Atrafi Solution / አትራፊ
15.1K subscribers
464 photos
31 videos
2 files
298 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
እኛ እንዲ እናምናለን ❗️❗️❗️❗️❗️

ፍቅር እና ተስፋ የነገሮች ሁሉ መሰረት ነዉ ።

መዋደድ ዝም ብሎ ወሬ ብቻ ሳይሆን ሰጥቶ መቀበል ሲሆን የበለጠ አንደኛ ነዉ ።

ወደ እኛ ቢሮ ሲመጡ
ስታፎቻችን በእርሶ ጫማ ላይ ቆመዉ የሚያስፈልጎትን ስለ እዉነት ብቻ አማክረዉ  ደስተኛ ያረጉዎታል ።

ለምን ቢሉ ለሙስና እና ለማጉላላት ያሰበ ስታፍ ገና ከእኛ ወገን ሳይሆን ስለተባረረ ነዉ ።

ብዙዎች እዉነት ኢትዮጵያ ዉስጥ ነን ብለዉ  እስኪደነቁ ድረስ  ሙስናን ተፀይፈን ህብረተሰባችን እያገለገልን ያለን ምርጦች ነን ።

በሙስና እና በቢሮክራሲ ሌላ ቦታ ከተማማሩ ቤቶት ወደ ሆነዉ ወደ እኛ ይምጡ ።

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር

የምርጥ ስነ ምግባሮች ስብስብ

ገና እናስደንቆታለን ❤️🙏💥

አድራሻ

:- አዉቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

:- 22 ጎላጉል ጎን ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

0903717173 / 0989717172 / 0940410326 / 0940410327 / 0940410328 / 0940410329
👍285👏5😱2🔥1💯1
ምስጋና ሲበዛ
በሄድክበት ቦታ ሁሉ ሰዉ ላንተ ከወንበሩ ከተነሳ
በተገኘህበት ቦታ ሁሉ ላንተ ቅድሚያ ሲሰጥ ....
በዚህ ደስ አይበልህ ።

ይልቁኑ ስምህን በከንቱ የሚያነሱ ከበዙ
ትችት አስተያየቶች ወዳንተ ሲያመለክቱ
ጥላቻዎች በበሬ ወለደ አንተን ከከሰሱ

የዚህን ጊዜ ደስ ይበልህ 
ፈጣሪ በአንተ ትልቅን ነገር እንዳሰበ ልብ በል

ሁሌም ልብህን ቅን አርግ
ሰዎች ምን አሉኝ ብለህ አንተ አትክፋ

መጽሐፍ እንደሚለዉ
ሩጫ ለፈጣኖች፣
ውጊያም ለኀያላን አይደለም፤
እንጀራ ለጥበበኞች፣
ወይም ባለጠግነት ለብልሆች፣
ወይም ሞገስ ለዐዋቂዎች አይሆንም፤
ጊዜና ዕድል ግን ሁሉን ይገናኛቸዋል።

ሁሉንም እንደ አመጣጡ ለሚመልስልህ እና ዉጊያክን ለሚዋጋልህ ለእሱ ነገርህ አሳልፈክ ስጥ።

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን
ፍቅር እና ስኬት ብቻ እኛ ጋር ይሸመታል

የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ ።
👍6015🙏5💯5👏4🥰3👌2🔥1😍1
ድህነት ምጠጥን ትል ነበር አያቴ በጉራግኛ በሽታ ነዉ እንደ ማለት ነዉ ።

አዎ ድህነት በሽታ ነዉ ፤
ድህነት ከቃል የሚያጎል እጥረት ነዉ ፤
ድህነት ከፍ ብለህ እንዳትቆም የሚያረግ ግድብ ነዉ ፤
ድህነት በፍርዓት የሚመታ ስጋት ነዉ ፤
ድህነት ከሰዎች መጨረሻ የሚያስቀምጥ ወንበር ነዉ ፤
ድህነት ሰዉ ላይ እንድታድም የሚያረግ አመጽ ነዉ ።

አዎ ድህነት የምትወርሰዉ በሽታ ሳይሆን የአመለካከትህ ዉጤት ነዉ ።

ዛሬ ግን እኛ ጋር የምስራች አለን

በገንዘብ እጦት ድሃ መሆን ታሪክ አርገነዋል፤
ያሎትን ከቆጠቡ ቀሪዉን እኛ ጋር ሞልተዉ መንገዶን ያቅኑ።

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን
ድህነትን እስከ ወዳኛዉ አሽቀንጥሮ የሚጥል መድሀኒት አለን ።

አድራሻ ፦
፦ አዉቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
፦ 22 ጎላጉል ህንፃ ጎን ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

0903717173 / 0989717172 / 0940410326
0940410327 / 0940410328 / 0940410329
👍3211🥰6🔥4💯4🙏2😍2🤩1
Eid Mubarak

Atrafi saving and credit cooperative Ltd
👍125🎉2
ዛሬዉኑ ተመዝግበዉ መስከረም ሳይጠባ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ።

እዚህ ይመዝገቡ  👇👇👇

https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA

👆👆👆
👍144
👍116👏5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቆም ብሎ ማሰቡ አይከፋም !
ይህ ቪዲዮ ምን ይላል ?

የእዉነት ግን የተከተልከዉ ነገር ሁሉ እንደዚህ ቢሆንስ ?
ባህሌ ፣ ሃይማኖቴ ፣ወጌ ማረጌ ብለህ የተጠመድክበት ነገር  የአያትህ ስህተት ቢሆንስ ?

አንገቴን እሰጥበታለዉ ያልከዉ ነገር እዉነት ባይሆንስ ?

የምር ግን

ከሚነፍሰዉ ጋር አልነፈስክም ?
ካመፀዉ ጋርስ አላመጽክም ?
እዉነት የመሰለ ዉሸትስ አልገጠመክም ?

ራስን መመርመር አይከፋም ሁሉ ነገር እዉነት ስለማይሆን የምትከተለዉን ነገር ጠንቅቀህ እወቅ ::

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
#######
# 9287 #
######
👍21🔥2🤡2😱1
https://vm.tiktok.com/ZMrkR9GcV/

በሶሻል ሚዲያ ማናጀርነት በቋሚነት መስራት የምትፈልጉ እና ልምድ ያላችሁ ባስቀመጥነው ኢሜል ማመልከት ትችላላችሁ ።

ደሞዝ በስምምነት

Email:- atrafisolution@gmail.com

Call center 📞 ☎️ 9287
👍8
እኛ ጋር ለአፓርታማ ቤት 25% ክፍያ ስንት ይፈጃል ከተባለ ?

ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ 550,000
ባለ 2 መኝታ 80 ካሬ 700,000
ባለ 3 መኝታ 100 ካሬ 850,000
ባለ 3 መኝታ 120 ካሬ 999,000

ስፔሻል ግሩፕ
ባለ 3 መኝታ 105 ካሬ 2 ሚሊየን ብር

ከሁሉም በላይ ግራዉንድ ላይ ሱቅ በግል እና ሩፍ ላይ የጋራ መገልገያ አለዉ ።

እንዴት ሊረክስ ቻለ  ከተባለ ?

አርባ ሰዉ ያልበለጡ ሰዎች በመሃበር ተደራጅተዉ ከግንባታ ቦታ ግዢ ጀምረዉ እስከ ፍጻሜዉ አብረዉ ስለሚገነቡ እና በመሀከላቸዉም ነጋዴ ስለሌለ ነዉ ፤ እኛም ደግሞ ነገሮች ፈጣን እንዲሆኑ በማኔጅመንት ስለምናግዛቸዉ ነገሮች ቀላል ይሆንላቸዋል ።

ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁት መሰረት አዲስ ዙር ማህበር ማደራጀት ጀምረናል እስከ ሰኔ 5 ተመስርቶ ያልቃል ።

ዛሬዉኑ ተመዝግበዉ መስከረም ሳይጠባ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ።

እዚህ ይመዝገቡ  👇👇👇

https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA

👆👆👆

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር

9287
0903717173 / 0989717172 / 0940410329 / 0940410328 / 0940410327 / 0940410326
👍315
በደስታ እናገለግሎታለን።

ለወደደን ፣ ላደነቀን ፣ ላሞገሰን ብቻ ሳይሆን
ለጠላን ፣ ለከሰሰን ፣ ለሰደበንም ጭምር አገልጋዮች ነን ።

ሲሞቀን ከፍ ዝቅ የምንል ፤
ሲበርደን ዳር የምንይዝ አይደለንም።

በፈገግታ በፍቅር ሁሌም እናስተናግዶታለን ።

ሩቅ አልመዉ ፣ አብረዉ ለማደግ ከፈለጉ እኛን ይምረጡ ።

የእድገት እና ፍላጎቶት ጋር የሚጨባበጡበት ቤት ።

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ህ/ስ/ማ

9287 / 0903717173 / 0989717172

.
👍356👏4🔥3😁2
ሰው እንዳቅሙ ለቤቱ ወደ ጠረዼዛ ብዙ ነገር ይዞ ይቀርባል ። እኛም በአቅማችን ብር ሲፈለግ ለቁርስ አልያም ለምሳ እና ለእራት ይዘን ቀርበናል ።

ከዚህ ማዕድ ዛሬውኑ መጥተው የድርሻዎን ይውሰዱ ፣ ሲፈልጉ ለስራ ማንቀሳቀሻ ፣ ለመኪና ወይም ለቤት ፍላጎቶ መጠቀም ይችላሉ ።

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን ነገን ለመጨበጥ ዛሬ እኛን ይቀላቀሉ ።

Call center 9287

address አውቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

ደስታ ከእናንተ ጋር ይሁን ።
👍18👏8🥰5😁3
አዲሱ ስራ አስኪያጃችን ተስፍሽ መልካም ልደት ብለናል ።
መጪው ዘመንህ የስኬት እና የድል ይሁንልህ ።
🎉26👍228👏7
Bill Gates at Dick’s Burgers, Seattle, Washington waiting in line to place his order. When you’re worth $95 billion, casually dressed, you don’t need ‘swag’ to prove you’re ridiculously rich. He runs the largest charity in the world, & still stand in line like the rest of us, for burger, fries & Coke...that’s how real winners behave.

Atrafi saving and credit cooperatives Ltd
9287 / 0903717173 / 0989717172
👍255😁2👌2🥰1👏1😱1
ማምሻውን የዓለም ባንክ ይፋ ያደረገው የእርዳታ፣ የዕዳ ሽግሽግ እና የረጅም ጊዜ ብድር በጥቅሉ 16.6 ቢሊዮን ዶላር ነው።

በዚህ መሰረት
• 1 ቢሊዮን ዶላር ቀጥተኛ ስጦታ (grant)፤
• 500 ሚሊዮን ዶላር የእዳ ክፍያ እንዲራዘም፤
• 320 ሚሊዮን ዶላር ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ትብብር (IFC)፤
• 1.15 ቢሊዮን ዶላር የባለብዙ ወገን ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ፤
• 6 ቢሊዮን ዶላር በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት (ሁለት ቢሊዮን በየዓመቱ) ለበጀት ድጎማ
• 2.1 ቢሊዮን ዶላር ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ትብብር ለኢንቨስትመንት የምታገኘውን ሲጨምር፥ ኢትዮጵያ አሁን በቀጥታ የምታገኘውን 7 ቢሊዮን ዶላር ጨምሮ በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት በጠቅላላው 16̂.6 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ታገኛለች።

Atrafi saving and credit cooperatives Ltd
9287 / 0903717173 / 0989717172
👍444😁4👏3
በዘንድሮ በጀት ዓመት የእቅዳችንን 200 % በላይ ትርፍ በማግኘታችን ለመሳካቱ የጀርባ አጥንት የሆኑትን ስታፎቻችንን ከ60 - 100 % የደሞዝ ጭማሪ በማድረጋችን ከፍተኛ ደስታ ይሰማናል ።

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የእርሶ እድገት ቤት ።

# 9287 / 0989717172 / 0903717173
👍289👏7🙏2🔥1
ሰላም አትራፊ ቤተሰቦች !

ለአባላት ብቻ ::

አባል ሆናችዉ በአሰራራችን ላይ ማንኛዉም ኮሜንት እና ጥያቄ ካላችሁ ::

በስራ ሰዓት ብቻ በቀጥታ በቀጣዩ ስልክ አቶ ቴዎድሮስን ማግኘት ትችላላችሁ ::

0940410338
👏22👍193
በ59 ሺ ብር ቅድመ መዋጮ በየወሩ 2ሺ እየቆጠባችሁ የ2 ሚሊየን ብር መኪና ዉሰዱ ስንል ለዚህ የእቁብ ዓሳብ ነቃ ነቃ ካላላችሁ ታዲያ መቼ መኪና ልትሸምቱ ነዉ ?

እጣዉ ዻጉሜ 4 ይወጣል

ከታች ባለዉ ፎርም ሞልተዉ ዛሬዉኑ አባል ይሁኑን ።

https://forms.gle/jPtADduLopRAQDB2A
👍292😱1