ሰላም ሁሉ ለእናንተ ይሁን
እቁብ እጣ አወጣጣችን እንደሚከተለው ይሆናል
ነገ ልክ ከረፋዱ 5 ሰዓት በአትራፊ ቢሮ ይሆናል ።
ቀድመው ይገኙ ።
አብዛኛው ደንበኞቻችን በኦን ላይ እየከፈላችሁ እዚህ የደረሳችሁ እስከ ዛሬ በአካል ተገናኝተን የማናውቅ ልናያችሁ እንወዳለን እና በአካል ቢሮ እንድትመጡ በክብሮት እንጋብዛለን ።
እጣ አወጣጡን በቀጥታ በቲክቶክ እንደምንለቅም ልናሳውቅ እንወዳለን ።
ለሁላችሁም መልካም እድል ።
አድራሻ
ሰባተኛ ዮሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
0903717173 / 0989717172

👍7🤩6
Account number
Atrafi saving and credit coop, Ltd
ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
Atrafi saving and credit coop, Ltd
ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
እጣ አወጣጡ በቲክቶክ በቀጥታ እንደምናስተላልፍ ደግመን ልናስታውስ እንወዳለን ።
በድጋሚ መልካም እድል ።
በድጋሚ መልካም እድል ።
ልማት ባንክ ያወጣውን ስልጠና እንድትጠቀሙ አትራፊ ያበረታታል።
ስልጠናውን ከወሰዳችሁ በኋላ ለምትጀምሩት ስራ ቢያንስ 30% በቅድመ ቁጠባ በልማት ባንክ ትጠየቃላችሁ ። ለመጀመሪያ 30% የሚሆናችሁን ቁጠባ እኛ ጋር ብትጀምሩ የሚከተሉትን እድሎች (advantage) ታገኛላቹ ።
ሀ/ ልማት ባንክ ለሚፈልግባችሁ ቅድመ ቁጠባ 30% ክፍያችሁን የምታሟሉበት ሁኔታ ይመቻቻል ።
ለ/ ራዕያችሁ ትልቅ ፕሮጀክት ከሆነ ፤ እንደ እናንተው ፍላጎት ካለቸው ሰዎች ጋር በጋራ ቅድመ ቁጠባችሁን የምታሟሉበትን አትራፊ ያመቻቻል ።
ሐ/ ወደ ስራ ስትገቡ ልማት ባንክ የሚጠይቃችሁን የስራ ፕሮፖዛል ማዘጋጀት እና ብድር ለማግኘት ሂደቱ ( process ) እንዲቀላችሁ አትራፊ ያግዛችኋል ።
መ/ በድጋሚ አስተውሉ ልማት ባንክ መመዝገቡ እና መሰልጠኑ ማንም የሚያረገው ነገር ነው ፣ ዋናውና አስፈላጊው ነገር በቀጣይ ያሉትን ነገሮች ሟሟላት ላይ ነው ፦
1ኛ ፦ ቅድመ ቁጠባ ሟሟላት ።
2ኛ ፦ ለስራ የሚያስፈልገውን የተደራጀ የስራ ፕሮፖዛል ማቅረብ ።
3ኛ ፦ ጉዳዩን ከግብ የሚያደርስላችሁ አማካሪና ጉዳይ አስፈፃሚ ማግኘት ።
እነዚህን ሁሉ በአንድ ቦታ ከአትራፊ ያገኛሉ ። ገንዘብ ላይ ስላለን ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ በቂ ምክር እንሰጣለን ።
ማጠቃለያ ፦
በኋላ ከመጨናነቅ እና ያገኙትን እድል ከማበላሸት፤ በጊዜ መስመር ይዘርጉ ።
ያናግሩን ።

👍15🔥4👏1
ክፍያ ሳምንት 23
እጣ የሚወጣበት ቀን ቅዳሜ 20/2015 ልክ 5:00 ሰዓት።
መልካም እድል ።
እጣ የሚወጣበት ቀን ቅዳሜ 20/2015 ልክ 5:00 ሰዓት።
መልካም እድል ።
👍3
መጨመር ምንድን ነው ?
መብዛትስ ?
ከፍ ማለትስ ?
የሚለው ጥያቄ እየደጋገመ በአእምሮ ይመላለስቦት ይሆናል ።
መጨመር በእኛ እይታ ምንም የተለየ ቀመር የለውም ለምሳሌ እኛ ጋር 100ሺ ቢቆጥቡ 400ሺ አርገው ይወስዳሉ ። ይህ የሚሆነውም በአስማት አይደለም ለሚቆጥቡትም ብር ክብር እንሰጣለን ፤ ሃብቱንም በፍታዊነት ለሁሉም እናዳርሳለን ፤ ለዚህም እጅግ የበዙ ምስክሮች አሉን ።
ነቃ ነቃ ይበሉ እስከ አሁን አባላችን ካልሆኑ ይህ ጥሪ ለእርሶ ነው ። ነገ አይበሉ ዛሬውኑ ይህን ከብረት የጠነከረ አስደማሚ ግስጋሴ ላይ ያለውን ህብረታችንን ይቀላቀሉ ።
እኛ ሁሌም ለእርሶ አለን ብዙ አይጨነቁ ትንሽ ይቆጥቡና አብዝተው ይውሰዱ ።
አትርፈው እየጨመሩ ይሂዱ ።
Atrafi saving and credit coop, Ltd
0903717173 / 0989717172
መብዛትስ ?
ከፍ ማለትስ ?
የሚለው ጥያቄ እየደጋገመ በአእምሮ ይመላለስቦት ይሆናል ።
መጨመር በእኛ እይታ ምንም የተለየ ቀመር የለውም ለምሳሌ እኛ ጋር 100ሺ ቢቆጥቡ 400ሺ አርገው ይወስዳሉ ። ይህ የሚሆነውም በአስማት አይደለም ለሚቆጥቡትም ብር ክብር እንሰጣለን ፤ ሃብቱንም በፍታዊነት ለሁሉም እናዳርሳለን ፤ ለዚህም እጅግ የበዙ ምስክሮች አሉን ።
ነቃ ነቃ ይበሉ እስከ አሁን አባላችን ካልሆኑ ይህ ጥሪ ለእርሶ ነው ። ነገ አይበሉ ዛሬውኑ ይህን ከብረት የጠነከረ አስደማሚ ግስጋሴ ላይ ያለውን ህብረታችንን ይቀላቀሉ ።
እኛ ሁሌም ለእርሶ አለን ብዙ አይጨነቁ ትንሽ ይቆጥቡና አብዝተው ይውሰዱ ።
አትርፈው እየጨመሩ ይሂዱ ።
Atrafi saving and credit coop, Ltd
0903717173 / 0989717172
👍12
ክፍያ ሳምንት 24
ቀን 27/05/15
እጣ ፦ ሽያጭ
ክፍያ ሙሉ መክፈል ለምትፈልጉት ማንኛውም አገልግሎት ቅደመ መስፈርት ነው ።
ቀን 27/05/15
እጣ ፦ ሽያጭ
ክፍያ ሙሉ መክፈል ለምትፈልጉት ማንኛውም አገልግሎት ቅደመ መስፈርት ነው ።
❤2
ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ።
Account number
Atrafi saving and credit coop, Ltd
ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
Account number
Atrafi saving and credit coop, Ltd
ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
👍2