ይመዝገቡና ሁለት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ::
ከታች ያለዉን ፎርም ተጭነዉ ይመዝገቡ 👇👇👇
https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA
.
ከታች ያለዉን ፎርም ተጭነዉ ይመዝገቡ 👇👇👇
https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA
.
👍59❤7👏5😍5
ለእስታፍ አባልሎቻችን እና አዲስ ለሚቀላቀሉን ቲሞቻችን በማስተር አስልጣኝ በአቶ ቢንያም ከፈና በደንበኞች አገልግሎት እና አያያዝ ላይ የ3 ቀን ስልጠና አጠናቀናል::
አትራፊ ሁሌም እናንተን ያገለግላል ኑ ::
አትራፊ ሁሌም እናንተን ያገለግላል ኑ ::
👍63👌11❤8🤡3🔥2👏1
እዚህ ምድር ላይ 1ሺህ ጊዜ የመወለድ እድል ባገኝ 2ሺህ ጊዜ ሀብታም እሆናለዉ ።
ሀብታም መሆን የሚታደል እጣ ሳይሆን ተፈልጎ የሚሰራ አመለካከት (mindset) ነዉ ።
እኔ ራሴን ድህነትን ከሚያበረታታ አመለካከት እና ደሃን ከሚያነግስ ማህበረሰብ ሆነ ሀይማኖት ራሴን አርቄያለዉ ።
ባጣ ባጣ እንኳን ሀብታም የሚያረገኝን መንገድ ከአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ጋር ጀምሬያለዉ ።
አንድ ሺህ ጊዜ ሀብታም ሆኜ ኖሬ ፤ ቀብሬ ከድሃ ሠርግ በልጦ ይህን አለም እሰናበታለዉ ።
እርሶም ዛሬ ምርጫዎትን ይወስኑ ።
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
አድራሻ ፦ አዉቶብስ ተራ ሰባተኛ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

👍37💯6🤩4🔥3❤2🥰2😱2🎉2👏1
ከዚህ በላይ ማገልገል !
ከዚህ በላይ እርካታ የለም !
ይህ የምታዩዋቸዉ መሬት አስተዳደር በተከፈተ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታቸዉን የገዙ ናቸዉ ።
ሰኔ ሳይመጣ ግንባታ ለመጀመር ተማምለዉ ተለያይተዋል ።
እኛም በቃላችን በመገኘታችን በጣም ደስተኞች ነን ።
በዛ ላይ በጣም ደስ የሚለዉ በማይታመን ዋጋ የቤት ባለቤት መሆናቸዉ ነዉ ።
እታች ያለዉን ፎርም ነክተዉ ዛሬዉኑ ይመዝገቡ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የግንባታ ቦታ ባለቤት ይሁኑ ።
https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA
አትራፊ የሳቃችሁ ምንጭ ።

👍53👏9🙏5❤4🎉1👌1