Atrafi Solution / አትራፊ
15K subscribers
302 photos
31 videos
2 files
276 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
በአትራፊ የቤት መፍትሄ በ3ኛ ዙር ለተመዘገባችሁ አባላት በሙሉ የፊታችን ሐምሌ 15/2015 ከጠዋቱ 3 ሰዓት ላይ ስብሰባ የምንጠራ ሲሆን ቦታውንም በዚሁ ቴሌግራም ላይ እናሳውቃለን ። አባል ያልሆናችሁም ስለ አካሄዳችን እና አሰራራችን ማወቅ የምትፈልጉ ፣  እናንተም በቦታው ተገኝታችሁ መከታተል የምችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።

https://forms.gle/ha9rDGHaA9zfj7Lo6

አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ።
አብረን እንገንባ !!!
Atrafi saving and credit coop, Ltd
0926090971 / 0903717173
14👍3😁1
50 ደቂቃ ይቀራል ።
በአካል ያልመጣችሁ በቀጥታ በቲክቶክ ጠብቁን ሊንኩን እዚህ እንለቃለን ።
3👍2
15 ደቂቃ ይቀራል ።
ልክ 8 ሰዓት ስለምንጀምር ቢሮ አካባቢ ያላችሁ ወደ ውስጥ እንድትገቡ እናሳስባለን ።
3👍1
ሰላም ለእናንተ ይሁን ።
በአትራፊ የቤት መፍትሄ የ3ኛ ዙር ቤት ተመዝጋቢዎች የመመስረቻ ጉባኤያችንን ቅዳሜ ሐምሌ 15/2015 በካፒታል ሆቴል ውስጥ አድርገናል ።

የመስከረም ፀሐይ ከመውጣቱ በፊት የመሬት ባለቤት መሆንና ሁለት ዓመት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የቤት ባለቤት መሆን ከፈለጉ በቀጣይ ሊንክ ባለው ፎርም ይመዝገቡና ፣ ግራ ቀኝ ሳይሉ አዲስ ዓመትን በስኬት ይጀምሩ ።

https://forms.gle/6ugckcQUGkBHcQYv7
👍2