Atrafi Solution / አትራፊ
15.1K subscribers
464 photos
31 videos
2 files
298 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
ይጫረቱ ያሸንፉ

የጨረታ ሰነዱን በታሸገ ኢንቨሎፕ አውቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ባለው ቢሮዋችን ላይ እስከ June 4 /2024 በአካል ያቅርቡ ።
በንጋታው 3:00 ሁሉም ተጫራቾች በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል ።

ተቋሙ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
👍202🥰1
ከዚህ በላይ ማገልገል !
ከዚህ በላይ እርካታ የለም !

ይህ የምታዩዋቸዉ መሬት አስተዳደር በተከፈተ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታቸዉን የገዙ ናቸዉ ።

ሰኔ ሳይመጣ ግንባታ ለመጀመር ተማምለዉ ተለያይተዋል ።

እኛም በቃላችን በመገኘታችን በጣም ደስተኞች ነን ።

በዛ ላይ በጣም ደስ የሚለዉ በማይታመን ዋጋ የቤት ባለቤት መሆናቸዉ ነዉ ።

እታች ያለዉን ፎርም ነክተዉ ዛሬዉኑ ይመዝገቡ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ።

በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ
👇👇👇

https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA

🖕🖕🖕

አትራፊ የሳቃችሁ ምንጭ ።
👍287👏2😁1
እኛ ጋር ለአፓርታማ ቤት 25% ክፍያ ስንት ይፈጃል ከተባለ ?

ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ 550,000
ባለ 2 መኝታ 80 ካሬ 700,000
ባለ 3 መኝታ 100 ካሬ 850,000
ባለ 3 መኝታ 120 ካሬ 999,000

ስፔሻል ግሩፕ
ባለ 3 መኝታ 105 ካሬ 2 ሚሊየን ብር

ከሁሉም በላይ ግራዉንድ ላይ ሱቅ በግል እና ሩፍ ላይ የጋራ መገልገያ አለዉ ።

እንዴት ሊረክስ ቻለ  ከተባለ ?

አርባ ሰዉ ያልበለጡ ሰዎች በመሃበር ተደራጅተዉ ከግንባታ ቦታ ግዢ ጀምረዉ እስከ ፍጻሜዉ አብረዉ ስለሚገነቡ እና በመሀከላቸዉም ነጋዴ ስለሌለ ነዉ ፤ እኛም ደግሞ ነገሮች ፈጣን እንዲሆኑ በማኔጅመንት ስለምናግዛቸዉ ነገሮች ቀላል ይሆንላቸዋል ።

ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁት መሰረት አዲስ ዙር ማህበር ማደራጀት ጀምረናል እስከ ሰኔ 5 ተመስርቶ ያልቃል ።

ዛሬዉኑ ተመዝግበዉ መስከረም ሳይጠባ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ።

እዚህ ይመዝገቡ  👇👇👇

https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA

👆👆👆

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር

0903717173 / 0989717172 / 0940410329 / 0940410328 / 0940410327 / 0940410326
👍345👏4😁2😱2👌1
እኛ እንዲ እናምናለን ❗️❗️❗️❗️❗️

ፍቅር እና ተስፋ የነገሮች ሁሉ መሰረት ነዉ ።

መዋደድ ዝም ብሎ ወሬ ብቻ ሳይሆን ሰጥቶ መቀበል ሲሆን የበለጠ አንደኛ ነዉ ።

ወደ እኛ ቢሮ ሲመጡ
ስታፎቻችን በእርሶ ጫማ ላይ ቆመዉ የሚያስፈልጎትን ስለ እዉነት ብቻ አማክረዉ  ደስተኛ ያረጉዎታል ።

ለምን ቢሉ ለሙስና እና ለማጉላላት ያሰበ ስታፍ ገና ከእኛ ወገን ሳይሆን ስለተባረረ ነዉ ።

ብዙዎች እዉነት ኢትዮጵያ ዉስጥ ነን ብለዉ  እስኪደነቁ ድረስ  ሙስናን ተፀይፈን ህብረተሰባችን እያገለገልን ያለን ምርጦች ነን ።

በሙስና እና በቢሮክራሲ ሌላ ቦታ ከተማማሩ ቤቶት ወደ ሆነዉ ወደ እኛ ይምጡ ።

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር

የምርጥ ስነ ምግባሮች ስብስብ

ገና እናስደንቆታለን ❤️🙏💥

አድራሻ

:- አዉቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

:- 22 ጎላጉል ጎን ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

0903717173 / 0989717172 / 0940410326 / 0940410327 / 0940410328 / 0940410329
👍285👏5😱2🔥1💯1
ምስጋና ሲበዛ
በሄድክበት ቦታ ሁሉ ሰዉ ላንተ ከወንበሩ ከተነሳ
በተገኘህበት ቦታ ሁሉ ላንተ ቅድሚያ ሲሰጥ ....
በዚህ ደስ አይበልህ ።

ይልቁኑ ስምህን በከንቱ የሚያነሱ ከበዙ
ትችት አስተያየቶች ወዳንተ ሲያመለክቱ
ጥላቻዎች በበሬ ወለደ አንተን ከከሰሱ

የዚህን ጊዜ ደስ ይበልህ 
ፈጣሪ በአንተ ትልቅን ነገር እንዳሰበ ልብ በል

ሁሌም ልብህን ቅን አርግ
ሰዎች ምን አሉኝ ብለህ አንተ አትክፋ

መጽሐፍ እንደሚለዉ
ሩጫ ለፈጣኖች፣
ውጊያም ለኀያላን አይደለም፤
እንጀራ ለጥበበኞች፣
ወይም ባለጠግነት ለብልሆች፣
ወይም ሞገስ ለዐዋቂዎች አይሆንም፤
ጊዜና ዕድል ግን ሁሉን ይገናኛቸዋል።

ሁሉንም እንደ አመጣጡ ለሚመልስልህ እና ዉጊያክን ለሚዋጋልህ ለእሱ ነገርህ አሳልፈክ ስጥ።

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን
ፍቅር እና ስኬት ብቻ እኛ ጋር ይሸመታል

የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ ።
👍6015🙏5💯5👏4🥰3👌2🔥1😍1
ድህነት ምጠጥን ትል ነበር አያቴ በጉራግኛ በሽታ ነዉ እንደ ማለት ነዉ ።

አዎ ድህነት በሽታ ነዉ ፤
ድህነት ከቃል የሚያጎል እጥረት ነዉ ፤
ድህነት ከፍ ብለህ እንዳትቆም የሚያረግ ግድብ ነዉ ፤
ድህነት በፍርዓት የሚመታ ስጋት ነዉ ፤
ድህነት ከሰዎች መጨረሻ የሚያስቀምጥ ወንበር ነዉ ፤
ድህነት ሰዉ ላይ እንድታድም የሚያረግ አመጽ ነዉ ።

አዎ ድህነት የምትወርሰዉ በሽታ ሳይሆን የአመለካከትህ ዉጤት ነዉ ።

ዛሬ ግን እኛ ጋር የምስራች አለን

በገንዘብ እጦት ድሃ መሆን ታሪክ አርገነዋል፤
ያሎትን ከቆጠቡ ቀሪዉን እኛ ጋር ሞልተዉ መንገዶን ያቅኑ።

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን
ድህነትን እስከ ወዳኛዉ አሽቀንጥሮ የሚጥል መድሀኒት አለን ።

አድራሻ ፦
፦ አዉቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
፦ 22 ጎላጉል ህንፃ ጎን ኖህ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

0903717173 / 0989717172 / 0940410326
0940410327 / 0940410328 / 0940410329
👍3211🥰6🔥4💯4🙏2😍2🤩1
Eid Mubarak

Atrafi saving and credit cooperative Ltd
👍125🎉2
ዛሬዉኑ ተመዝግበዉ መስከረም ሳይጠባ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ።

እዚህ ይመዝገቡ  👇👇👇

https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA

👆👆👆
👍144
👍116👏5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቆም ብሎ ማሰቡ አይከፋም !
ይህ ቪዲዮ ምን ይላል ?

የእዉነት ግን የተከተልከዉ ነገር ሁሉ እንደዚህ ቢሆንስ ?
ባህሌ ፣ ሃይማኖቴ ፣ወጌ ማረጌ ብለህ የተጠመድክበት ነገር  የአያትህ ስህተት ቢሆንስ ?

አንገቴን እሰጥበታለዉ ያልከዉ ነገር እዉነት ባይሆንስ ?

የምር ግን

ከሚነፍሰዉ ጋር አልነፈስክም ?
ካመፀዉ ጋርስ አላመጽክም ?
እዉነት የመሰለ ዉሸትስ አልገጠመክም ?

ራስን መመርመር አይከፋም ሁሉ ነገር እዉነት ስለማይሆን የምትከተለዉን ነገር ጠንቅቀህ እወቅ ::

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
#######
# 9287 #
######
👍21🔥2🤡2😱1
https://vm.tiktok.com/ZMrkR9GcV/

በሶሻል ሚዲያ ማናጀርነት በቋሚነት መስራት የምትፈልጉ እና ልምድ ያላችሁ ባስቀመጥነው ኢሜል ማመልከት ትችላላችሁ ።

ደሞዝ በስምምነት

Email:- atrafisolution@gmail.com

Call center 📞 ☎️ 9287
👍8