Atrafi Solution / አትራፊ
15K subscribers
465 photos
31 videos
2 files
299 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
የጨረታ ማስታወቂያ

ሰኔ ላይ በቤት ልማት ተደራጅተዉ የግንባታ ቦታ የገዙ አባላት ።

ሁሉን ነገር ጨርሰዉ የግንባታ ጨረታ አዉጥተዋል ።

📌አቅሙ ያላችሁ በሙሉ መወዳደር ትችላላችሁ ።
📌የጨረታ ሰነድ የመጨረሻ ማስረከቢያ ቀን ህዳር 10/2016 ።

የጨረታ ሰነድ ለማግኘት እና ለበለጠ መረጃ
0903717173 / 0926090971
👍13👏21
አስቸኩዋይ የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

የአትራፊ የገንዘብ እና ቁጠባ ብድር አባላት በመሉ
በመጪዉ ሐሙስ ህዳር 6/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00
በአዲስ ከተማ ክ/ከ ወረዳ 8 ወጣት ማዕከል ሰዓት አክብራቹ ቦታዉ እንድትገኙ ስንል በአክብሮት እናስታዉቃለን ።
👍1
4ኛዉን የቤት መሃበር በተሳካ ሁኔታ መስርተናል  ።

መስርተናል ስንል ቀላል ይመስላል ብዙ አልተናገርንም ፣
በማስታወቂያም ብዙ አልደረስንም  ።

ከአዲስ አበባ እስከ አሜሪካ ፣ አውሮፓ እስከ አረብ አገር አባሎችን ሰብስበናል  ።

ሰዉ መጣ ብቻ ብለን አናግበሰብስም ፣
በአንድ የቤት መሃበር ከ40 ሰዉ በላይም በአባልነት አንይዝም ።

የእዉነት ቤት መገንባት የፈለጉ ፣
በትክክል ግዴታቸዉን ሊወጡ የተዘጋጁ ፣
ፈጣን አባሎችን ብቻ እንይዛለን ።

የእኛ ስራ ደሞ በተመሰረቱ 2 ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የራሳቸዉን የግንባታ ቦታ እንዲገዙ አርገን
በ2 ዓመት ዉስጥ ቤታቸዉን እንዲረከቡ እናረጋለን  ።

እንዲህ የፈጠነዉ ከእኛ አይደለም
ከእኛ ጋር ለመጓዝ ከወሰናችሁ አባላቶቻችን ጥንካሬ እና ሁሌም ከሚረዳን ፈጣሪ ነዉ ።

5ኛ ዙር ላይ ተቀላቅላችሁ መጓዝ ከፈለጋችሁ ፤ በተጨማሪም በፍጥነት ወደ ግንባታ መግባት ካሰባችሁ ዛሬዉኑ ተቀላቀሉን ።

ለመመዝገብ 👇👇👇
በፎርሙ መረጃዉን ይሙሉ ።

https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA
👍247🙏4
እዉነት አሁንም አለች ፤
መታመንም ከነሙሉ ክብርዋ በዙፋንዋ ላይ ነች ።


ሀገር ታማለች እና
ከምትሰማዉ ፣ ከምታየዉ ነገር ተነስተህ
እዉነት ቀበርዋት ፣ መታመንን ሰቀልዋታ
አረ የምን ጉድ ዘመን ላይ ነዉ ያለነዉ እያልክ ታማርራለክ ?

የመስራት ፣
የመሮጥ ፣
የመለወጥ ተስፋክ ተመናምኖ ሀገርህን በየቀኑ በየወሬክ መሀል ላይ እየረገምካት ፣
ሁሉ ነገር ጨልሞብህ ተስፋ ለቆርጥክ ለአንተ  ።

እኔ ለአንተ ለአንቺ መልካም ዜና አለኝ !

እንዲ እንደሆነ አይቀርም ይልቅ ጊዜዉ እየረፈደ ነዉ !
እድሜህ ደሞ የትየለሌ እየቆጠረ ነዉ !

ሰዉ አበላሸ ብለህ አትበላሽ ፣
ሰዉ አጠፋ ብለህ አትጥፋ ፣

ታላቁ መጽሐፍ እንደሚል ጻዲቅ በርሀብ ዘመን ይጠግባል ።

ስለዚህ የአንተ ነገር እንዲህ ነዉ ።
በዚህ ጨለማ ዘመን ታበራለክ ፣
እምነት በጠፋበት ዘመን ትታመናለህ ።
አዉዳሚ በበዛበት ዘመን ታለማለህ ።

ምክንያቱም አንተ የምታየዉን ሳይሆን የምትወዳት እና የምታልማት ፤
ሀገሬ እንዲ መሆን ነበረባት የምትላት ምርጥ ሀገር ነዋሪ ኢትዮጵያዊ ነህ ።

ማዉራት ቀላል ነዉ ዋናዉ መደጋገፉ ነዉ ካልክ ከቤተሰብህ በላይ ቅርብ የሆነዉ አትራፊ አለለህ መጥተህ የገንዘብ ፍላጎትህን አሟላ 👍

አብራ ወንድሜ ❗️
አብሪ እህቴ ❗️

0903717173 / 0926090971
👍4515🥰3
ዝም ብለህ አልተፈጠርክም
ዝም ብለህ ወደዚህ ምድር አልመጣክም ።

አንተን የሚመስል የለም ወንድሜ ፣
ከዚህ ሁሉ ፍጥረት አንተን ብቸኛ ልዩ ነህ ።
ፈልገህ ካልመጣህ (ካልተወለድክ) ታዲያ የፈጠረህ ለአንተ ፦

ችግርን ፣
ማጣትን ፣
መጎሳቆልን ፣
እጥረትን ፣ ግራ መጋባትን አዉርሶክ ይሆን ?

ሁኔታዎች እንደዚህ ካሳሰበክ እኔ በአንተ ላይ የምፈርድ እኔ ማነኝ ?

በቃ እንደ ተባለዉ እያለ ካልሆነ ከሌለህ የለህም ።

ግን እኮ መቼስ ፈጣሪን ታምናለህ ብዬ አስባለዉ ፣
እናም የምታምነዉ ፈጣሪ እንዴት ያለ ነዉ ብዬ ብጠይቅህ ?
ባለ ፀጋ ብለህ አንዱን የአምላክነቱን መገለጫ ትነግረኛለህ ።

እና እርስ በእርሱ አይጋጭም ?
ባለፀጋ አምላክ ያህል ይዘህ !
አንተ ግን በእጥረት ተመትተክ እንዴት ይሆናል ?

የሆነ ቦታ የተላለፍክ አይመስልክህም ?
ባለ ፀጋ ጌታ ወርቁና ብሩ የፈጠረ አምላክ ልጅ ሆነህ ነገሮች በተቃራኒዉ ከሄዱ የጤና ነዉ ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል ?

ምክንያቱም
የነብር ልጅ ነብር
የአንበሳ ልጅ አንበሳ
የባለፀጋም ልጅ ባለፀጋ ነዉ ።

ያዉ ለማስታወስ ያክል ነዉ እንጂ
የባለ ፀጋነት አንዱ ምንጭም ብድር ነዉ ።
እኛ አትራፊዎች ጠዋት ጠዋት ቢሮ የምንከፍተዉ አንተን አዎ አንተን ባለፀጋ ለማረግ ነዉ ።

መጥተዉ ይበደሩ

0903717173 / 0926090971
👍4011👏6
We are seeking for driven, extroverted, and committed individuals to join our real estate sales team.

Responsibilities:
Generate leads and build relationships with clients
Negotiate deals and contracts
Stay up-to-date with the real estate market and industry trends
Meet sales targets and goals.

📌   Generate leads and build relationships with potential clients.
📌 Conduct property viewings and provide expert guidance.
📌 Negotiate deals and contracts.
📌 Stay up-to-date with market trends.
Meet sales targets and goals

Qualifications:
📌 work experience in the real estate sales sector is preferred
📌 Excellent communication, negotiation, and presentation skills.
📌 skills Ability to work independently and as part of a team Driven,
📌 Ability to meet sales targets and goals. If you are passionate about real estate sales and have the required skills and experience,  we encourage you to apply for this position
📌 salary :- 8,000
Submit your cv via Email :- atrafisolution@gmail.com
valid until 01/04/16
👍156
ደስ የሚል ነዉ እጅግ በጣም ደስ የሚል ።

ደስታዉ ምንድ ነዉ ትሉ ይሆናል ?
የደስታዉ ምንጭም ፦

ፀሐዩ ፣ ብርዱ ፣ ንፋሱ ብለን ከተፈጠሮ ጋር አናገናኘዉም ።

ገንዘቡ ፣ ወርቁ ፣ አልማዙ ብለንም ከቁስ ጋር አናገናኘዉም ።

ፍቅሩ ፣ ደስታዉ ፣ ቤተሰቡ ብለንም ከፋሚሊ ጋር አናገናኘዉም ።

ደስታዉ አንድ ነዉ እሱም
እኛ ልዩ ነን ።

በዚህ ዘመን ላይ የጎደለንን ሳይሆን ያለንን እያመሰገንን የምንኖር ምርጦች ነን ።

የደስታችንም ምንጭ ባለንም በሌለንም ላይ የዉስጣችንም ሰላም እና የፍቅር ምንጭ እርሱ ፈጣሪ ነዉ ።

የፈጣሪ ሰላምና ፍጹም ደስታ ከእናንተ ጋር ይሁን ።

በደስታ ተበድራችሁበት በደስታ የምትከፍሉበት ተቋም ማነዉ ከተባለ አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነዉ ።

0903717173 / 0926090971
👍4115👏6
ለአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር አባላት በሙሉ
የፊታችን ሐሙስ 04/04/16 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አዳራሽ ከጠዋቱ 3:00 ላይ እንድትገኙልን ስንል ከአክብሮት ጋር ጥሪ እናቀርባለን ።
👍143😱2
መራር እዉነት ❗️❗️❗️📌

👉 ጎርፍ ሲመጣ በህንፃ ካማረዉ የሀብታም ቤት ይልቅ በደሳሳ ሳር የተሰራችዉን ቤት ይዞ ይሄዳል ። ለምን ?

👉 በጦርነት ጊዜ ምላጩን ከሚያስጀምሩት ባላስልጣናት እና ተቋዋሚዎች ይልቅ ፣ የድሃ ልጅ የጥይት ራት ይሆናል ። ለምን ?

👉 አንዱ መታከሚያ አጥቶ በመኪና በካርቶን እየተለመነለት አንዱ ለማይረባ ድግስ 100 ሰዉ የሚታከምበትን ብር በአንድ ቀን ይበትናል ። ለምን ?

👇 የእኔ መልስ አንድ ነዉ

📌 እያለ ካልሆነ ከሌለህ የለህም ።

📌 ሲቀጥል ላለዉ ይጨመርለታ ብሎ ደሞ መጽሐፉ አስሮታል ።

👍 የእኛ ስራም ደሞ ያለዉ ላይ መጨመር ነዉ ።

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን ።

ይበደሩ አንልም የሚገባዎትን ይዘዉ ይመለሱ ።

0903717173 / 0926090971
👍518🙏5😁4😍4🔥1