ጊዜው ምንም ቢሮጥ ፣
ነገሮች ምንም የከበዱ ቢመስሉ ፣
የዋጋ መናር ከግምታችን በላይ ቢሆን ፤
እኔ ግን እንዲ እላለው ።
የጊዜ ጌታ የሆነ ፈጣሪ አለኝ ፣
ይህ ጊዜ በፈጣሪ ለእኔ ተሰጥቶዋል ፣
በእርሱ ስጦታ እኔ ከአሸናፊዎች እበልጣለው ።
ስለዚህ አለም ብትዘቀዘቅ ፣ ሰማይ ምድር ቢገለባበጥ ፣ ኑሮዋ ምንም ለሰው አስጊ ፤ አስጨናቂ ቢመስል ።
እኔ ግን በአምላኬ ደገፍ እልና ፤
ይህ ለእግዚአብሔር ቀላል ነው እላለው ።
ወዳጄ እኔ ልምከርህ የጊዜ ጌታ አምላክ እያለክ በምንም ሁኔታ ስጋት አይግባህ ። የሚያስጨንቅህን ሁሉ በእሱ ላይ ጣል ።
ፈጣሪ ሲረዳህ እርሱ ራሱ በአካል አይመጣም ደጋፊ ፣ ረጂ ፣ ወደ ቀጣይ ምህራፍ የሚያሻግርህ ወዳጅ ይልክልሃል ፣ ይህ ወዳጅህ ደሞ አትራፊ ነው ።
ሁሌም እንደምንለው ብቻህን መሮጥ አይገባህም ፣ አትራፊን ተቀላቀል ፣ ከፍ ብለህ ከእኛ ጋር እንደ ንስር ብረር/ሪ
አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ።
Atrafi saving and credit cooperative, Ltd
Yologiya bulilding 4 floor
0903717173 / 0989717172

❤8👍7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Atrafi saving and credit cooperative, Ltd
Yologiya building 4th floor
0903717173 / 0989717172
Yologiya building 4th floor
0903717173 / 0989717172
👍12
ሰላም ለእናንተ ይሁን
የእቁብ ቁጠባችን
የመጀመሪያው ዙር 14ኛ ሳምንት ክፍያ
ሁለተኛው ዙር 8ኛ ሳምንት ክፍያ ላይ እንገኛለን ።
ክፍያ ያላስተካከላችሁ ካላችሁ አስተካክሉ ።
እንዲሁም ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ያላወራረዳችሁ አወራርዱ ።

👍7
Forwarded from Atrafi Solution / አትራፊ
Google Docs
Atrafi Housing solution / አትራፊ የቤት መፍተሄ
ይመዝገቡ
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ህ/ስ/ማ አባሎቹን አፓርትመንት ግንባታ ገንብተው የራሳቸው ቤት ባለቤት እንዲሆኑ እህት ድርጅቱ ከሆነዉ አትራፊ የቤት መፍትሄ ጋር ይህን የህይወት ጊዜ አንዴ የሚገኝ አማራጭ ይዞ ቀርቧል።
፦ አትራፊ የቤቶች መፍትሄ ከዚ በፊት አልሚዎችን አደራጅቶ የራሳቸዉ ቤት እንዲኖራቸው በማድረግ በተግባር የዋለ ልምድ አለዉ ።
:- አሁን ለ40 አባሎቹ ብቻ በጋራ…

👍14🥰2
ክቡራን አባሎቻችን
ቢሮዋችንን እዛው ፎቅ ላይ ወደ ሁለተኛ እንዳዘዋወርን ልናሳውቅ እንወዳለን ።
Atrafi saving credit coop, Ltd

👍10
Account number
Atrafi saving and credit coop, Ltd
ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
Atrafi saving and credit coop, Ltd
ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
18ኛ ክፍያ
አትራፊ እቁብ
ሊፈነዳ ጥቂት ሳምንታት ይቀሩታል ፤
ክፍያችሁን ያላገባደዳችሁ አገባዱ ፤
አትራፊ እቁብ
ሊፈነዳ ጥቂት ሳምንታት ይቀሩታል ፤
ክፍያችሁን ያላገባደዳችሁ አገባዱ ፤
👍14

👍14👏2