንን ስም ተጠቅመው መታወቅ እና ኮይን መሰብሰብ በሚመኙ ግለሰቦች የውሸት ዜና ግራ እንዳይጋቡ እያልን ለማንኛውም ጥያቄና ማብራሪያ በአድራሻዎቻችን ሙሉ እና ግልፅ መረጃ እንደሚያገኙ እናሳውቃለን፡፡
👍268👏4🙏3