Atrafi Solution / አትራፊ
15.1K subscribers
465 photos
31 videos
2 files
299 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
ለትልቅ ነገር በትልቁ አለን ፤
እኛ አትራፊዎች ነን ፤
እንኳን እኛ ያየን ያተርፋል ፣

አቅም የሆነን ለትልቅ እድገት እና ተስፋ የረዳን እግዚአብሔር የተመሰገነ አምላክ ነዉ ።

በጠዋት ቢሮ ገብተን ሰዎች ተበድረዉ ራሳቸዉን እና ሃገር ሲለወጥ ከማየት በላይ ደስታ የለንም ❤️

ዛሬ የእርሶ ደስታ ቀን ነዉ ፤

በፍቅር ስለተገነባን በፍቅር ከፍ ዝቅ ብለን ከፍላጎቶ ጋር እናጨባብቶታለን ።

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር 🙏🙏🙏
የእርሶ የእድገት ቤት ።
👌33👍32🥰75🙏4🔥3👏3💯3
ከዚህ በላይ ማገልገል !
ከዚህ በላይ እርካታ የለም !

ይህ የምታዩዋቸዉ መሬት አስተዳደር በተከፈተ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታቸዉን የገዙ ናቸዉ ።

ሰኔ ሳይመጣ ግንባታ ለመጀመር ተማምለዉ ተለያይተዋል ።

እኛም በቃላችን በመገኘታችን በጣም ደስተኞች ነን ።

በዛ ላይ በጣም ደስ የሚለዉ በማይታመን ዋጋ የቤት ባለቤት መሆናቸዉ ነዉ ።

እታች ያለዉን ፎርም ነክተዉ ዛሬዉኑ ይመዝገቡ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ።

https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA


አትራፊ የሳቃችሁ ምንጭ ።
👍53👏9🙏54🎉1👌1
በቲክ ቶክ 100 ሺ ፎሎወር ገብተናል እናመሰግናለን ::
👍54🎉76👏6👌5😁1
Happy international Labour Day
👍21👏3👌3😍32
የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ቲክቶክ ላይ ላይቭ አብረዉን ለገቡ ተከታዮቻችን ለበዓል እንኳን አደረሳችሁ ስጦታ እንደሚከተለዉ አድርሰናል ።

ስጦታ አንዱ የበዓል ማድመቂያ ነዉ
መልካም የፋሲካ በዓል ።
👍33🔥3👌32🙏2