Atrafi Solution / አትራፊ
15K subscribers
303 photos
31 videos
2 files
278 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
ልማት ባንክ ያወጣውን ስልጠና እንድትጠቀሙ አትራፊ ያበረታታል።

ስልጠናውን ከወሰዳችሁ በኋላ ለምትጀምሩት ስራ ቢያንስ 30% በቅድመ ቁጠባ በልማት ባንክ ትጠየቃላችሁ ። ለመጀመሪያ 30% የሚሆናችሁን ቁጠባ እኛ  ጋር ብትጀምሩ የሚከተሉትን እድሎች (advantage) ታገኛላቹ ።

ሀ/ ልማት ባንክ ለሚፈልግባችሁ ቅድመ ቁጠባ 30% ክፍያችሁን የምታሟሉበት ሁኔታ ይመቻቻል ።

ለ/ ራዕያችሁ ትልቅ ፕሮጀክት ከሆነ ፤ እንደ እናንተው ፍላጎት ካለቸው ሰዎች ጋር በጋራ ቅድመ ቁጠባችሁን የምታሟሉበትን አትራፊ ያመቻቻል ።

ሐ/ ወደ ስራ ስትገቡ ልማት ባንክ የሚጠይቃችሁን የስራ ፕሮፖዛል ማዘጋጀት እና ብድር ለማግኘት  ሂደቱ ( process )  እንዲቀላችሁ አትራፊ ያግዛችኋል ።

መ/ በድጋሚ አስተውሉ ልማት ባንክ መመዝገቡ እና መሰልጠኑ ማንም የሚያረገው ነገር ነው ፣ ዋናውና አስፈላጊው ነገር በቀጣይ ያሉትን  ነገሮች ሟሟላት ላይ ነው ፦

1ኛ ፦ ቅድመ ቁጠባ ሟሟላት ።
2ኛ ፦ ለስራ የሚያስፈልገውን የተደራጀ የስራ ፕሮፖዛል ማቅረብ ።
3ኛ ፦ ጉዳዩን ከግብ የሚያደርስላችሁ አማካሪና ጉዳይ አስፈፃሚ ማግኘት  ።


እነዚህን ሁሉ በአንድ ቦታ ከአትራፊ ያገኛሉ ። ገንዘብ ላይ ስላለን ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ በቂ ምክር እንሰጣለን ።

ማጠቃለያ ፦
በኋላ ከመጨናነቅ እና ያገኙትን እድል ከማበላሸት፤ በጊዜ መስመር ይዘርጉ ። 

ያናግሩን ።

Atrafi saving and credit coop, Ltd
0903717173 / 0989717172
👍15🔥4👏1
ክፍያ ሳምንት 23
እጣ የሚወጣበት ቀን ቅዳሜ 20/2015 ልክ 5:00 ሰዓት።
መልካም እድል ።
👍3
መጨመር ምንድን ነው ?
መብዛትስ ?
ከፍ ማለትስ ?
የሚለው ጥያቄ እየደጋገመ በአእምሮ ይመላለስቦት ይሆናል ።

መጨመር በእኛ እይታ ምንም የተለየ ቀመር የለውም ለምሳሌ እኛ ጋር 100ሺ ቢቆጥቡ 400ሺ አርገው ይወስዳሉ ። ይህ የሚሆነውም በአስማት አይደለም ለሚቆጥቡትም ብር ክብር እንሰጣለን ፤ ሃብቱንም በፍታዊነት ለሁሉም እናዳርሳለን  ፤ ለዚህም እጅግ የበዙ ምስክሮች አሉን ።

ነቃ ነቃ ይበሉ እስከ አሁን አባላችን ካልሆኑ ይህ ጥሪ ለእርሶ ነው ። ነገ አይበሉ ዛሬውኑ ይህን ከብረት የጠነከረ አስደማሚ ግስጋሴ ላይ ያለውን ህብረታችንን ይቀላቀሉ  ።
እኛ ሁሌም ለእርሶ አለን ብዙ አይጨነቁ ትንሽ ይቆጥቡና አብዝተው ይውሰዱ ።

አትርፈው እየጨመሩ ይሂዱ ።
Atrafi saving and credit coop, Ltd
0903717173 / 0989717172
👍12
እጣ አወጣጣችን ከጥቂት ደቂቃ በኋላ በቲክ ቶክ በቀጥታ ይተላለፋል።
👍5
ክፍያ ሳምንት 24
ቀን 27/05/15
እጣ ፦ ሽያጭ
ክፍያ ሙሉ መክፈል ለምትፈልጉት ማንኛውም አገልግሎት ቅደመ መስፈርት ነው ።
2
ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ።

Account number
Atrafi saving and credit coop, Ltd

ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
👍2
እጅግ አትራፊ የሆነውን አክስዮናችንን ይግዙ ።
በዓመት 40 - 60 ፐርሰንት ተጠቃሚ ይሁኑ ።
ነባር የሆናችሁ ማሳደግ እንዲሁም አዲስ የሆናችሁም መግዛት ትችላላችሁ ።

በስራ መደራረብ ምክንያት ወደ ቢሮ መምጣት ካልቻሉ ካሉበት ሆነው አክስዮን መግዛት ይችላሉ ።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
0903717173 / 0989717172
አድራሻ አውቶቡስ ተራ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
👍16
ሰው ሁሉ የፈለገውን መግዛት ቢችል አቤት ...   ....
እቺ አለም አንዱን በውን መኪና ታስነዳለች ሌላውን በህልሙ ታስጋልባዋለች ።  ሌላወን በዉን ቪላ ላይ አስተኝታ ፤ ሌላውን ከሳር ፍራሹ ላይ በህልም ዱባይ ታሳድራለች ።

የዛሬ አምስት ዓመት እንዴት ትሆናለህ ቢባል ያለፉት አምስት ቀናት እንዳሳለፍከው ነው ይባላል ።
በቁስ ዓለም ላይ ያሉ ነገሮች ሁሉ የራስ ለማድረግ ገንዘብ ያስፈልጋል ። ገንዘብ ደሞ እንደሚባለው ገለባ ነው ፡ አየር ላይ ለዘራው የሚበተን ፤ ለሰበሰበው የሚቋጠር ።

አንተ ገንዘብህን የት ነው የምትዘራው ?
የምትዘራው ገንዘብ የሚመለስ ፣ የሚበዛ መሆኑ ላይ እርግጠኛ ሁን ።
ለምሳሌ አትራፊ ላይ 100ሺ ብትዘራ (ብትቆጥብ) በ6 ወሩ 400ሺ ትወስዳለህ ብቻ ባስቀመጥከው ገንዘብ ልክ 4 እጥፍ ማለት ነው ።  ይህ ነው እንግዲ ገንዘብን መልካም ቦታ መዝራት ( ማስቀመጥ ) ማለት ።

እያደገ ከመጣው ህብረታችን እንዲቀላቀሉ እየጋበዝኖት ነው ። መንገዶ እንዲሳካና የገንዘብ ችግሮ እንዲቀረፍ ከፈለጉ ዛሬውኑ ይቀላቀሉን ።

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ።
0903717173 / 0989717172
👍18
የድል ሳምንት
የካቲት ወር እንደ ንስር አሞራ ከፍ ብለን ከአዋፋት በላይ ደምቀን የመንታይበት ጊዜያችን ነው ።

እኔ ከሰማያዊ ዘር በመወለዴ ከሞት በኋላ የሚመጣውን ዓለም ተስፋ አደርጋለው ።

በምድር ካለው ልቤን ሞቅ የሚያረገኝ ነገር ቢኖር ግሳታቸው የአንበሳ ፣ ቁጣቸው የመብረቅ ፣ ትህትናቸው የመላህክት ከሆነ ደምተው ካከበሩኝ ወድቀው ከፍ ካረጉኝ አባቶች መገኘቴ ነው ።

እኔ የኋላዬን አልረሳም ፤ በኋላ ታሪኬ ግን እስረኛ አይደለውም ።

እኔ እጠይቃለው ፦
የቱ ነው የኛ አሁን ታሪካችን ?
የታል ቴክኖሎጂው ?
የታለ ሰማይ ጠንቀስ ህንፃው ?
የታለ ኢንዱስትሪው ?
የታለ ፈጠራው ? ወዘተ ...

እንንቃ እንችላለን ፣ ታሪካችን የምንዘክር ሳይሆን የምናስቀጥል ትውልድ እንሁን ።

እኛም በፋይናንስ በኩል እናንተን ለማገዝ አለን ፤ ገንዘብ ከሚሰበስብ ብቻ ሳይሆን ራህይ ካለው እና ሰዎችን ከሚደግፍ ተቋም መቀላቀል አብዝቶ ማትረፍ ነው ።
የሃብት ታሪክዎን ከእኛ ጋር ይጻፉ ።

አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ፨
እንኳን ለአድዋ በዓል አደረሳችሁ ፨
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
0903717173 / 0989717172
👍7💯61
ብለህ ብለህ በምትፈልገው መንገድ ገንዘብ ካልሰበሰብክ ፤ ቆም ብለህ ራስህን ጠይቅ ?

እውነት ገንዘብ የሚሰበሰበው ጠንክሮ በመስራት ብቻ ነው ? ሰነፎች እንደሚሉትስ በማጭበርበር ነው ?
ወይም ያ ክፉ እንደሚመክርህ አስጠንቁለህ ነው ?

በፈለከው መንገድ ልታስብ ትችላለህ ።
እኔ ግን አንድ ስር ነቃይ እውቀት ላብራልህ

ለዛሬ እንዲህ አድርግ ፦ በሚገርም ስበት ብሮች ወዳንተ ይመጣሉ ።

1ኛ ፦ በአጠገብህ ያለውን የተሳካለትን ማንኛውም ሰው ውደደው ። ፍቅር በራሱ መልካምን ነገር የመሳብ ከፍተኛ ሃይል አለው ፤ ጥላቻ ግን የራስህን እንኳን ያሳጣካል ።

2ኛ ፦ ያ ሁሌም ችግር የሚያወራብህን ፣
ከጨለማ  እና ውድቀት ውጪ ምንም የማይታየውን ፡ ወዳጅህም ሆነ ዘመድህን ራቀው ።
(ሁሌም የሚጠራብህ የችግርን ኢነርጂ ነውና ) ።
(አትርዳ አላልኩም )

3ኛ ፦ ብልጽግናን ውደድ ።
ምክንያቱም ቸርችም ሄደህ ያፀለይከው ፣
ፀበልም ሱባኤ የገባከው ፣
ሩቂያም ያስቀራከው ፤
ህይወት ግራ ገብቶክ ፣ አጥተህ ፣ ስራ እምቢ ብሎህ ተቸግረህ ነው ።
ሰለዚህ ብልጽግናን ውደደው ፣ አልመው ፣ ሁሌም ተናገረው ።

4ኛ ፦ ከፈጣሪ ጋር ጊዜ ይኑርህ ።
ሰው ሰጋዊ ብቻ አይደለም ፣ እውቀት አለው መንፈሳዊም ነው ።
ሶስቱንም በበቂ ሁኔታ ካልመገብክ ጎዶሎ ነህ ማለት ነው ።
👉ለስጋህ (ለሰውነትህ) ተንቀሳቀስ (ስፖርት 👉 ስራ )
👉 ለእውቀትህ አንብብ
👉 ለመንፈስህ ፀልይ
የዛኔ ሙሉ ሰው ነህ

5ኛ በገንዘብ መጫወት እወቅ ፦ ገንዘብክን አስቀምጠክ ራሱን ያስቀመጥከውን ብቻ ከሚሰጡህ ባንኮች ይልቅ ያስቀመጥከውን 4 እጥፍ በላይ የሚሰጥህን አትራፊን ምረጥ ።

አባላችን ሆነህ ለመበደር እና ድርሻህን ለመውሰድ አትግደርደር ስልኩን አንሳ አሁን ደውል ፤ ቢሮ መምጣት ካልቻልክ ካለህበት ጀምር ።

ማጠቃለያ ከሁሉም የበላይ የሆነው የሀብት ማግኛ መንገድ ብድር ነው ። ልእለ አያል አሜሪካ እንኳን 21 ትሪልየን ብድር እዳ እንዳለባት ግልጽ ነው ።

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
0903717173 / 0989717172
👍24🥰54😱4🤩2
ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ።

Account number
Atrafi saving and credit coop, Ltd

ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
1👍1
👆👆👆
👍5
እንቀጥላለን ።
ስለገንዘብ እያወራን ነው ፦

ለምን ሀብታም አልሆንኩም ካልክ ? 
ያው ሀብታም ካልሆንክባቸው ሚስጥሮች አንዱ ስለገንዘብ የሰማከው ነገር ተብትቦ ይዞክ ነው ።
ነገሩ እንዲ ነው ፦
ያ ነገር አልሞላለት ብሎ ፣ ጥሮ ጥሮ ከአሰበበት መድረስ ሲያቅተው ፣ በተሸናፊነት መንፈስ የነገረህን እህ ብለህ መስማትህ ነው ።
የተወሰኑትን ላስታውስክ

😂 ሀብታም እንቅልፍ የለውም
😂 ድህነቴ ንጹህ ሀብቴ ነው
😂 ድህነቴን አትንካብኝ
😂 ደሃ ኩሩ ነው
😂 ባቄላ ስጋ ይተካል
😂 የደሃ አምላክ
😂 ጤና ነው ሀብቴ

ቀሪውን እናንተ ሙሉበት

ብታምኑም ባታምኑም እላይ ያሉትን የሰማችሁት በሙሉ የድህነት ዘሮች ናቸው ።  ሰው የሰማው ነገር ውጤት ነው ፣ ታላቁ መጽሐፍ ስለ እምነት ሲናገር ፣ አምነት ከመስማት ነው ይላል ።

እንግዲህ እንደ ቀልድ የሰማከው ሁሉ እምነት ሆኖብህ አስሮ ይዞካል ፤ ንስሀ ዛሬውኑ ግባ እንዴት ብትል ።

1 ሀብታም እንቅልፍ የለውም ያልከው ግን በምን መለኪያ ነው ፦
የቤት ኪራይ ቀኑ አልፎበት ነው ?
ነው ወይስ የተማሪ ወራዊ ክፍያ አልፎበት ?
ነው ወይስ ጤፍ 10ሺ ብር ሲገባ በምን አባቴ እገዛዋለው ብሎ ነው ? ቀልደኛ ነክ ።

6 የድሃ አምላክ ።  ብዙ ጊዜ አንዳንድ አመለካከቶች ሲነኩ ብዙ ሰውን ያንጫጫል እኛም ይህ አባባል ልንሞግተው ይገባል ። ፈጣሪ ሰጀመር የድሀም ፣ የሃብታምም አምላክ ነው ። ከዛም አልፎ ላመኑትም ላላመኑበትን ዝናብ የሚያዘንብ ፣ ወቅቶችን የሚቀያይር ፍታዊ ነው  ።

፦ ደሃ ነኝ ብለህ ካሰብክ ፈጣሪክ የሃብታምም አምላክ ነውና ወንድምህን ሀብታም ሲያረጋው ፡ አንተን ደሃ ያረገህ አዳልቶ ነው ልትል ነው ?
ተው እንጂ ወንድሜ ሁሉም ቦታ አለው ገንዘብ መስራትም ልክ እንደ ሒሳብ ትምህርት ነው ወይም ኳስ ጨዋታ በለው ።

ከጨዋታው ህጎች አንዱ አሁንም ያስቀመጥከውን ገንዘብ እንደ አደራ እቃ ጠብቆ የሚመልስልህ ጋር የምትቆጥበው ፤ ወይስ በቆጠብከው ልክ 4 እጥፍ የሚያበድርህ ጋር ?

አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ማደግ ፣ መብዛት ፣ መትረፍ ከፈለጉ ብቻ አባላችን ይሁኑ
0903717173 /0989717172
👏16👍122🔥1
ክፍያ ሳምንት 29
የወጣ እጣ ቁጥር 36
02/07/15
👍4
Watch "#አትራፊ#Atrafi#atrafisolution#እቁብ#ብድር#ገንዘብ" on YouTube
https://youtube.com/shorts/jg8aKcSxyIk?feature=share
👍72👏2