ሰላም ለእናንተ ይሁን ።
በአትራፊ የቤት መፍትሄ የ3ኛ ዙር ቤት ተመዝጋቢዎች የመመስረቻ ጉባኤያችንን ቅዳሜ ሐምሌ 15/2015 በካፒታል ሆቴል ውስጥ አድርገናል ።
የመስከረም ፀሐይ ከመውጣቱ በፊት የመሬት ባለቤት መሆንና ሁለት ዓመት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የቤት ባለቤት መሆን ከፈለጉ በቀጣይ ሊንክ ባለው ፎርም ይመዝገቡና ፣ ግራ ቀኝ ሳይሉ አዲስ ዓመትን በስኬት ይጀምሩ ።
https://forms.gle/6ugckcQUGkBHcQYv7

👍2
አቢሲንያ ባንክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

❤15👍4
ስኬት ለራቃራቃችሁ
ኑሮ ኡኡኡ ላስባላችሁ
ተስፋም ለራቃችሁ
ምን አስባችሁ ነው ግን በዚህ ሙድ መኖር የተመቻችሁ ?
አረ ማርሽ ቀይሩ ወይ ቦታ ልቀቁ ?
ዝም ብሎ ያለስኬት መኖር አይደብርም ?
እና ምን እናርግ ብለህ ትጠይቀኝ/ቂኝ ይሆናል
መልሱ እንዲ ነው ።
እንዴት ነው ችስታነት ተመችቶካል ?
እንዴት ነው ማማረር ተመችቶካል ?
እንዴት ነው ከሰው በታች መሆን ተመችቷችዋል?
ብዬ እኔም እጠይቅካለው ?
መልስ አጣው እንጂ እንደ አንተ ጠያቂ መች ጠፋ የምትለኝ ከሆነ ?
ሀብታምነት በነፃ አይገኝም 😂 ከፍለክ ውሰደው ፤
ደስ ይበልህ ዛሬ የቦነስ ቀን ነው ሀብታምነትን እንካ በነፃ !
መጀመሪያ ድህነት ምርጫ ነዉ ፤
ለዛ ነዉ ደሃ የሆንከው ፤
መቼም አታፍርም ሀብታም ለመሆን ልስረቅ ትል ይሆናል ።
አጨበጨብኩልህ ስረቅ እዛዉ ቂሌንጦ ጊዜ ካለኝ መጥቼ እጠይቅካለው ።
እኔን ከጠየከኝ ስኬት እንደዚህ ነዉ ።፦
የሚያዉቁት ሰዎች ድብቅ ስላረጉት ዋጋዉ ዉድ ነዉ።
እንደ እኛ ያሉ ደጋጎች ግን ሁሉም ሰዉ እንዲሳካለት ስለሚፈልጉ በነፃ ይለግሱካል ።
የመጀመሪያ የስኬት መስፈርት ከራስክ ጋር ታረቅ አንተ ፦ አንተ ብቻ ነክ ፤ ሰዎችን ሌሎችን ልትመስል አትችልም ።
ሁለተኛዉ ደሞ .........

👍32🔥5❤4💯4😱3🎉3
ሁለተኛዉ የስኬት መንገድ መቼም እስክታነቡ ሆዳችሁን ቆርጦት ይሆናል ።
እዉነት ነዉ ማን ስኬትን ይጠላል ?
እነዛ ከወር እስከ ወር ከዓመት እስከ ዓመት ፈልሰስ ብሎ መኖርን ማን ይጠላል ?
ክራይ መጣ አልመጣ ፣ ግብር ጨመረ ቀነስ ፣ ትምህርት ተወደደ ረከሰ ብሎ ሳይጨነቁ መኖርን ማን ይጠላል ?
ሁለተኛዉ ጋር ከመግባታችን በፊት ግን ራስን መሆን በደንብ ገብቶናል ?
ራስን መሆን ማለት ሰዉን በፍጹም አለመምሰል ማለት ነዉ ።
ሰዉን አለመምሰል ሲባል ቡዙዎች የማናስተዉላቸዉን ነገሮች እንመልከት :-
አለመምሰል ማለት አለመኖር ማለት ነዉ ። ስንኖር ግን ማንን ነዉ የመሰልነዉ ?
ማንን ነዉ የሆነዉ ብሎ መጠየቅ ? ደሞ የአባት ነዉ ።
በሌላዉ መልካም ሰዎችን መምሰልም እንዳለም አንርሳም ማለት ነዉ ፦
አንድ መንፈሳዊ አስተማሪ የሚለዉ ነገር አለ
አስተማሪክ የገባበትን ትገባለህ ፣ የሆነዉን ትሆናለህ ይላል ።
ያዉ ሲኦል ከገባ ወይም ገነት ትከተለዋለህ ለማለት ፈልጎ ነዉ ።
ወደ ምድሩ ሀሳብ ስንመልሰዉ የምትከተለዉ መምሰል የፈለከዉ ሰዉ የሆነዉን ትሆናለህ ።
ለዛ ነዉ ባደጉት አገሮች መካሪ (mentor) የሚያረጉ ሰዎች በብዛት የምናየዉ ፦
➯ የምትሰማዉ አማራሪዉን ነዉ ? ታዲያ አንተ ምን እንደትሆን ትጠብቃለህ ?
➯ የምታየዉ የጠፋ ፣ የፈረሰ ፣ የወደመ ነዉ ? ታዲያ አንተስ የምታየዉን ላለመሆን ምን ማረጋገጫ አለክ ?
➯ ህይወት ተመሳሳይ ላባ ያላቸዉ ወፎች አብረዉ እንደሚበሩት አይነት ነች ።
ወዳጄ ራስክን መሆን ማለት ?
➯ ከፍ ካሉት ጋር አብረህ መብረር ማለት ነዉ
➯ ከአመስጋኞች ጋር በምንም ሁኔታ ዉስጥ አብሮ ማመስገን ነዉ
➯ ከጨለማ ዉስጥ ብርሃንን ማየት ነዉ
➯ እግርና እጅ ለሃሳብ እንደሚገዙ አዉቆ ሀሳብን ለበጎና ለቀና አመለካከት ብቻ ማስገዛት ነዉ ።
ሁለተኛዉ ደሞ .......

👍16❤3🔥2👏2