Atrafi Solution / አትራፊ
15K subscribers
302 photos
31 videos
2 files
276 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
አዲስ እቁባችን ሊበት 3 ሳምንት ብቻ ይቀረዋል ።

መቀላቀል የምትፈልጉ መቀላቀል ትችላላችሁ ፤ እጣ ውስጥ ለመግባት ብቸኛው መስፈርት ሙሉ ክፍያ ማገባደድ ነው ።

መልካም እድል ።
👍33👎6
ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ።

Account number
Atrafi saving and credit coop, Ltd

ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
👍81
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥበበ ብድር 👍👏🏛✌️
🤩9👍62
abronet bid.docx
399.9 KB
በአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ውስጥ በቤት ቁጠባ ከተደራጁት ውስጥ
አብሮነት የጋራ ቤቶች ልማት አ.ማ በተደራጁ በሁለት ወር ውስጥ መሬት እንደገዙ ይታወቃል አሁን ደግሞ
ለሚያሰሩት ባለ 10 ወለል አፓርታማ የዲዛይን ስራ እና አማካሪ ጨረታ አውጥቷል ። መስፈርቱን የምታሟሉ መጫረት ትችላላችሁ ።
ጨረታው ማስረከቢያ የመጨረሻ ጊዜ ሐምሌ 10/2015

0926090971
👍10
በአትራፊ የቤት መፍትሄ በ3ኛ ዙር ለተመዘገባችሁ አባላት በሙሉ የፊታችን ሐምሌ 15/2015 ከጠዋቱ 3 ሰዓት ላይ ስብሰባ የምንጠራ ሲሆን ቦታውንም በዚሁ ቴሌግራም ላይ እናሳውቃለን ። አባል ያልሆናችሁም ስለ አካሄዳችን እና አሰራራችን ማወቅ የምትፈልጉ ፣  እናንተም በቦታው ተገኝታችሁ መከታተል የምችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።

https://forms.gle/ha9rDGHaA9zfj7Lo6

አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ።
አብረን እንገንባ !!!
Atrafi saving and credit coop, Ltd
0926090971 / 0903717173
14👍3😁1
50 ደቂቃ ይቀራል ።
በአካል ያልመጣችሁ በቀጥታ በቲክቶክ ጠብቁን ሊንኩን እዚህ እንለቃለን ።
3👍2
15 ደቂቃ ይቀራል ።
ልክ 8 ሰዓት ስለምንጀምር ቢሮ አካባቢ ያላችሁ ወደ ውስጥ እንድትገቡ እናሳስባለን ።
3👍1
ሰላም ለእናንተ ይሁን ።
በአትራፊ የቤት መፍትሄ የ3ኛ ዙር ቤት ተመዝጋቢዎች የመመስረቻ ጉባኤያችንን ቅዳሜ ሐምሌ 15/2015 በካፒታል ሆቴል ውስጥ አድርገናል ።

የመስከረም ፀሐይ ከመውጣቱ በፊት የመሬት ባለቤት መሆንና ሁለት ዓመት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ የቤት ባለቤት መሆን ከፈለጉ በቀጣይ ሊንክ ባለው ፎርም ይመዝገቡና ፣ ግራ ቀኝ ሳይሉ አዲስ ዓመትን በስኬት ይጀምሩ ።

https://forms.gle/6ugckcQUGkBHcQYv7
👍2