Atrafi Solution / አትራፊ
15.1K subscribers
464 photos
31 videos
2 files
298 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ቲክቶክ ላይ ላይቭ አብረዉን ለገቡ ተከታዮቻችን ለበዓል እንኳን አደረሳችሁ ስጦታ እንደሚከተለዉ አድርሰናል ።

ስጦታ አንዱ የበዓል ማድመቂያ ነዉ
መልካም የፋሲካ በዓል ።
👍33🔥3👌32🙏2
እንደ ቢሮ ጽዱ ኢትዮዽያን ተቀላቅለናል ።
እርሶም ይቀላቀሉ ።
👍30👏43😱2🤡2
ይጫረቱ ያሸንፉ

የጨረታ ሰነዱን በታሸገ ኢንቨሎፕ አውቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ባለው ቢሮዋችን ላይ እስከ June 4 /2024 በአካል ያቅርቡ ።
በንጋታው 3:00 ሁሉም ተጫራቾች በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል ።

ተቋሙ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
👍202🥰1
ከዚህ በላይ ማገልገል !
ከዚህ በላይ እርካታ የለም !

ይህ የምታዩዋቸዉ መሬት አስተዳደር በተከፈተ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታቸዉን የገዙ ናቸዉ ።

ሰኔ ሳይመጣ ግንባታ ለመጀመር ተማምለዉ ተለያይተዋል ።

እኛም በቃላችን በመገኘታችን በጣም ደስተኞች ነን ።

በዛ ላይ በጣም ደስ የሚለዉ በማይታመን ዋጋ የቤት ባለቤት መሆናቸዉ ነዉ ።

እታች ያለዉን ፎርም ነክተዉ ዛሬዉኑ ይመዝገቡ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ።

በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ
👇👇👇

https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA

🖕🖕🖕

አትራፊ የሳቃችሁ ምንጭ ።
👍287👏2😁1