Atrafi Solution / አትራፊ
15K subscribers
302 photos
31 videos
2 files
276 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
አቢሲንያ ባንክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

ሰላም ለእናንተ ይሁን ።
በአትራፊ የቤት መፍትሄ የ3ኛ ዙር ቤት ተመዝጋቢዎች የመመስረቻ ጉባኤያችንን ቅዳሜ ሐምሌ 15/2015 በካፒታል ሆቴል ውስጥ አድርገናል ።

የመስከረም ፀሐይ ከመውጣቱ በፊት የመሬት ባለቤት መሆንና ሁለት ዓመት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የቤት ባለቤት መሆን ከፈለጉ በቀጣይ ሊንክ ባለው ፎርም ይመዝገቡና ፣ ግራ ቀኝ ሳይሉ አዲስ ዓመትን በስኬት ይጀምሩ ።

https://forms.gle/6ugckcQUGkBHcQYv7
15👍4
ስኬት ለራቃራቃችሁ
ኑሮ ኡኡኡ ላስባላችሁ
ተስፋም ለራቃችሁ

ምን አስባችሁ ነው ግን በዚህ ሙድ መኖር የተመቻችሁ ?

አረ ማርሽ ቀይሩ ወይ ቦታ ልቀቁ ?
ዝም ብሎ ያለስኬት መኖር አይደብርም ?

እና ምን እናርግ ብለህ ትጠይቀኝ/ቂኝ ይሆናል
መልሱ እንዲ ነው ።

እንዴት ነው ችስታነት ተመችቶካል ?
እንዴት ነው ማማረር ተመችቶካል ?
እንዴት ነው ከሰው በታች መሆን ተመችቷችዋል?
ብዬ እኔም እጠይቅካለው ?

መልስ አጣው እንጂ እንደ አንተ ጠያቂ መች ጠፋ የምትለኝ ከሆነ ?

ሀብታምነት በነፃ አይገኝም  😂 ከፍለክ ውሰደው ፤
ደስ ይበልህ ዛሬ የቦነስ ቀን ነው ሀብታምነትን እንካ በነፃ !

መጀመሪያ ድህነት ምርጫ ነዉ ፤
ለዛ ነዉ ደሃ የሆንከው ፤
መቼም አታፍርም ሀብታም ለመሆን ልስረቅ ትል ይሆናል ።

አጨበጨብኩልህ ስረቅ እዛዉ ቂሌንጦ ጊዜ ካለኝ መጥቼ እጠይቅካለው ።

እኔን ከጠየከኝ ስኬት እንደዚህ ነዉ ።፦
የሚያዉቁት ሰዎች ድብቅ ስላረጉት ዋጋዉ ዉድ ነዉ።

እንደ እኛ ያሉ ደጋጎች ግን ሁሉም ሰዉ እንዲሳካለት ስለሚፈልጉ በነፃ ይለግሱካል ።

የመጀመሪያ  የስኬት መስፈርት ከራስክ ጋር ታረቅ አንተ ፦ አንተ ብቻ ነክ ፤ ሰዎችን ሌሎችን ልትመስል አትችልም ።

ሁለተኛዉ ደሞ .........
👍32🔥54💯4😱3🎉3
ሁለተኛዉ የስኬት መንገድ መቼም እስክታነቡ ሆዳችሁን ቆርጦት ይሆናል  ።

እዉነት ነዉ ማን ስኬትን ይጠላል ?
እነዛ ከወር እስከ ወር ከዓመት እስከ ዓመት ፈልሰስ ብሎ መኖርን ማን ይጠላል ?

ክራይ መጣ አልመጣ ፣ ግብር ጨመረ ቀነስ ፣ ትምህርት ተወደደ ረከሰ ብሎ ሳይጨነቁ መኖርን ማን ይጠላል ?

ሁለተኛዉ ጋር ከመግባታችን በፊት ግን ራስን መሆን በደንብ ገብቶናል ?

ራስን መሆን ማለት ሰዉን በፍጹም አለመምሰል ማለት ነዉ ።
ሰዉን አለመምሰል ሲባል ቡዙዎች የማናስተዉላቸዉን ነገሮች እንመልከት :-

አለመምሰል ማለት አለመኖር ማለት ነዉ ። ስንኖር  ግን ማንን ነዉ የመሰልነዉ ?
ማንን ነዉ የሆነዉ ብሎ መጠየቅ ? ደሞ የአባት ነዉ ።

በሌላዉ መልካም ሰዎችን መምሰልም እንዳለም አንርሳም ማለት ነዉ  ፦

አንድ መንፈሳዊ አስተማሪ የሚለዉ ነገር አለ
አስተማሪክ የገባበትን ትገባለህ ፣ የሆነዉን ትሆናለህ ይላል ።

ያዉ ሲኦል ከገባ ወይም ገነት ትከተለዋለህ ለማለት ፈልጎ ነዉ ።

ወደ ምድሩ ሀሳብ ስንመልሰዉ የምትከተለዉ መምሰል የፈለከዉ ሰዉ የሆነዉን ትሆናለህ ።

ለዛ ነዉ ባደጉት አገሮች መካሪ (mentor) የሚያረጉ ሰዎች በብዛት የምናየዉ ፦

➯ የምትሰማዉ አማራሪዉን ነዉ ? ታዲያ አንተ ምን እንደትሆን ትጠብቃለህ ?
➯ የምታየዉ የጠፋ ፣ የፈረሰ ፣ የወደመ ነዉ ? ታዲያ አንተስ የምታየዉን ላለመሆን ምን ማረጋገጫ አለክ ?
➯ ህይወት ተመሳሳይ ላባ ያላቸዉ ወፎች አብረዉ እንደሚበሩት አይነት ነች ።

ወዳጄ ራስክን መሆን ማለት ?
➯ ከፍ ካሉት ጋር አብረህ መብረር ማለት ነዉ
➯ ከአመስጋኞች ጋር በምንም ሁኔታ ዉስጥ አብሮ ማመስገን ነዉ
➯ ከጨለማ ዉስጥ ብርሃንን ማየት ነዉ
➯ እግርና እጅ ለሃሳብ እንደሚገዙ አዉቆ ሀሳብን ለበጎና ለቀና አመለካከት ብቻ ማስገዛት ነዉ ።

ሁለተኛዉ ደሞ .......
👍163🔥2👏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ራስን መሆን ቀለል አርገን የምናልፈዉ ተራ ሃሳብ አይደለም ።

እስቲ ከላይ በቪዲዮ ያለዉን እንመልከት 👆👆👆
መጀመሪያ የተወሰኑ ሰዎች ሆን ብለዉ ድምጽ በጨወ ቁጥር እየተነሱ ይቀመጣሉ ።

አንድ የገባች እንግዳ እነሱ ያረጉትን በደመ ነብስ ስትከተል ይታያል ፤
እሱ ብቻ ሳይሆን የሚገርመዉ ከሷ በኋላ የሚመጡትን ሰዎች እንዴት ተጽህኖ እንዳሳረፈችባቸዉ እና ለማይረባ ድምጽ ተገዝተዉ ቁጭ ብድግ ሲሉ ይታያል ።

እስቲ ራሳችንን እንመልከት ።
➯ ሀገራችን ላይ ያለን አመለካከት እንዴት ነዉ ?
➯ ስራችን ላይ ያለን አመለካከት እንዴት ነዉ ?
➯ መንፈሳዊ ህይወት ላይ ያለን አመለካከት እንዴት ነዉ ?
➯ ለመሐበራዊ እሴት ያለን አመለካከት እንዴት ነዉ ?

☑️ እስከ አሁንም የእናት የአባቴ ወግ ዉስጥ ነህ ?
☑️አባትህ ሲማረር ኖሮ ኖሮ ምን ጠብ ሳይልለት እንዳለ ወይም እንደሞተ እያወክ አሁንም አንተ በእሱ ሙድ ነህ ።
☑️ አገሬ ከሌላዉ አለም የተለየች ነች ብለህ የሌላዉን አለም ወግ ፣ ስልጣኔ  ፣ መንፈሳዊ ህይወት ሲያሻህ 666 እየለጠፍክ ሲያሻህ የባህር ማዶ ወግ መጤ እያልክ እያጥላላህ አንተ አሁንም በጭቃ ቤትህ ዉስጥ ነህ ?

እኔ ለአንተ ያለኝ ምክር በግ አትሁን ነዉ ።
አብዛኛዉ ሰዉ ሰለተስማማበት ነገሩ ልክ ነዉ ማለት አይደለም ።
የመገናኛ ታክሲ ይዘህ ቦሌ ለምን አልደረስኩም አይባልም ፤ አስተሳሰብክም ዛሬ ላይ ያደረሰህ ታክሲክ ነዉ ።

ራስን መሆን አንዱ ፦
የሰዎችን ፤ የአካባቢን ፤ እዉነት የሚመስሉ ግን አላስፈላጊ የሆኑ አመለካከቶችን አዉልቆ መጣል ነዉ ።

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን ።
ከፍ ለማለት ከፈለጉ ብቻ ይቀላቀሉን
0903717173 / 0926090971
👍236🙏3👏2🔥1😱1
ራስን መሆን ብዙዎቻችሁ ወዳችሁታል ።

አንድ የትም የማይገኝ ስፔሻል ቲፕ ጣል ላርግላችሁ ።

ራስ መሆን ውስጥህ ካለዉ ማንነትህ ጋር መስማማት ነዉ ።

እንዴት ካልክ ፦
፦ ጠዋት ልነሳ ስትል ቆይ ብርድ ነዉ ትንሽ ተኛ የሚልህ
፦ አዋጭ ስራ ነዉ ልግባበት ስትል ፦ አረ ተረጋጋ ብትከስርስ ፣ ሰዉ ቢስቅብህስ ፣ እነ እንትና የት ደረሱ የሚልህ ።

ስሙም ስምህ ነዉ ፣
መልኩም መልክህ ነዉ ፣
አንተን ራስህን ከምታዉቀዉ በላይ ያዉቅካል ።
ካንተ ጋር ተወልዶ ካንተ ጋር አርጅቶ መቃብር አብሮክ ይወርዳል ።

ፈረንጆቹ subconscious mind ይሉታል ።

ወይም እንዲህ በጥሩ ስራዉ ልትረዳዉ ትችላለህ ፦

፦ መኪና ስትነዳ ከየት ተነስተህ የት መድረስህን ሳታዉቅ የሚነዳልህ ማለት ነዉ ።
፦ ምግብ በልተህ ከሰዉነትህ አስፈጭቶ በደም አርጎ ሙሉ ሰዉነትህ የሚያዳርስል ማኔጅመንቱ በለዉ ።
፦ መተንፈስህ ሳታዉቅ አስተንፍሶክ ኦክስጅኑን ከተነፈስከዉ ላይ ወስዶ ለሰዉነትህ ህይወት የሚሰጠዉ በለዉ ። ሌላም ብዙ ....

ይህ አንተ ትኩረት የማትሰጠዉ ማንነትህ አንተ ፦
ሀብታም ሆንክ ደሃ ፤
ጀግና ሆንክ ፈሪ ፤
የተማርክ ሆን ፊደል ብርቁ ፤
ዴንታዉ አይደለም የእሱ ተልዕኮ አንተን በህይወት አስቆይቶ የተቆረጠልክን ቀን እንድትኖር ማረግ ብቻ ነዉ ።

ይሄን ማንነትህን ማወቅ ትልቁ የስኬት ቁልፍህ ነዉ ።

እንቀጥላለን ።

አትራፊዎች ነን ፦
ተልእኮአችን ወደ እኛ የመጡትን ሀብታሞች እና ሃያሎች አርጎ የገንዘብ ችግራቸዉን በማትረፍረፍ መቀየር ነዉ ።
0903717173 / 0926090971
👍196🥰3👏3
👇👇👇
👍52
እንኳን ደስ አላችሁ ።

ለአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ስታፍ አባላት በሙሉ በዛሬዉ ለት ቦርዱ በወሰነዉ ዉሳኔ መሰረት የወራዊ ደሞዝ ላይ 50% ጭማሪ በመደረጉ ሁለችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ።
ለተገኘዉ ትልቅ ስኬት እና ትጋት የእናንተ ድርሻ ታላቅ መሆኑን ተገንዝባችሁ ፤ በዚሁ መሰረት በትጋት መጪዉን ዓመት አባላትን በማስደሰት ፣  ከብድር ከፍተኛ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እና በቤታቸዉ (በአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ) እንዲበለጽጉ  እንድታግዙዋቸዉ ስል አሳስባለዉ ።

መስራች እና ፕሬዝዳንት
ቴዎድሮስ ኃይሉ ወልዴ
👍3317👏5🥴5
ከስኬት መንገዶች አንዱ እራስን ስለመሆን በስሱም ቢሆን ተነጋግረናል ።

ቀጣዩን ደሞ እንመልከት ፦

ለምን ተወለድክ ?
ለምን ወደዚህ ዓለም መጣክ ?
አሁን በዚህ አለም ላይ ምን እያረክ ነዉ ?
መሞትህ አይቀር ከሞትክ በኋላስ ያንተ ነገር እንዴት ነዉ  ?

እኔ የዚህ ጽሑፍ ፀሐፊ እነዚህን ጥያቄዎች ለመመለስ ከማምንበት እና የህይወቴ መርህ ከሆነዉ ከክርስቶስ ስለምነሳ ፤ ምን አልባት ነገሩን ወደ መንፈሳዊ እንዳትወስዱት እና ሳይድ እንዳትከቱት ቀድሜ አሳስባለዉ ።

👉 ለስኬት አንዱና ወሳኙ ቁልፍ ነገር ሰዎች እልማቸዉን እና ሃሳባቸዉን እንዲያሳኩ መርዳት እና መቻል ነዉ ።

👉 ለዚህ ደሞ ከእምነታችን ፈፃሚ ከክርስቶስ መዉሰድ እንችላለን እሱ በሚደነቅ ብርሃን እየኖረ ሳለ በበረት ለመመወለድ ደግሞ አላሰበም ።

👉 መላህክት በፍጹም ፍርሃት እየታዙለት እየኖረ ሳለ እናቱን ለመታዘዝ ዝቅ ማለት ከክብር መዉረድ አልሆነበትም ።

👉 ከሁሉም በላይ ሞትን ድል አርጎ ሲነሳ ለወጉት እና ለገደሉት ሁሉ የዘላለምን ህይወት ሲሰጥ ፍጹም የፍቅር ጥግ አይተናል  ።

እንመለስ

በዚህ በመገባደድ ባለዉ  ዓመት ላይ ምን ያህል ሰዉ ህልሙን እንዲያሳካህ ረዳክ ?
ምን ያህል ሰዉን ከህልሙ ጋር እንዲጨባበጥ አረክ ?
በፍጹም ቅንንነት ምን ያህሉን ማህበረሰብህን ከፍ እንዲል መሰላል አቀበልክ ?

ሰዎችን እልማቸዉን እንዲያሳኩ እና ከፍ እንዲሉ ማረግ ዋናዉና በረከት ያለዉ የስኬት መንገድ ነዉ ።

የእኔ እራሴን ከመሆኔ በተጨማሪ ሰዎችን ከስኬታቸዉ እንዲጨባበጡ ማረጌ ትልቁ የስኬቴ ቁልፍ ነዉ ፣ አዲሱንም ዓመት ከዚህ በተሻለ በግልም በተቋምም እቀጥላለዉ !!!

እርሶስ ???

የሚያግዞ እና የሚደግፍዎ ወንድምም ተቋምም ያስፈልጎታል ዛሬዉኑ አትራፊን ይቀላቀሉ ።

0903717173 / 0926090971
👍14🔥9👏5🙏3💯2😱1
ሰዎችን እንዲሳካላቸዉ ማረግ የመጨረሻዉ ።

እና ሰዉን እንዴት ከስኬቱ እንዲጨባበጥ ማረግ ይቻላል ?

ወደ ህዝባችን እንመለስ የተለያዩ 10 ሰዎችን መርጠህ ሰዎችን ከስኬታቸዉ እንዲጨባበጡ አርግ ብትለዉ ?
10 ብር ዘርዝሮ አንድ አንድ ብር ይበትናል ።

ሰዎችን ከስኬት ማጨባበጥ ማለት ሰደቃ አይደለም ወይም ሰንበቴ ቤት ሄደህም ማብላትም አይደለም ።

ማጨባበጥ ማለት የጎደለን መሙላት ነዉ ።

የሰዉ ጉድለቱ ምንድነዉ ትል ይሆናል ?

👉 አንተ ነጋዴህ ነህ ገበያ ያጣዉን አቅርብ
👉 አንተ ሹፌር ነህ ተሳፋሪህን በምቾት ዉሰድ
👉 አንተ መሪ ነህ የተቋምህን ግብ አሳካ

አኛ እንደ አትራፊ ሺዎችን አበደርን
መቶዎችን የመሬት ባለቤት አድርገናል


ይህ ሁሉ የሆነዉ በዓመት አይደለም 🥳

👉 ሰዎች የመሬት ባለቤት ሲሆኑ 2ወር አልፈጀባቸዉም
👉 ብድር ለመዉሰድ እንደምርጫቸዉ ሳምንት አልፈጀባቸዉም ።


❗️ሙስናን እንጠየፋለን እኛ ቢሮ ሆኖ ሙስና ያማረዉ የስራ ባልደረባ በራሱ ፈቃድ ራሱ ላይ ቀይ ካርድ ይመዛል ።
በዚህም አቋማችን ምርጥ ስታፍ ገንብተናል

አባል መጥቶ የኋላ ኪሱ የመዘዘ ያህል ገንዘብ ይዞ ይሄዳል ።

ስናጠቃልለዉ ማጨባበጥ ማለት ፦
በምትመራዉ ፣ በምትነግደዉ ተቋም ለተጠቃሚዉ ደንበኛህ ነገሮችህን ቀለል አርገህ አንጀቱን ማራስ ነዉ

እኛ እንደ ተቋም ለብድር መስፈርታችንን ቀለል አርገን አባላችንን እናስደስታለን ።

👌 ቤት ለፈለገ 2ወር ሳይሞላ መሬት አስገዝተን ኢንቨስት ያረገዉ ብር ላይ 50% በላይ እንዲያተርፍ እናረጋለን
👍

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን ዓለማችን አንድ ነዉ ።
👇👇👇

ወደ እኛ የመጡትን አባላት ካላቸዉ ላይ ከእጥፍ በላይ ጨምረንላቸዉ ወደ መጡበት መመለስ ነዉ ።

ለዚህም ነዉ ከብርሃን ፍጥነት በላይ እያደግን ያለነዉ  ።
👏👏👏
👍418👏4😱3🙏3
ስኬት ላይ ነን 💥💥💥

ታላቁ መጽሐፍ አንተ የምትተኛ ንቃ ይላል ።
ያዉ ለመንፈሳዊ ነገር ቢጻፍም ለምድራዊ ህይወታችንም ያገለግለናል።

⚡️ ነቃ ነቃ እንልና ከስኬት መንገዳችን ላይ ፍጥነትን በሶስተኛ ደረጃ እናየዋለን።

☀️ የእኔ ፍጥነት በጠዋቱ ከሁሉም በፊት ከበረከቴ ፣ ከስኬቴ ምንጭ ከሆነዉ አምላኬ ጋር ጊዜዬን በማመስገን ይጀምራል ።

➯ ብዙ ሰዉ ለማመስገን ስኬትን ፣
➯ ለማመስገን ሀብትን ፤
➯ለማመስገን መኪና ፣ ቤት ወዘተን እንደ ቅድሚያ መስፈርት ይደረድራል ።

❗️ ለእኔ ግን ከፈጣን መርሆቼ አንዱ ማመስገን ነዉ

🙏 በባዶ ሜዳ አመሰግነዋለዉ ፣
🙏 ገና እንደ ግልም እንደተቋምም ድክ እያልን በነበረበት ጊዜ አመሰግነዋለዉ ፤
🙏 ተስፋ ባልኖረበት ቦታ አመሰግነዋለዉ ፣
🙏 በጨነቀኝ ጊዜ አመሰግነዋለዉ


እሱን ሳመሰግን አንደተወጠረ ባላ ተስፈንጥሬ ፥ የጎደለኝ ሞልቶ ፤ የሌለኝ ከእጄ ገብቶ ፤ እለት እለት እያበብኩ ፣ እየፈካዉ እሄዳለዉ ።

👉 ስለዚህ ፍጥነት ማለት መሮጥ ብቻ አይደለም ፤
ጌታዬ ጌታዬ እያሉ መጸለይም ብቻ አይደለም


👉 ፍጥነት ማለት ሳያዩ ዘዉ ብሎ መግባትም አይደለም ፤
👉 እያሰቡም ፕሮፖዛል ላይ ዓመት መጋደምም አይደለም ።


👉 ፍጥነት ማለት ዛሬ መጀመር ነዉ ፣
     
ሲጀመር ነገ ያንተ ባልሆነዉ ነገር ለምን ትጨነቃለህ ?

❗️ዛሬዉኑ ሀሳብክን ከተግባር ጋር አጋምደዉ ።

አትሳሳት አንተ እያሰብክ በአህምሮክ ላይ ያለዉ በሌሎች ቢሊየን ሰዎችም ሀሳብ ዉስጥ ላይ አለ ። የተግባር ሰው ከሆንክ ብቻ ቀሪ ቢሊየኖችን ላይ ሀሳብክን ታነግሳለህ

ከፍጥነቶት ጋር ለመጨባበጥ በእርግጠኝነት እናስፈልጎታለን አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድሮች ነን ።

ዛሬዉኑ ወደእኛ ይምጡና የሚያፈጥኖትን ነዳጅ ፦ ገንዘብ ይዘዉ ይመለሱ ።

0903717173 / 0926090971
👍196👏3🙏1
ፍጥነት ላይ ነን 💥💥💥

ፍጥነትን መጽሐፈ ባህል ሲተረጉመዉ ፦
ፈጠነ ፣ ፈጣጠነ ፣ በረር ይለዋለል ፣ ተፈነጠረንም ይጨምርበታል 😂

⚡️ መጽሐፈ ባህል ብዙ ጊዜ የሚደሰኩረዉ ሰሌን ላይ ተኝቶ በፃፈ ፀሐፊ ነዉ ፣ ወይም የምርቃና ዓለም ወዳጅ የተከተበ ነዉ ።

⚡️ ይቅርታ አርጉልኝ እና
እኔ ምክር ካልተሳካለት ፣
ኑሮ ከከበደዉ ፣
ህይወት ከመረረዉ ።
ከባህላዊ አስተሳሰብ ዉስጥ ካለ ሰዉ ላይ ምንም ሀሳብ ሆነ ምክር አልቀበልም ።

💥 እንፍጠን ካልን በደንብ እንፈጥናለን ምክንያቱም ፍጥነት አንዱ የስኬት ቁልፍ ነዉ።

👉 ፍጥነት ማለት ጊዜዉን መዋጀት ነዉ ።

👉 ፍጥነት ማለት ሙስና ባስመረረዉ ህዝብ ላይ በፍቅር ማገልገል ነዉ።

👉 ፍጥነት ማለት
የብሔር ማንነት ካሰከረዉ ህዝብ ዉስጥ ነፃ ሆኖ በተለያየ ማንነትን ማሰባሰብ እና ማገልገል ነዉ ።

👉 ፍጥነት ማለት
በአንድ ቀን የምትጨርሰዉን ስራ አላማሳደር ነዉ ።

👉 ፍጥነት ማለት
የሚከተሉህን የስራ ባልደረቦችህን በደሞዝም ሆነ በጥቅማ ጥቅም አስደስተህ ፤  ደንበኞችህን በፍቅር እንዲያገለግሉ ቅድሚያ እነሱን ማገልገል ነዉ ።

👉 ፍጥነት ማለት
ልክ እንደ አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ተቋም ደንበኞችን ከስኬታቸዉ እንዲጨባበጡ በማረግ የተሻለ ነገን እንዲኖሩ ከወንድምም በላይ ወንድም መሆን ነዉ ።

👉🙏 እዉነት ለመነጋገር የዘንድሮ ወንድም በገንዘብ አትምጣበት እንጂ ምንም ይሆንልካል ።
እኛ ግን ከወንድምም በላይ ገንዘብ በደንብ ሰጥተን ሰዎችን ከስኬታቸዉ እንዲጨባበጡ በመሪነት እንሰራለን።

እንወዳችኋለን ይህን የተባረከ እና ለብዙዎች ረፍት የሆነዉን ተቋማችንን ተቀላቅለዉ ከወንድም በላይ ወንድም የሆነዉን ህብረት የራሶ ያርጉ ።

Atrafi saving and credit coop,Ltd
0903717173 / 0926090971
👍276🔥2👏2
አዲስ ዓመትን ቀለል አረጉት ስሙን ።

እዚህ ለመድረስ 👇

👉 ታመናል
👉 ተጨንቀናል
👉 ብዙ ነገር በህይወታችን አልፈዋል
👉  ከቤተሰብ ፣ ከወዳጅ ፣ ከጓደኛ ብዙዎችን ወደ ማይመለስ አለም ሸኝተናል ( ነብስ ይማር ) ።

➯ ትራሳችን ላይ ቆዝመን ፣
➯ እንባ አምልጦን አልቅሰን ፤ በሰዉ ፊት ጀግና ለመምሰል ሁሉን ዋጥ አርገናል ።
➯ ለበጎ ያልነዉ መሮብናል
➯ ያመናቸዉ ከድተዉናል
➯ ባልናገር ኖሮ ብለን በቃላችን አዝነናል

😯 አንዳንዶች ከቁመት እና ከመሸበት ዉጪ ምንም አልጨመራችሁ ይሆናል ።

ግን በእርግጠኝነት 2016
እንዳለፈዉ ዓመት ብቻ አይሆንም


🙏 እናብባለን
🙏 ያዩን ይገረማሉ
🙏 የፊታችን ወዝ ከተነጠረ ቂቤ በላይ ያበራል

🙏 ሰላማችን በጥይት እና በሁካታ መሐል እንኳን  በሳቅ ይሞላል ።
🙏 ማንም ቢመጣ ማንም ቢሄድ ላየን ሁሉ ፍቅር  ፤ ለቀረበን ሁሉ ረፍት እንሆናለን ።
🙏 በኑሮ ዉድነት መሐል አካዉንታችን ፈገግ ይላል ።
🙏 ነገራችን ወንዝ ዳር እንደተተከለ ዛፍ ሁሌም ያምርበታል ።

2016 ለእኔ ፣ ለአንቺ ፣ ለአንተ መጥቷል ።

📌 የመጣዉ አዲስ ዓመት አንጠባጥበነዉ እንጂ በፍጹም አንጠባጥቦን አያልፍም ።

ከእኛ ጋር አዲሱን ዓመት በስኬት ያንጠባጥቡ በዚህ ኑሮ ዉድነት እንዴት ብቻዎትን ይችሉታል ?

ወዳጅ ፣ አጋዥ ፣ ረዳት የሚሆን  ከፈጣሪ በታች አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ያስፈልጎታል ።

መልካም ዋዜማ

በሃላፊነት እና በአግባቡ አዲሱን ዓመት ይቀበሉ ።
👍4211🙏5👏3🕊1
https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA

እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

2015 ለእኛ እንደ ተቋም እጅግ የተሳካ ነበር ።
የስኬታችን ምንጭ ደሞ እናንተን ማገልገላችን ነዉ ።

በ2016 ደሞ የበለጠ እናንተን እናገለግላለን !

በቤት መርሃ ግብራችን በአትራፊ የቤት መፍትሄ በኩል አባላትን ደስተኛ አርገናል ። 2ኛ ዙሮች በተቋቋሙ ሁለት ወር ሳሞላቸዉ ግንባታ ቦታ ገዝተዉ አሁን ክረምት ሲወጣ ግንባታ ለመጀመር እያሟሟቁ ነዉ ።

እዚህ ይንኩትና ይመዝገቡ
👇👇👇

https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA

3ኛ ዙር ተመዝጋቢዎች ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የመግዢያ ብር አሟልተዉ የግንባታ ቦታ ለመግዛት መሬት አስተዳደር እስኪከፈት ድረስ እየጠበቁ ይገኛል ። ባይዘጋ ኖሮ እሰከ አሁን ገዝተዉ ጨርሰዉ ነበር ።

አሁን ደሞ ብዙዎቻችሁ የእዚህ እድል መከፈት እየጠበቃችሁ እንደሆነ የታወቀ ነዉ ። ከታች ባለዉ ፎርም ይመዝገቡና 2016 በስኬት ይጀምሩ ።

https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA
👍183👏3🙏2
አሪፍ ሙድ ላይ ነን
አዲስ ዓመት ቀን ጨምሮ 2 አለ

እኛም ደስታችን በእጥፍ ጨምሯል ።
ደንበኞቻችን በደስታ ረስርሰዋል ።
እስታፋችን በብቃት  መንጥቀዋል ።


አዲሱ ዓመት እንደስሙ ብቻ አዲስ አይሆንም

በአዲሱ ዓመት ሲስተማችን ሙሉ ለሙሉ አዉቶሜትድ ይሆናል ።

ደንበኞቻችን አዲስ በምናበለጽገዉ አፕ ተጠቅመዉ ሙሉ ወጪ ገቢያቸዉ ልክ በስዓቱ ይመለከታሉ  ።

ምን አልባትም ከእኛ በፊት የተቋቋሙ ተቋማት ይህን አላሳኩ ይሆናል እኛ ግን እየበረርን ነዉ ።

የምንበረዉ ክንፍ ኖሮን አይደለም ፤
የምንበረዉ እናንተን ለማገልገል እና የተቀላጠፈ መስተንግዶ ለመስጠት ካለን ከልብ የመነጨ ጉጉት ነዉ ።


ለዛም ነዉ ጽሑፉን ስንጀምር ደስታችን በእጥፍ ጨምሮዋል ያልነዉ ።

በዚህ ዘመን ሰዉ ለመበደር በእግር ፣ በኪሱ እየባዘነ በሙስና በተጨማለቀበት ዘመን ።
እኛ ግን ለደንበኞቻችን ረፍት ነን ።

ሙስና ካንገሸገሾት እና ጉዳይ ለማስፈጸም አላስፈላጊ ክፍያ በሌላ ተቋም ከተጠየቁ ።
እኛ ጋር መጥተዉ ለህሊናዎ እና ለጊዜዎ ዋጋ ይስጡ ።


አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ነን

አላማችን እርሶን ከፍላጎቶ ጋር ባልተንዛዛ አገልግሎት ማጨባበጥ ነዉ ።


0903717173 / 0926090971
👍3411👏5🔥4
የሁለተኛ ዙር የቤት አባላት ያሰሩት የህንፃ ዲዛይን ።
ጥቅምት ላይ ግንባታ ይጀምራሉ ።

ይሄኛዉ ዙር የእርሶ ተራ ነዉ
ሊንኩን ነክተዉ ይመዝገቡ ።

https://forms.gle/bMY2CgWAb68ACJYMA
👍21👏64🔥1