Atrafi Solution / አትራፊ
15.1K subscribers
464 photos
31 videos
2 files
298 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬውኑ ይወስኑ !!!


Atrafi EQUB: Trust, Unity, Success**
"At Atrafi EQUB, we build on trust, unite for success, and achieve greatness together. Join us and experience the power of community-driven success! #AtrafiEQUB #TrustUnitySuccess"

አትራፊ እቁብ መተማመን፣ አንድነት፣ ስኬት
በአትራፊ እቀብ በመተማመን ላይ እንገነባለን፣ ለስኬት እንተባበራለን፣ እና በአንድነት ታላቅነትን እናሳካለን። ተቀላቀሉን እና በማህበረሰብ የሚመራውን የስኬት ሀይል ይቀናጁ !

አትራፊ እቁብ
Abyssinia 178625535
Dashen 5391705879011
Awash 013201262960901

https://www.tiktok.com/@atrafisolution

ያስገቡበትን የሚልኩበት የቴሌግራም ቁጥር
0940410326 / 0940410327 / 0940410328

አዲሱን ዓመት በራሶት መኪና ይጀምሩ
በደስታ ክረሙ

Register here 👇👇👇
https://forms.gle/jPtADduLopRAQDB2A

☝️☝️☝️☝️☝️


22 beside golagul Noah Building 2nd floor

#
👍7🔥52🎉2👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አትራፊ እቁብ የስኬት ትሩፋት
በአትራፊ እቁብ የስኬት ውርስ ይፍጠሩ። ማህበረሰባችንን ይቀላቀሉ እና ለሚመጣው ትውልድ ዘላቂ የሆነ ተፅእኖ ይተዉ።

Atrafi EQUB: A Legacy of Success**
"Create a legacy of success with Atrafi EQUB. Join our community and leave a lasting impact for generations to come. #AtrafiEQUB #LegacyOfSuccess"

ያስገቡበትን የሚልኩበት የቴሌግራም ቁጥር
0940410326 / 0940410327 / 0940410328

አዲሱን ዓመት በራሶት መኪና ይጀምሩ
በደስታ ክረሙ

አትራፊ እቁብ

Register here 👇👇👇
https://forms.gle/jPtADduLopRAQDB2A

22 beside golagul Noah Building 2nd floor

#
👍73👏3
ክቡራን ደንበኞቻችን በእናንተ ጥያቄ መሰረት ዛሬ ቅዳሜ ሙሉ ቀን እስከ 11 ሰዓት የምንሰራ መሆኑን እያበሰርን ።

ባለ መመቸት ምክንያት ውል ያልተዋዋላችሁ እና ክፍያ ያልፈፀማችሁ እጣ ላይ እንደማትገቡ አውቃችሁ ዛሬ እንድትጨርሱ ስንል እናሳስባለን

Atrafisolution
ይቅናችው ።
👍174
ክቡራን ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ነገ ዻጉሜ 5 ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ የመኪና እቁብ እጣ የሚወጣ መሆኑን እያበሰርን ቦታውን እና እጣ ቁጥራችሁን በቴክስት የላክንላችሁ መሆኑን እናሳውቃለን ።

በተጨማሪም እጣ አወጣጥ ስነ ስርዓቱን ነገ ከ7:30 ጀምሮ በቲክቶክ ቻናላችን ላይ በቀጥታ መመልከት ይችላሉ ።

ይቅናችሁ
Atrafisolution
የእናንተ እድገት ቤት
👍17🙏4
እንኳን ደስ አለን አትራፊ የመኪና እቁብ የወጣላቸው ቁጥሮች ።

1 :- 09
2 :- 54
3 :- 333
4 :- 153
5 :- 159
6 :- 254
7 :- 113
8 :- 86
9 :- 174
10 :- 387
👍43🤡5👏4👌2
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እንኳን 2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳቹ ። በሳቅ ጀምረናል በሳቅ እንጨርሰዋለን ❤️🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
👍23🎉6🔥2
እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ::

atrafisolution
🙏11👍106🥰2
እንኳን ደስ አለን በጉጉት ትጠብቁት የነበረው የሳምንት እቁብ ተጀምሯል

እታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
👇👇👇

https://forms.gle/9PE9qopgsEVGgQQu7


☝️☝️☝️

አትራፊ እቁብ

0940410326 / 27 / 28
👏11👍7
2016 እንዴት አለፈ ላሉን

እግዚአብሔር ይመስገን

አባሉን በብድር አንበሽብሸን ፣
ለቤት ማህበርተኞች የግንባታ ቦታ ባለቤት አርገን ፣
እቁብተኛን በካሽ በመኪና አስደስተን ።

እና በ2017 ምን አዲስ ካላችሁኝ

አባሎቻችንን ባለገንዘብ ባለንብረት ለማረግ ምለን ተነስተናል።

#atrafiSolution #atrafiEQUB
👍4812🥰7😍5👌4
እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🔥🔥🔥
👍2612🎉2🔥1
እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሰዎ መልካም በዓል ።

Atrafi solution
👍11🕊72🥰1
እንደ ማበደር ግን ምን ደስ የሚል ነገር አለ ?
በተለይ ደሞ የተበደረ ሰው ሲለወጥ እንደማየት 👏👏👏

ሁሉም ስራ ክቡር ነው ።
ግን ሰዎችን በፋይናንስ እንደ መድረስ የሚያስመርቅ ስራ በጣም አስደሳች ነው ።

የእናንተም ስራ በየቀኑ አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን የሚያስብል ይሁንላችሁ ።
51👍19👌4🥰3👏3🔥2