Atrafi Solution / አትራፊ
15K subscribers
302 photos
31 videos
2 files
276 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
አዲስ ዓመትን ቀለል አረጉት ስሙን ።

እዚህ ለመድረስ 👇

👉 ታመናል
👉 ተጨንቀናል
👉 ብዙ ነገር በህይወታችን አልፈዋል
👉  ከቤተሰብ ፣ ከወዳጅ ፣ ከጓደኛ ብዙዎችን ወደ ማይመለስ አለም ሸኝተናል ( ነብስ ይማር ) ።

➯ ትራሳችን ላይ ቆዝመን ፣
➯ እንባ አምልጦን አልቅሰን ፤ በሰዉ ፊት ጀግና ለመምሰል ሁሉን ዋጥ አርገናል ።
➯ ለበጎ ያልነዉ መሮብናል
➯ ያመናቸዉ ከድተዉናል
➯ ባልናገር ኖሮ ብለን በቃላችን አዝነናል

😯 አንዳንዶች ከቁመት እና ከመሸበት ዉጪ ምንም አልጨመራችሁ ይሆናል ።

ግን በእርግጠኝነት 2016
እንዳለፈዉ ዓመት ብቻ አይሆንም


🙏 እናብባለን
🙏 ያዩን ይገረማሉ
🙏 የፊታችን ወዝ ከተነጠረ ቂቤ በላይ ያበራል

🙏 ሰላማችን በጥይት እና በሁካታ መሐል እንኳን  በሳቅ ይሞላል ።
🙏 ማንም ቢመጣ ማንም ቢሄድ ላየን ሁሉ ፍቅር  ፤ ለቀረበን ሁሉ ረፍት እንሆናለን ።
🙏 በኑሮ ዉድነት መሐል አካዉንታችን ፈገግ ይላል ።
🙏 ነገራችን ወንዝ ዳር እንደተተከለ ዛፍ ሁሌም ያምርበታል ።

2016 ለእኔ ፣ ለአንቺ ፣ ለአንተ መጥቷል ።

📌 የመጣዉ አዲስ ዓመት አንጠባጥበነዉ እንጂ በፍጹም አንጠባጥቦን አያልፍም ።

ከእኛ ጋር አዲሱን ዓመት በስኬት ያንጠባጥቡ በዚህ ኑሮ ዉድነት እንዴት ብቻዎትን ይችሉታል ?

ወዳጅ ፣ አጋዥ ፣ ረዳት የሚሆን  ከፈጣሪ በታች አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ያስፈልጎታል ።

መልካም ዋዜማ

በሃላፊነት እና በአግባቡ አዲሱን ዓመት ይቀበሉ ።
👍4211🙏5👏3🕊1
https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA

እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

2015 ለእኛ እንደ ተቋም እጅግ የተሳካ ነበር ።
የስኬታችን ምንጭ ደሞ እናንተን ማገልገላችን ነዉ ።

በ2016 ደሞ የበለጠ እናንተን እናገለግላለን !

በቤት መርሃ ግብራችን በአትራፊ የቤት መፍትሄ በኩል አባላትን ደስተኛ አርገናል ። 2ኛ ዙሮች በተቋቋሙ ሁለት ወር ሳሞላቸዉ ግንባታ ቦታ ገዝተዉ አሁን ክረምት ሲወጣ ግንባታ ለመጀመር እያሟሟቁ ነዉ ።

እዚህ ይንኩትና ይመዝገቡ
👇👇👇

https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA

3ኛ ዙር ተመዝጋቢዎች ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የመግዢያ ብር አሟልተዉ የግንባታ ቦታ ለመግዛት መሬት አስተዳደር እስኪከፈት ድረስ እየጠበቁ ይገኛል ። ባይዘጋ ኖሮ እሰከ አሁን ገዝተዉ ጨርሰዉ ነበር ።

አሁን ደሞ ብዙዎቻችሁ የእዚህ እድል መከፈት እየጠበቃችሁ እንደሆነ የታወቀ ነዉ ። ከታች ባለዉ ፎርም ይመዝገቡና 2016 በስኬት ይጀምሩ ።

https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA
👍183👏3🙏2
አሪፍ ሙድ ላይ ነን
አዲስ ዓመት ቀን ጨምሮ 2 አለ

እኛም ደስታችን በእጥፍ ጨምሯል ።
ደንበኞቻችን በደስታ ረስርሰዋል ።
እስታፋችን በብቃት  መንጥቀዋል ።


አዲሱ ዓመት እንደስሙ ብቻ አዲስ አይሆንም

በአዲሱ ዓመት ሲስተማችን ሙሉ ለሙሉ አዉቶሜትድ ይሆናል ።

ደንበኞቻችን አዲስ በምናበለጽገዉ አፕ ተጠቅመዉ ሙሉ ወጪ ገቢያቸዉ ልክ በስዓቱ ይመለከታሉ  ።

ምን አልባትም ከእኛ በፊት የተቋቋሙ ተቋማት ይህን አላሳኩ ይሆናል እኛ ግን እየበረርን ነዉ ።

የምንበረዉ ክንፍ ኖሮን አይደለም ፤
የምንበረዉ እናንተን ለማገልገል እና የተቀላጠፈ መስተንግዶ ለመስጠት ካለን ከልብ የመነጨ ጉጉት ነዉ ።


ለዛም ነዉ ጽሑፉን ስንጀምር ደስታችን በእጥፍ ጨምሮዋል ያልነዉ ።

በዚህ ዘመን ሰዉ ለመበደር በእግር ፣ በኪሱ እየባዘነ በሙስና በተጨማለቀበት ዘመን ።
እኛ ግን ለደንበኞቻችን ረፍት ነን ።

ሙስና ካንገሸገሾት እና ጉዳይ ለማስፈጸም አላስፈላጊ ክፍያ በሌላ ተቋም ከተጠየቁ ።
እኛ ጋር መጥተዉ ለህሊናዎ እና ለጊዜዎ ዋጋ ይስጡ ።


አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን

አላማችን እርሶን ከፍላጎቶ ጋር ባልተንዛዛ አገልግሎት ማጨባበጥ ነዉ ።


0903717173 / 0926090971
👍3411👏5🔥4
የሁለተኛ ዙር የቤት አባላት ያሰሩት የህንፃ ዲዛይን ።
ጥቅምት ላይ ግንባታ ይጀምራሉ ።

ይሄኛዉ ዙር የእርሶ ተራ ነዉ
ሊንኩን ነክተዉ ይመዝገቡ ።

https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA
👍21👏64🔥1
አድራሻችን አዉቶብስ ተራ ሰባተኛ
ዮሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ 0903717173 / 0926090971
👍4👏2
https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA

ፈጥነዉ ይመዝገቡ 👍


https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA

👆👆👆
ሊንኩን ተጭነዉ ይመዝገቡ ።
👍112👏2🥰1
የምስራች ዜና ፤

እኛ ከአገር ውስጥም ፣ ከዉጪም ፣ ከያላችሁበት ተሰባስባችሁ የራሳችሁ አፓርተማ ቤት እንድትገነቡ እጅግ በፈጣን ሁኔታ አገልግሎት እየሰጠናችሁ እንገኛለን ።

ዛሬ የእርሶ ተራ ነዉ ። ይህን ጽሑፍ ያለምክንያት እያነቡት አይደለም ፤ ከዚህ በፊትም  የተደራጁን ማህበርተኞች አይተዉ ተቆጭተዉም ይሆናል ?

በዚህ ጊዜ ከመፍጠን ዉጪ ምን አማራጭ አሎት ?

የእዉነትስ ከቤት ዉጪ ለዛዉም አንደዚህ አትራፊ ከሆነ የቤት ማህበር ዉስጥ ከመግባት ማን ሊከለክሎት ይችላል ?

ለመመዝገብ አይግደርደሩ ፈጥነዉ ቢሮ ይምጡና ቦታዎትን ያስከብሩ ።

👇👇👇

https://forms.gle/sBa3Gwfji7pfL5zi9

👆👆👆
ለመመዝገብ ሊንኩን ይንኩ
👍113🥰1👏1
https://forms.gle/sBa3Gwfji7pfL5zi9

ሊንኩን ነክተዉ ይመዝገቡ 👆👆👆