Atrafi Solution / አትራፊ
15K subscribers
465 photos
31 videos
2 files
299 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
እንዲህ ከመሆን ዉጪ ምን አማራጭ አለን  ???

የተሳፈርንበት ባቡር ፈጣን ነዉ ፣
በፍጥነታችንም ብዙዎች ተገርመዋል ፣
ሰዎች እኛ ጋር መጥተዉ ተበድረዉ ሲሄዱ ከግራ ኪሳቸዉ ብር የሚያወጡ ያህል ቀላል አርገንላቸዋል ።

ለሚሰሩ ፣ ለሚተጉ ረፍት ሆነናል ፤
ብዙዎችን የስራ መንቀሳቀሻ ብድር ከመስጠት ጀምረን ፣ ፈልሰስ የሚሉበት መኪና እና
ቅርሳቸዉ የሆነዉን ቤታቸዉን አስገዝተናል ።

ይህ ሁሉ የሆነዉ ግን ከእኛነዉ ብለን የምንኮራ ግብዞች አይደለንም  ፥

ዋና መደገፊያ ክንዳችን ከሰማይ አርገን 
በጠንካራ አባላቶቻንን ተደግፈን
ትጉህ የሆኑ ስታፎቻችን ይዘን  ።

አባሎቻችንን እያስደሰትን ፤ ለብዙዎችም የገንዘብ ረፍት ሆነን በሃገራችን ላይ እንነግሳለን ። 

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን ፤
በዋነኛነት በቅንነት እና በፍጥነት ወደኛ የሚመጡ አባላትን ለማገዝ ሁሌም ጠዋት ጠዋት ቢሮዋችንን እንከፍታለን ።

Atrafi saving and credit coop, Ltd
0903717173 / 0926090971
👍22😍54
https://forms.gle/sBa3Gwfji7pfL5zi9

ለ4ኛ ዙር የቤት ተመዝጋቢዎች በሙሉ ጥቅምት 26 /2016 የመመስረቻ ጉባኤ የምናረግ ሲሆን ቦታዉን በግል አድራሻችሁ የምንልክ ይሆናል ።

https://forms.gle/sBa3Gwfji7pfL5zi9

ከ4ኛ ዙር አባላት ጋር ተቀላቅላችሁ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የግንባታ ቦታ ባለቤት መሆን የምትፈልጉ ባሉት ጥቂት ቦታዎች መቀላቀል ይችላሉ ።

https://forms.gle/sBa3Gwfji7pfL5zi9
👍14🙏5🔥32
የጨረታ ማስታወቂያ

ሰኔ ላይ በቤት ልማት ተደራጅተዉ የግንባታ ቦታ የገዙ አባላት ።

ሁሉን ነገር ጨርሰዉ የግንባታ ጨረታ አዉጥተዋል ።

📌አቅሙ ያላችሁ በሙሉ መወዳደር ትችላላችሁ ።
📌የጨረታ ሰነድ የመጨረሻ ማስረከቢያ ቀን ህዳር 10/2016 ።

የጨረታ ሰነድ ለማግኘት እና ለበለጠ መረጃ
0903717173 / 0926090971
👍13👏21
አስቸኩዋይ የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

የአትራፊ የገንዘብ እና ቁጠባ ብድር አባላት በመሉ
በመጪዉ ሐሙስ ህዳር 6/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00
በአዲስ ከተማ ክ/ከ ወረዳ 8 ወጣት ማዕከል ሰዓት አክብራቹ ቦታዉ እንድትገኙ ስንል በአክብሮት እናስታዉቃለን ።
👍1
4ኛዉን የቤት መሃበር በተሳካ ሁኔታ መስርተናል  ።

መስርተናል ስንል ቀላል ይመስላል ብዙ አልተናገርንም ፣
በማስታወቂያም ብዙ አልደረስንም  ።

ከአዲስ አበባ እስከ አሜሪካ ፣ አውሮፓ እስከ አረብ አገር አባሎችን ሰብስበናል  ።

ሰዉ መጣ ብቻ ብለን አናግበሰብስም ፣
በአንድ የቤት መሃበር ከ40 ሰዉ በላይም በአባልነት አንይዝም ።

የእዉነት ቤት መገንባት የፈለጉ ፣
በትክክል ግዴታቸዉን ሊወጡ የተዘጋጁ ፣
ፈጣን አባሎችን ብቻ እንይዛለን ።

የእኛ ስራ ደሞ በተመሰረቱ 2 ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የራሳቸዉን የግንባታ ቦታ እንዲገዙ አርገን
በ2 ዓመት ዉስጥ ቤታቸዉን እንዲረከቡ እናረጋለን  ።

እንዲህ የፈጠነዉ ከእኛ አይደለም
ከእኛ ጋር ለመጓዝ ከወሰናችሁ አባላቶቻችን ጥንካሬ እና ሁሌም ከሚረዳን ፈጣሪ ነዉ ።

5ኛ ዙር ላይ ተቀላቅላችሁ መጓዝ ከፈለጋችሁ ፤ በተጨማሪም በፍጥነት ወደ ግንባታ መግባት ካሰባችሁ ዛሬዉኑ ተቀላቀሉን ።

ለመመዝገብ 👇👇👇
በፎርሙ መረጃዉን ይሙሉ ።

https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA
👍247🙏4
እዉነት አሁንም አለች ፤
መታመንም ከነሙሉ ክብርዋ በዙፋንዋ ላይ ነች ።


ሀገር ታማለች እና
ከምትሰማዉ ፣ ከምታየዉ ነገር ተነስተህ
እዉነት ቀበርዋት ፣ መታመንን ሰቀልዋታ
አረ የምን ጉድ ዘመን ላይ ነዉ ያለነዉ እያልክ ታማርራለክ ?

የመስራት ፣
የመሮጥ ፣
የመለወጥ ተስፋክ ተመናምኖ ሀገርህን በየቀኑ በየወሬክ መሀል ላይ እየረገምካት ፣
ሁሉ ነገር ጨልሞብህ ተስፋ ለቆርጥክ ለአንተ  ።

እኔ ለአንተ ለአንቺ መልካም ዜና አለኝ !

እንዲ እንደሆነ አይቀርም ይልቅ ጊዜዉ እየረፈደ ነዉ !
እድሜህ ደሞ የትየለሌ እየቆጠረ ነዉ !

ሰዉ አበላሸ ብለህ አትበላሽ ፣
ሰዉ አጠፋ ብለህ አትጥፋ ፣

ታላቁ መጽሐፍ እንደሚል ጻዲቅ በርሀብ ዘመን ይጠግባል ።

ስለዚህ የአንተ ነገር እንዲህ ነዉ ።
በዚህ ጨለማ ዘመን ታበራለክ ፣
እምነት በጠፋበት ዘመን ትታመናለህ ።
አዉዳሚ በበዛበት ዘመን ታለማለህ ።

ምክንያቱም አንተ የምታየዉን ሳይሆን የምትወዳት እና የምታልማት ፤
ሀገሬ እንዲ መሆን ነበረባት የምትላት ምርጥ ሀገር ነዋሪ ኢትዮጵያዊ ነህ ።

ማዉራት ቀላል ነዉ ዋናዉ መደጋገፉ ነዉ ካልክ ከቤተሰብህ በላይ ቅርብ የሆነዉ አትራፊ አለለህ መጥተህ የገንዘብ ፍላጎትህን አሟላ 👍

አብራ ወንድሜ ❗️
አብሪ እህቴ ❗️

0903717173 / 0926090971
👍4515🥰3
ዝም ብለህ አልተፈጠርክም
ዝም ብለህ ወደዚህ ምድር አልመጣክም ።

አንተን የሚመስል የለም ወንድሜ ፣
ከዚህ ሁሉ ፍጥረት አንተን ብቸኛ ልዩ ነህ ።
ፈልገህ ካልመጣህ (ካልተወለድክ) ታዲያ የፈጠረህ ለአንተ ፦

ችግርን ፣
ማጣትን ፣
መጎሳቆልን ፣
እጥረትን ፣ ግራ መጋባትን አዉርሶክ ይሆን ?

ሁኔታዎች እንደዚህ ካሳሰበክ እኔ በአንተ ላይ የምፈርድ እኔ ማነኝ ?

በቃ እንደ ተባለዉ እያለ ካልሆነ ከሌለህ የለህም ።

ግን እኮ መቼስ ፈጣሪን ታምናለህ ብዬ አስባለዉ ፣
እናም የምታምነዉ ፈጣሪ እንዴት ያለ ነዉ ብዬ ብጠይቅህ ?
ባለ ፀጋ ብለህ አንዱን የአምላክነቱን መገለጫ ትነግረኛለህ ።

እና እርስ በእርሱ አይጋጭም ?
ባለፀጋ አምላክ ያህል ይዘህ !
አንተ ግን በእጥረት ተመትተክ እንዴት ይሆናል ?

የሆነ ቦታ የተላለፍክ አይመስልክህም ?
ባለ ፀጋ ጌታ ወርቁና ብሩ የፈጠረ አምላክ ልጅ ሆነህ ነገሮች በተቃራኒዉ ከሄዱ የጤና ነዉ ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል ?

ምክንያቱም
የነብር ልጅ ነብር
የአንበሳ ልጅ አንበሳ
የባለፀጋም ልጅ ባለፀጋ ነዉ ።

ያዉ ለማስታወስ ያክል ነዉ እንጂ
የባለ ፀጋነት አንዱ ምንጭም ብድር ነዉ ።
እኛ አትራፊዎች ጠዋት ጠዋት ቢሮ የምንከፍተዉ አንተን አዎ አንተን ባለፀጋ ለማረግ ነዉ ።

መጥተዉ ይበደሩ

0903717173 / 0926090971
👍4011👏6