ለመኪና እቁብ ቁጠባ ተመዝጋቢዎች ጥቂት ቦታዎች አሉን
ለመኪና የተለየዩ የእቁብ ቁጠባዎች ፦
1- በሳምንት 10,000 ብር
የሚወጣው የገንዘብ መጠን 1,500,000
2 - በሳምንት 5,000 ብር
የሚወጣው የገንዘብ መጠን 1,200,000
3 - በሳምንት 3,500 ብር
የሚወጣው የገንዘብ መጠን 1,000,000
ሐሙስ 19/12/2014 ይጀምራል
Atrafi Saving and Credit cooperative Ltd
Addis Abeba, Ethiopia.
Address :- yologiya bulding 4th floor
Mobile ፦ 0903717173 / 0989717172
Office ፦ 0112724741

👍16
AtrafiSolution / ፎርሙን ይምሉና ይመዝገቡ /
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScUSXsuQmON-hJmXSiUE9td95840Lug6rF6ohiYymGbuaTzbg/viewform

Google Docs
AtrafiSolution / ፎርሙን ይምሉና ይመዝገቡ /
ይህ በአትራፊ መፍትሄ በኩል ለዕብረተሰቡ የቀረበ እቁብ ነዉ፡፡
፦ የአንድ እቁብ አባላት ብዛት 100 ሰዎች ብቻ ይሆናሉ
፦ ቀድሞ የተመዘገበ የመጀመሪያው እቁብ አባልነት ተጠቃሚ ይሆናል
ለህብረተሰቡ ተቋማዊና ዋስትና ያለውን እቁብ በዘመናዊ አሰራር ይዘን ቀርበናል ።
የእናንተንም ችግር እንደሚከተለው ይፈታል
1፦ እቁቡ ዋስትና ስላለው ለሚጥሉት ብር አይጨነቁም
2፦ የአባላት የገንዘብ ፍላጎት በበቂ…

👍10👏1
በስራ መደራረብ እና በቦታ እርቀት ምክንያት ቢሮ መምጣት ያልቻላችሁ ፤ ካላችሁበት ሆናችሁ ክፍያ መጀመር እንደምትፈልጉ ብዙዎቻችሁ በስልክ እና በቴክስት ጠይቃችሁናል ።
እኛም ለእናንተ ቀለል ለማረግ ኦንላይን መታወቂያ እና ፎቶ መቀበያ ፎርም አዘጋጅተናል ፤ የፋይናንስ ተቋም እንደመሆናችን እንደማንኛውም ባንክ ወይም ማይክሮ ፋይናንስ አዲስ አባል ስንቀበል መታወቂያ የመቀበል ግዴታ አለብን ።
ከታች ያለውን ተጭነው መታወቂያ እና ፎቶ ይላኩልን
👇👇👇
https://forms.gle/kqTJHyYEQmHhvQb56
👆👆👆👆👆👆👆
ይህን ፎርም ሞልታችሁ ስትጨርሱ ትክክለኛነቱን አረጋግጠን ክፍያ እንድትፈጽሙ እናረጋለን ። ከዚህ ውጪ የቁጠባ ክፍያ በቢሮ በኩል ብቻ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን ።
Atrafi saving and credit cooperative, Ltd.

👍13
ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤️👏
ዛሬ ለመኪና የእቁብ ቁጠባ የሚጀመርበት ቀን ነው ።
ቁጠባችሁን የጀመራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ።
ተመዘገባችሁ ቁጠባችሁን ያልጀመራችሁ እንደትጀምሩ እናስታውሳለን ።
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
Atrafi saving and credit cooperative,Ltd

ዛሬ ካልወሰንክ ታዲያ የምን ድህነት አልላቀቅ አለኝ ነው ?
ለምንም ነገር ይቅርታ አያስፈልገውም ።
ድህነት ማለት የፈለጉትን ነገር አለማሳካት ነው ። መኪና እያማረህ አይንህ ላይ ይዞራል ? በዚህ አያዝህ ስትዞር ትከርማለህ እንጂ መቼም አትነዳውም ።
ደሞም እና በምኔ ልቆጥብ ብርም አይበቃኝም ትላለህ አሉ 🤔 እና ብር አጠረህ ❗️ እና ማጠሩን ጥፉቱን የማን ልታረገው ነው ? የፈረደባት እቺን ሚስኪን ሀገር ወይስ ከቤተሰብህ አንዱን ?
ወዳጄ እኔ ልንገርህ ብር ማኔጅመንት ነው አባትህ 200 ብር ደሞዝ ሙሉ ቤተሰብ አስተምሮ ለቁም ነገር አብቅቷል ይህንም አይንህ አይቶ አጨብጭበህማል 👏👏👏 አንተ ግን እስከ አሁን 10 ሺዎች ወር አላዳርስ ብለውካል ። ይገርማል ።
ቁም እንጂ ። ❗️❗️❗️
በቃ ትላንት ላይመለስ ... የባከነውም ባከነ ፣ ያመለጠውም ሄደ ። .. ዛሬ ግን ያንተ ነው 👍 ማንም ሊቀማክ አይችልም ... ዛሬ ላይ ነገህን ስራ .. ለዚህም ደሞ ትችላለህ ብቁም ነህ ።
ወዳጄ አራዳ ሁን እንጂ ፦ ቆጥብ ፣ እቁብ ግባ ፣ ወጪ ቀንስ ፣ ቁጠባ ጨምር ።
ለዚህ ደሞ አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ሊያግዝህ ከበርህ ቆሟል ። እድልህን ተጠቀም እንኳን አንተ ሃይሌም በዘመኑ ሲሮጥ ድል በድል የሆነው በቡድን በቡድን ከአሯሯጭ ጋር ሩጦ ነው ።
ደሞም ሌላ ልጨምርልህ የአገርህ ቁጥር አንድ ሃብታም ማን ነበር ? ....... በቃ አንተ ስሙን ጥራው እኔ ግን ሚስጢሩን ልንገርህ ..... የሃብቱን ከግማሽ በላይ ያገኘው ባንኮች አሯሩጠውት በብድር ደግፈውት ነው ።
እና አንተ ምን ትጠብቃለህ ❓❓❓
Atrafi Saving and Credit cooperative Ltd
Addis Abeba, Ethiopia.
Address :- yologiya bulding 4th floor
Mobile ፦ 0903717173 / 0989717172
Office ፦ 0112724741
ለምንም ነገር ይቅርታ አያስፈልገውም ።
ድህነት ማለት የፈለጉትን ነገር አለማሳካት ነው ። መኪና እያማረህ አይንህ ላይ ይዞራል ? በዚህ አያዝህ ስትዞር ትከርማለህ እንጂ መቼም አትነዳውም ።
ደሞም እና በምኔ ልቆጥብ ብርም አይበቃኝም ትላለህ አሉ 🤔 እና ብር አጠረህ ❗️ እና ማጠሩን ጥፉቱን የማን ልታረገው ነው ? የፈረደባት እቺን ሚስኪን ሀገር ወይስ ከቤተሰብህ አንዱን ?
ወዳጄ እኔ ልንገርህ ብር ማኔጅመንት ነው አባትህ 200 ብር ደሞዝ ሙሉ ቤተሰብ አስተምሮ ለቁም ነገር አብቅቷል ይህንም አይንህ አይቶ አጨብጭበህማል 👏👏👏 አንተ ግን እስከ አሁን 10 ሺዎች ወር አላዳርስ ብለውካል ። ይገርማል ።
ቁም እንጂ ። ❗️❗️❗️
በቃ ትላንት ላይመለስ ... የባከነውም ባከነ ፣ ያመለጠውም ሄደ ። .. ዛሬ ግን ያንተ ነው 👍 ማንም ሊቀማክ አይችልም ... ዛሬ ላይ ነገህን ስራ .. ለዚህም ደሞ ትችላለህ ብቁም ነህ ።
ወዳጄ አራዳ ሁን እንጂ ፦ ቆጥብ ፣ እቁብ ግባ ፣ ወጪ ቀንስ ፣ ቁጠባ ጨምር ።
ለዚህ ደሞ አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ሊያግዝህ ከበርህ ቆሟል ። እድልህን ተጠቀም እንኳን አንተ ሃይሌም በዘመኑ ሲሮጥ ድል በድል የሆነው በቡድን በቡድን ከአሯሯጭ ጋር ሩጦ ነው ።
ደሞም ሌላ ልጨምርልህ የአገርህ ቁጥር አንድ ሃብታም ማን ነበር ? ....... በቃ አንተ ስሙን ጥራው እኔ ግን ሚስጢሩን ልንገርህ ..... የሃብቱን ከግማሽ በላይ ያገኘው ባንኮች አሯሩጠውት በብድር ደግፈውት ነው ።
እና አንተ ምን ትጠብቃለህ ❓❓❓
Atrafi Saving and Credit cooperative Ltd
Addis Abeba, Ethiopia.
Address :- yologiya bulding 4th floor
Mobile ፦ 0903717173 / 0989717172
Office ፦ 0112724741
👍11
በስራ መደራረብ እና በቦታ እርቀት ምክንያት ቢሮ መምጣት ያልቻላችሁ ፤ ካላችሁበት ሆናችሁ ክፍያ መጀመር እንደምትፈልጉ ብዙዎቻችሁ በስልክ እና በቴክስት ጠይቃችሁናል ።
እኛም ለእናንተ ቀለል ለማረግ ኦንላይን መታወቂያ እና ፎቶ መቀበያ ፎርም አዘጋጅተናል ፤ የፋይናንስ ተቋም እንደመሆናችን እንደማንኛውም ባንክ ወይም ማይክሮ ፋይናንስ አዲስ አባል ስንቀበል መታወቂያ የመቀበል ግዴታ አለብን ።
ከታች ያለውን ተጭነው መታወቂያ እና ፎቶ ይላኩልን
👇👇👇
https://forms.gle/kqTJHyYEQmHhvQb56
👆👆👆👆👆👆👆
ይህን ፎርም ሞልታችሁ ስትጨርሱ ትክክለኛነቱን አረጋግጠን ክፍያ እንድትፈጽሙ እናረጋለን ።
Atrafi saving and credit cooperative, Ltd.
እኛም ለእናንተ ቀለል ለማረግ ኦንላይን መታወቂያ እና ፎቶ መቀበያ ፎርም አዘጋጅተናል ፤ የፋይናንስ ተቋም እንደመሆናችን እንደማንኛውም ባንክ ወይም ማይክሮ ፋይናንስ አዲስ አባል ስንቀበል መታወቂያ የመቀበል ግዴታ አለብን ።
ከታች ያለውን ተጭነው መታወቂያ እና ፎቶ ይላኩልን
👇👇👇
https://forms.gle/kqTJHyYEQmHhvQb56
👆👆👆👆👆👆👆
ይህን ፎርም ሞልታችሁ ስትጨርሱ ትክክለኛነቱን አረጋግጠን ክፍያ እንድትፈጽሙ እናረጋለን ።
Atrafi saving and credit cooperative, Ltd.
❤1
የመመዝገቢያው ፎርም ያስቸገራችሁ 0903717173 በቴሌግራም ላይ ልታናግሩን ትችላላችሁ ።
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ስ/ማ
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ስ/ማ
❤5
ኦንላይን ተመዝግባችሁ ፤ ክፍያ ፈጽማችሁ ፤ ደረሰኝ በቴሌግራም ያላካችሁ ፤ ዳታችሁን ከወዲሁ ለመሰደር እንዲመች ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ወይም እስክሪን ሻት በቴሌግራም እንድትልኩልን ልናስታውስ እንወዳለን ።
Atrafi Saving and Credit cooperative Ltd
Addis Abeba, Ethiopia.
Address :- yologiya bulding 4th floor
Mobile ፦ 0903717173 / 0989717172
Office ፦ 0112724741
Atrafi Saving and Credit cooperative Ltd
Addis Abeba, Ethiopia.
Address :- yologiya bulding 4th floor
Mobile ፦ 0903717173 / 0989717172
Office ፦ 0112724741
👏5
Rise with us !
የቡዲዚም መስራች የሆነው ቡድሃ እንዲ ይላል
" ትልቁ ስህተት ጊዜ አለን ብለን ማሰባችን ነው "
ታላቁ መጽሐፍ ደሞ " ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ " ይላል።
ዛሬ ግን የኔ ፣ ያንተ ፣ የአንቺም ነው ፤
የዛሬ ውሳኔ ነገን እራሱ ስለእኛ እንዲያስብ ያረገዋል ።
በዚህ ግሩፕ ውስጥ በአጋጣሚ አልተገኙም ፣
ለእርስዎ ትክክለኛ ቦታ ላይ ተገኝተዋል ፤
ግን አቅሙ እያሎት እስከ ዛሬ ቁጠባዎን ካልጀመሩ ፤
ዛሬ እንዲቀላቀሉን እንጋብዞታለን ።
ከአትራፊ ቤተሰብ ጋር ይቀላቀሉ ፤ ዛሬ ከተባበርን ነገ ራሱ ለእኛ ከመሆን ውጪ አማራጭ የለውም ።
ሰላም ዋሉ ፣ ቀናችሁ ያማረ የደመቀ ይሁን ።
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇

👍7👏4🤮2
ኢሜል እያለ እና ለመመዝገብ አስቸገረን ያላችሁ ሰዎች በቀላሉ በዚህ መመዝገብ ትችላላችሁ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScUSXsuQmON-hJmXSiUE9td95840Lug6rF6ohiYymGbuaTzbg/viewform?usp=pp_url
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScUSXsuQmON-hJmXSiUE9td95840Lug6rF6ohiYymGbuaTzbg/viewform?usp=pp_url
Google Docs
AtrafiSolution / ፎርሙን ይምሉና ይመዝገቡ /
ይህ በአትራፊ መፍትሄ በኩል ለዕብረተሰቡ የቀረበ እቁብ ነዉ፡፡
፦ የአንድ እቁብ አባላት ብዛት 100 ሰዎች ብቻ ይሆናሉ
፦ ቀድሞ የተመዘገበ የመጀመሪያው እቁብ አባልነት ተጠቃሚ ይሆናል
ለህብረተሰቡ ተቋማዊና ዋስትና ያለውን እቁብ በዘመናዊ አሰራር ይዘን ቀርበናል ።
የእናንተንም ችግር እንደሚከተለው ይፈታል
1፦ እቁቡ ዋስትና ስላለው ለሚጥሉት ብር አይጨነቁም
2፦ የአባላት የገንዘብ ፍላጎት በበቂ…
፦ የአንድ እቁብ አባላት ብዛት 100 ሰዎች ብቻ ይሆናሉ
፦ ቀድሞ የተመዘገበ የመጀመሪያው እቁብ አባልነት ተጠቃሚ ይሆናል
ለህብረተሰቡ ተቋማዊና ዋስትና ያለውን እቁብ በዘመናዊ አሰራር ይዘን ቀርበናል ።
የእናንተንም ችግር እንደሚከተለው ይፈታል
1፦ እቁቡ ዋስትና ስላለው ለሚጥሉት ብር አይጨነቁም
2፦ የአባላት የገንዘብ ፍላጎት በበቂ…
👍5
የአንተ ብር በጥቂት የዘራካት እንደዚህ ስንዴ መች ነው የምትለመልመው ?
ብዙዎች ገንዘባቸው ተጨማሪ ሃብት የምታመጣላቸው በረከታቸው አትመስላቸውም ።
ለዚህ ደሞ ምክንያቱ አንዱ ግንዛቤ ማጣት ሲሆን ሌላው የፋይናንስ ተቋማት ስግብግብነት ነው ። ለፍቶ ከሚቆጥበው ሰው የሰበሰቡትን ገንዘብ በከተማው 300 ለማይሞሉ ባሃብቶች ያድላሉ ። በዚህም የተነሳ እታች እና መሃል ያለው ማህበረሰብ በእሱ ገንዘብ ሌሎች እየበለፀጉበት እሱ ግን የበይ ተመልካች ሆኖ ቆይቷል ።
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ተቋም ግን ይህን የተሳሳተ ባህል ከስሩ መንግሎ ነቅሎ ለመጣል
"እኛ ጋር እየቆጠቡ ከ6ወር በኋላ 4እጥፍ ገንዘብ እንደሚኖርዎ እርግጠኛ ይሁን" በሚል መሪ ቃል በ2015 ሺዎችን ያሰቡትን ህልም እንዲጨብጡ ለማረግ ፕሮጀክት ነድፎ በፈጣን ግስጋሴ ላይ ይገኛል ።
በዚህ ፈጣን ባቡር ላይም እንዲሳፈሩ እርሶም ተጋብዘዋል ።
የተባረክ ጊዜ ይሁንላችሁ ።
for more info :-
0903717173 / 0989717172

❤5👍3
ማየት የምትፈልገውን ታያለህ ፤ መድረስ የምትፈልግበት ቦታ ትደርሳለክ ።
ብዙዎቻችሁ ከላይ ያለውን ኮካ ስታዩት ቀይ እንደሆነ አምናችዋል ፤ አምሮአችው ከዚህ በፊት የኮካ ጣሳ ቀይ ነው ብሎ ስላመነ ቀይ ሆኖ ታያችሁ እንጂ ሙሉ ለሙሉ ስዕሉ ጥቁር ነው ቀረብ አርጋችሁ ዙም አርጋችሁ ተመልከቱት ።
ምን ለማለት ነው ሰውን ሰው ያረገው እቁብ ነው የሚለውን ቃል የታመነው ለኖረበት ብቻ ነው ።
ሌላው እንደራሱ እይታ እንዲ ነው እንዲያ ነው ይላል እውነቱ ግን ሰውን ሰውን ያረገው እቁብ ነው ።
ተቀላቀሉን ።

🙏4👍2