Atrafi Solution / አትራፊ
15K subscribers
303 photos
31 videos
2 files
278 links
እናሳድጎታለን !
Download Telegram
18ኛ ክፍያ
አትራፊ እቁብ
ሊፈነዳ ጥቂት ሳምንታት ይቀሩታል ፤
ክፍያችሁን ያላገባደዳችሁ አገባዱ ፤
👍14
አትራፊ የቤት መፍትሄ
Atrafi housing solution

በይፋ በኤልያና ሆቴል ተመስርቶዋል ።
👍20
👍152
ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ።

Account number
Atrafi saving and credit coop, Ltd

ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
👍7
ጠብቀናል ቀኑም ደርሷል
20ኛ ሳምንት ክፍያ
አሁን ደሞ ፈገግ የምንልበት ሰዓት ደረሷል
👍9
ሰላም ሁሉ ለእናንተ ይሁን
እቁብ እጣ አወጣጣችን እንደሚከተለው ይሆናል
ነገ ልክ ከረፋዱ 5 ሰዓት በአትራፊ ቢሮ ይሆናል ።

ቀድመው ይገኙ ።

አብዛኛው ደንበኞቻችን በኦን ላይ እየከፈላችሁ እዚህ የደረሳችሁ እስከ ዛሬ በአካል ተገናኝተን የማናውቅ ልናያችሁ እንወዳለን እና በአካል ቢሮ እንድትመጡ በክብሮት እንጋብዛለን ።

እጣ አወጣጡን በቀጥታ በቲክቶክ እንደምንለቅም ልናሳውቅ እንወዳለን ።

ለሁላችሁም መልካም እድል ።

አድራሻ
ሰባተኛ ዮሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
0903717173 / 0989717172
👍7🤩6