Atrafi Solution / አትራፊ
15K subscribers
302 photos
31 videos
2 files
276 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
Watch "#አትራፊ#Atrafi#atrafisolution#እቁብ#ብድር#ገንዘብ" on YouTube
https://youtube.com/shorts/jg8aKcSxyIk?feature=share
👍72👏2
ስለ ወደዳችሁት ቀጠልነው ።

ስለገንዘብ ነቅፈው ያሳዩክ ፎቶም ሆነ ቪድዮ ዋሽተውካል ።

ታላቁ መጽሐፍ እንዲ ይላል ፦
የሰውነትህ መብራት ዓይንህ ናት። ዓይንህ ጤናማ በሆነች ጊዜ ሰውነትህ ሁሉ ደግሞ ብሩህ ይሆናል። ዓይንህ ታማሚ በሆነች ጊዜ ግን ሰውነትህ ደግሞ የጨለመ ይሆናል።

አንድ ሶሻል ሚዲያ ላይ የፈመሰ ስዕል አለ የሀብታም እና የደሀ ቤት ጎን ለጎን ተነስቶ ከዛ የሁለቱም የሚገቡበትን መቃብር ጉድጓድ የሚያሳይ ።
እኔን ትንሽ ዘና ታረገኛለች ፦ ከመቃብር በፊት ከእውቀት እስከ ሞት ያለውንም ህይወት በዛው በነካ እጃቸው አነፃጽረው ቢያሳዩን መልካም ነበር ።

ሞት ለማንም አይቀርም እንዴት ኖሮ ሞተ ግን ትልቁ ጥያቄ ነው ።
ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል አባባሉዋ ራሱ ግራ ግብት ይለኛለች ። ኑሮ ካሉትማ ኑሮ መሞት ነው እንጂ ። ቢልጌት እንዳለው ከደሀ ቤት መወለድ ስንፍና አይደለም ደሀ ሆኖ መሞት ግን ውርደት ነው ።

ስለዚህ ሀብታም ሆኖ ለመሞት እይታክን አስተካክል ። ድህነትን የጽድቅ መንገድ አድርገው ከሚሰበኩ ስብከቶችም ይሁን አስተምሮቶች አይንህን ንቀል ።
በጭቃ ቤትህም ብትኖር መሐል ከተማ በፎቆቹ ፣ በቪላዎቹ እያለፍክ የአንተ መጨረሻ እንደዛ እንደሆነ እመን ። 

ከአልኮን ጠርሙስ አይንህን ነቅለህ ስፖርት ላይ ትከል ።
ከጫት ላይ አይንህን ነቅለህ መጽሐፍ ላይ ትከል ።
ከዳሌ ላይ አይንህን ነቅለህ ስራህ ላይ ትከል ።

ልክህ አይንህ እውነተኛ ማረፊያውን ሲያገኝ የዛኔ የሀብት ጉዞክን ትጀምራለክ።

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
አይኖ የሚያርፍበት የሀብት ጉዞ ከእኛ ጋር ይጀምሩ ።
0903717173 / 0989717172
👍3610
ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ።

Account number
Atrafi saving and credit coop, Ltd

ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
👍9
አድራሻ አውቶብስ ተራ ሰባተኛ
ዮሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ።
8👍4
Atrafi Solution / አትራፊ
Location
በዚህ ጎግል ማፕ አቅጣጫ ይዘው ይምጡ
👍5
📌
👍5
ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች ፎርዋርድ አድርጉ ።
አዲሱን እቁብ የገባችሁ የመጪው ቅዳሜ 12ኛ ክፍያ መሆኑን አውቃችሁ ከሆዲው ክፍያችሁን አስተካክሉ ።

ግዢ እና ተመሳሳይ አገልግሎት ስትጠይቁ ቀድሞ ለመስተናገድ በተገቢው መንገድ አስቀድሞ መቆጠብ መስፈርቱ እንደሆነ ልናስታውስ እንወዳለን ።

ይቅናችሁ ።
Atrafi saving and credit coop, Ltd
Autobis tera yologiya building 2nd floor.
👍102👏1
አዲስ እቁብተኞች ክፍያ 13
👍21
አድራሻ
ቁጥር 1 ፦ መርካቶ ሰባተኛ ዮሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ፦ 22 ጎላጉል ህንፃ ጎን ኖህ ህንፃ ላይ ሁለተኛ ፎቅ
ከመደወል በአካል ቢመጡ ይጠቀማሉ።

Atrafi saving and credit coop, ltd
👍30🥰4