አዲሱን እቁብ የገባችሁ የመጪው ቅዳሜ 12ኛ ክፍያ መሆኑን አውቃችሁ ከሆዲው ክፍያችሁን አስተካክሉ ።
ግዢ እና ተመሳሳይ አገልግሎት ስትጠይቁ ቀድሞ ለመስተናገድ በተገቢው መንገድ አስቀድሞ መቆጠብ መስፈርቱ እንደሆነ ልናስታውስ እንወዳለን ።
ይቅናችሁ ።
Atrafi saving and credit coop, Ltd
Autobis tera yologiya building 2nd floor.
ግዢ እና ተመሳሳይ አገልግሎት ስትጠይቁ ቀድሞ ለመስተናገድ በተገቢው መንገድ አስቀድሞ መቆጠብ መስፈርቱ እንደሆነ ልናስታውስ እንወዳለን ።
ይቅናችሁ ።
Atrafi saving and credit coop, Ltd
Autobis tera yologiya building 2nd floor.
👍10❤2👏1
አድራሻ
ቁጥር 1 ፦ መርካቶ ሰባተኛ ዮሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ፦ 22 ጎላጉል ህንፃ ጎን ኖህ ህንፃ ላይ ሁለተኛ ፎቅ
ከመደወል በአካል ቢመጡ ይጠቀማሉ።
Atrafi saving and credit coop, ltd
ቁጥር 1 ፦ መርካቶ ሰባተኛ ዮሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ፦ 22 ጎላጉል ህንፃ ጎን ኖህ ህንፃ ላይ ሁለተኛ ፎቅ
ከመደወል በአካል ቢመጡ ይጠቀማሉ።
Atrafi saving and credit coop, ltd
👍30🥰4
ቁጥር 2
አድራሻ ፦ ጎላጉል ህንፃ ጎን ኖህ ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ
0926090971 / 0903717173
አድራሻ ፦ ጎላጉል ህንፃ ጎን ኖህ ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ
0926090971 / 0903717173
👍15
አዲስ እቁብ
ክፍያ 17
አዱሱ እቁብ እጣ መውጫው ቀን ስለደረሰ አዲስ መግባት የምትፈልጉ እና ወደኋላ የቀራችሁ ክፍያችሁን አስተካክሉ ።
መልካም እድል።
ክፍያ 17
አዱሱ እቁብ እጣ መውጫው ቀን ስለደረሰ አዲስ መግባት የምትፈልጉ እና ወደኋላ የቀራችሁ ክፍያችሁን አስተካክሉ ።
መልካም እድል።
👍16❤4
አዲስ እቁባችን ሊበት 3 ሳምንት ብቻ ይቀረዋል ።
መቀላቀል የምትፈልጉ መቀላቀል ትችላላችሁ ፤ እጣ ውስጥ ለመግባት ብቸኛው መስፈርት ሙሉ ክፍያ ማገባደድ ነው ።
መልካም እድል ።
መቀላቀል የምትፈልጉ መቀላቀል ትችላላችሁ ፤ እጣ ውስጥ ለመግባት ብቸኛው መስፈርት ሙሉ ክፍያ ማገባደድ ነው ።
መልካም እድል ።
👍33👎6
ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ።
Account number
Atrafi saving and credit coop, Ltd
ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
Account number
Atrafi saving and credit coop, Ltd
ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
👍8❤1
abronet bid.docx
399.9 KB
በአትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ውስጥ በቤት ቁጠባ ከተደራጁት ውስጥ
አብሮነት የጋራ ቤቶች ልማት አ.ማ በተደራጁ በሁለት ወር ውስጥ መሬት እንደገዙ ይታወቃል አሁን ደግሞ
ለሚያሰሩት ባለ 10 ወለል አፓርታማ የዲዛይን ስራ እና አማካሪ ጨረታ አውጥቷል ። መስፈርቱን የምታሟሉ መጫረት ትችላላችሁ ።
ጨረታው ማስረከቢያ የመጨረሻ ጊዜ ሐምሌ 10/2015
0926090971
አብሮነት የጋራ ቤቶች ልማት አ.ማ በተደራጁ በሁለት ወር ውስጥ መሬት እንደገዙ ይታወቃል አሁን ደግሞ
ለሚያሰሩት ባለ 10 ወለል አፓርታማ የዲዛይን ስራ እና አማካሪ ጨረታ አውጥቷል ። መስፈርቱን የምታሟሉ መጫረት ትችላላችሁ ።
ጨረታው ማስረከቢያ የመጨረሻ ጊዜ ሐምሌ 10/2015
0926090971
👍10
በአትራፊ የቤት መፍትሄ በ3ኛ ዙር ለተመዘገባችሁ አባላት በሙሉ የፊታችን ሐምሌ 15/2015 ከጠዋቱ 3 ሰዓት ላይ ስብሰባ የምንጠራ ሲሆን ቦታውንም በዚሁ ቴሌግራም ላይ እናሳውቃለን ። አባል ያልሆናችሁም ስለ አካሄዳችን እና አሰራራችን ማወቅ የምትፈልጉ ፣ እናንተም በቦታው ተገኝታችሁ መከታተል የምችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።
https://forms.gle/ha9rDGHaA9zfj7Lo6
አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ።
አብረን እንገንባ !!!
Atrafi saving and credit coop, Ltd
0926090971 / 0903717173
https://forms.gle/ha9rDGHaA9zfj7Lo6
አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ።
አብረን እንገንባ !!!
Atrafi saving and credit coop, Ltd
0926090971 / 0903717173
❤14👍3😁1
15 ደቂቃ ይቀራል ።
ልክ 8 ሰዓት ስለምንጀምር ቢሮ አካባቢ ያላችሁ ወደ ውስጥ እንድትገቡ እናሳስባለን ።
ልክ 8 ሰዓት ስለምንጀምር ቢሮ አካባቢ ያላችሁ ወደ ውስጥ እንድትገቡ እናሳስባለን ።
❤3👍1