Forwarded from Astu Techs
ፓይተን ምንድነው?
- Interpreted
- General Purpose
- Object Oriented
- High-level Programming Language ነው።
- ፓይተን እ.አ.አ በ1989 ኔዘርላንድ ውስጥ Guido Van Rossum በሚባል ፕሮግራመር የተፈጠረ ነው።
ለምን ፓይተን?
- ፓይተን ለሰው ልጅ ቋንቋ በጣም የቀረበ በመሆኑና ለመረዳት ቀላል ስለሆነ በብዙ ዘርፎች ውስጥ በሰፊው አገልግሎት ላይ ይውላል። ለምሳሌ፦
- Machine Learning
- Web Development
- Mathematics
- Software Development
- Automation ወዘተ.
ይህም General Purpose Programming Language ያደርገዋል።
- ፓይተን የሰጠነውን ኮድ line by line ስለሆነ ወደ ኮምፒውተር ቋንቋ የሚቀይረው፤ Interpreted ነው።
ለዛሬ ይሄን ካለን፥ በቀጣይ አጫጫኑንና የመጀመሪያ ኮዳችንን እንዴት እንደምንጽፍ እናያለን።
ይህ ትምህርት ጠቃሚነው ብለው ካሰቡ፥ ሊያውቁት/ ሊማሩት ይገባል ብላቹ ለምታስቧቸው ሰዎች share ያድርጉላቸው። 🤗
ጥያቄ ካላቹ 👉 @astutechschat
☑️ @astutechs

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Forwarded from Astu Techs
📌 Python Syntax
ልክ የሰው ልጅ ቋንቋ ስነጽሑፉ ስርዓታዊና ወጥ እንደሆነው ሁሉ፥ የኮምፒውተር ቋንቋም እንዲሁ። ከነዛ ቋንቋዎችም አንዱ ፓይተን ነው።
ብዙኀኑ Programming Languageኦች ተመሳሳይ የሆነ Syntax (ስርዓተ ጽሑፍ) ያላቸው ሲሆን፥ የፓይተን ግን ከነዚህ ይለያል።
📱 ፓይተን አንድ ልዩ የሆነ Syntax አለው፤ እሱም Indentation በመባል ይታወቃል።
Indentation ኮዳችን ውስጥ ሥርዓቱን / መሠረቱን (Block) ባልተከተለ መልኩ፥ አላስፈላጊ የሆኑ ባዶ ባታዎችን(Spaces) ጅምር ላይ ወይ መሃል ላይ እንዳንጽፍ የሚያግደን ነው።
👇 ለምሳሌ ከታች ያሉትን የJavaScriptና Python ኮዶችን እናነጻጽር ...
Python
1.
2.
3.
በJavaScript ስር ያሉት ሶስቱም ኮዶች ያለምንም ችግር መስራት ይችላሉ፤ ምክኒያቱም JavaScript Indentation ሚባል ህግ ስለሌለው።
ወደ Python ኮድ ስንመጣ ግን፥ 1ኛ ላይ ያለው የለምንም ችግር ሲሰራ፥ ሁለትና ሶስተኛ ላይ ያሉት ግን SyntaxError በሚል ፓይተናችኝ Run አያደርገውም፤ ምክኒያቱም ኮዱ አላስፈላጊ በዶ ቦታዎችን(Spaces) ስላለው ነው(በጅምር ላይ)።
ይ🀄️ጥላል ....
ልክ የሰው ልጅ ቋንቋ ስነጽሑፉ ስርዓታዊና ወጥ እንደሆነው ሁሉ፥ የኮምፒውተር ቋንቋም እንዲሁ። ከነዛ ቋንቋዎችም አንዱ ፓይተን ነው።
ብዙኀኑ Programming Languageኦች ተመሳሳይ የሆነ Syntax (ስርዓተ ጽሑፍ) ያላቸው ሲሆን፥ የፓይተን ግን ከነዚህ ይለያል።
Indentation ኮዳችን ውስጥ ሥርዓቱን / መሠረቱን (Block) ባልተከተለ መልኩ፥ አላስፈላጊ የሆኑ ባዶ ባታዎችን(Spaces) ጅምር ላይ ወይ መሃል ላይ እንዳንጽፍ የሚያግደን ነው።
👇 ለምሳሌ ከታች ያሉትን የJavaScriptና Python ኮዶችን እናነጻጽር ...
JavaScript console.log("Hello, World")
console.log("Hello, World")
console.log("Hello, World")Python
1.
print("Hello, World")2.
print("Hello, World")3.
print("Hello, World")በJavaScript ስር ያሉት ሶስቱም ኮዶች ያለምንም ችግር መስራት ይችላሉ፤ ምክኒያቱም JavaScript Indentation ሚባል ህግ ስለሌለው።
ወደ Python ኮድ ስንመጣ ግን፥ 1ኛ ላይ ያለው የለምንም ችግር ሲሰራ፥ ሁለትና ሶስተኛ ላይ ያሉት ግን SyntaxError በሚል ፓይተናችኝ Run አያደርገውም፤ ምክኒያቱም ኮዱ አላስፈላጊ በዶ ቦታዎችን(Spaces) ስላለው ነው(በጅምር ላይ)።
ይ🀄️ጥላል ....
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Astu Techs
Astu Techs
📌 Python Syntax ልክ የሰው ልጅ ቋንቋ ስነጽሑፉ ስርዓታዊና ወጥ እንደሆነው ሁሉ፥ የኮምፒውተር ቋንቋም እንዲሁ። ከነዛ ቋንቋዎችም አንዱ ፓይተን ነው። ብዙኀኑ Programming Languageኦች ተመሳሳይ የሆነ Syntax (ስርዓተ ጽሑፍ) ያላቸው ሲሆን፥ የፓይተን ግን ከነዚህ ይለያል። 📱 ፓይተን አንድ ልዩ የሆነ Syntax አለው፤ እሱም Indentation በመባል ይታወቃል። Indentation…
...
የቀጠለ
Indentation ለመጠበቅ ምንግዜም ቢሆን 1 Tab / 4 spaceኦች መጠቀም አለብን፤ ነገር ግን ይሄን የምናደርገው በነዚህ ነገሮች ላይ እየሰራን ካለን ነው 👇
- Creating class
- Function/ method definition
- while loop
- for loop
- if/else statement
- try/except/finally
- with statement
ሁሉንም ወደ ፊት አንድ በአንድ ስለምናያቸው ለአሁኑ ስለ Indentation በዚሁ እንቋጭ።

ክፍል ፪
Variables in Python | ተለዋዋጭ
- ቡና ለመጠጣት ሲኒ፥ ውኃ ለመጠጣት ደግሞ ብርጭቆ እንደምንጠቀም ሁሉ፥ አንድን ዳታ(Data) hold ለማድረግ/ ለመያዝ ደግሞ Variable(ተለዋዋጭ) እንጠቀማለን።
- ስለዚህ ተለዋዋጭ ማለት አንድን መረጃ ለመያዝ የሚገለግሉን ኮንቴይነር ማለት ነው።
Syntax:
በስተግራ በኩል የተዋዋጫችንን ስም፥ ቀስተቀኝ ቡኩ ደግም ማስቀመጥ የምንፈልገውን መረጃ/ ዳታ።
ለምሳሌ
x - የተለዋዋጩ ስም ስትሆን
5 - የተለዋዋጩ ዋጋ ናት።
ስለዚህ አሁን የx ዋጋ 5 ይሆናል ማለት ነው
Output
Examples:
Output
Variables in Python | ተለዋዋጭ
- ቡና ለመጠጣት ሲኒ፥ ውኃ ለመጠጣት ደግሞ ብርጭቆ እንደምንጠቀም ሁሉ፥ አንድን ዳታ(Data) hold ለማድረግ/ ለመያዝ ደግሞ Variable(ተለዋዋጭ) እንጠቀማለን።
- ስለዚህ ተለዋዋጭ ማለት አንድን መረጃ ለመያዝ የሚገለግሉን ኮንቴይነር ማለት ነው።
Syntax:
variable_name = variable_data
በስተግራ በኩል የተዋዋጫችንን ስም፥ ቀስተቀኝ ቡኩ ደግም ማስቀመጥ የምንፈልገውን መረጃ/ ዳታ።
ለምሳሌ
x = 5
x - የተለዋዋጩ ስም ስትሆን
5 - የተለዋዋጩ ዋጋ ናት።
ስለዚህ አሁን የx ዋጋ 5 ይሆናል ማለት ነው
x = 5
print(x)
Output
5
Examples:
name = "Abebe"
age = 30
print(name)
print(age)
Output
Abebe
30
Forwarded from Astu Techs
Astu Techs
ክፍል ፪ Variables in Python | ተለዋዋጭ - ቡና ለመጠጣት ሲኒ፥ ውኃ ለመጠጣት ደግሞ ብርጭቆ እንደምንጠቀም ሁሉ፥ አንድን ዳታ(Data) hold ለማድረግ/ ለመያዝ ደግሞ Variable(ተለዋዋጭ) እንጠቀማለን። - ስለዚህ ተለዋዋጭ ማለት አንድን መረጃ ለመያዝ የሚገለግሉን ኮንቴይነር ማለት ነው። Syntax: variable_name = variable_data በስተግራ በኩል የተዋዋጫችንን…
Variable Rules | የተለዋዋጭ ህጎች
- ተለዋዋጭ ስናውጅ የመንጠቀማቸው A-Z፣ a-z፣ 0-9ና _ ብቻ ናቸው።
አንድ ላይ 63 Characters።
- Case sensitive ናቸው፤ ማለትም
age ብለን ተለዋዋጭ ብንመሰርትና AGE ብለን በምንሰርት ሁለቱም የተለያዩ ናቸው።
- የተዋዋጫችን ስም በቁጥር መጀመር አይችልም።
- Spaceን በመቀም ተለዋዋጭ መመስረት አንችልም/ Space መጠቅም አንችልም።
- Keywordኦችን (በፓይተን ቀድመው የተያዙ ቃላትን) እንደ ተለዋዋጭ መጠቀም አንችልም።
❌
✅
```python
one1 = 1
first_name = "Abebe"

1one = 1
first name = "Abebe"
$x = 5
✅
```python
one1 = 1
first_name = "Abebe"
x = 5
`👍1
Forwarded from Astu Techs
Python Comment
- ኮድ ስንጽፍ፥ ኮዳችን የበለጠ ተነባቢ እንዲሆንና ሌላ ሰው በቶሎ እንዲረዳው ለማድርግ ኮሜንት(Comment) እንጠቀማለን፤ ይህም ኮሜንት በፓይተን Ignore ይደረጋል።
ሁለት አይነት ኮሜን አለ፦ Single-Line comment & Multi-Line comment(Docstring)
Single-Line comment
በ # የሚጀምርና አንድ መስመር ላይ የሚገኙ ከእሱ በኋላ ያሉት ሁሉም እንደ ኮሜንት ይወሰዳሉ
Multi-Line Comment
- ከአንድ መስመር በላይ ኮሜንት ለመጻፍ የሚረዳን ሲሆን፥ ይንንም ለማድረግ ኮሜንታችንን በሶስት " ወይም ' ውስጥ ቀማስገባት እንዘጋለን።
ለምን ኮሜንት እንጠቀማለን?
- የምንጽፈው ኮድ የበለጠ ሌሎች ሰዎች ሊረዱት እንዲችሉ ለማድረግ።
- የጻፍነውን ኮድ ከጊዜ በኋላ ልንረሳው ስለምንችል ደግመን እንድናስታውሰው ይረዳናል።
- የምንጽፈውን ኮድ አላማውን ለማስረዳት

# This is this single line comment
# This line will be ignored by python interpreter
y = 10 # variable y stores the number 10
Multi-Line Comment
- ከአንድ መስመር በላይ ኮሜንት ለመጻፍ የሚረዳን ሲሆን፥ ይንንም ለማድረግ ኮሜንታችንን በሶስት " ወይም ' ውስጥ ቀማስገባት እንዘጋለን።
"""
This is multi-line comment.
Comment improves readability of code and explain the purpose of the code. So it doesn't affect our code.
Let's print out Hello, World
"""
print('Hello, World')
ለምን ኮሜንት እንጠቀማለን?
- የምንጽፈው ኮድ የበለጠ ሌሎች ሰዎች ሊረዱት እንዲችሉ ለማድረግ።
- የጻፍነውን ኮድ ከጊዜ በኋላ ልንረሳው ስለምንችል ደግመን እንድናስታውሰው ይረዳናል።
- የምንጽፈውን ኮድ አላማውን ለማስረዳት
Forwarded from Astu Techs
Astu Techs
Keywordኦችን (በፓይተን ቀድመው የተያዙ ቃላትን) እንደ ተለዋዋጭ መጠቀም አንችልም።
is in not
and or del
None True False
if elif else
for while break
continue pass def
return lambda global nonlocal yield import from as class with try except finally assert raise
async await with
ፓይተን ውስጥ እነዚህን ቃላት እንደ ተለዋዋጭ ስም (Variable) መጠቀም አንችልም።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Astu Techs
ክፍል ፫
📱 Python Data Types
ፓይተን ውስጥ 5 አይነት የዳታ አይነቶች አሉ፦
1. None:- በNone Keyword የሚወከል ሲሆን፣ ዋጋውም None (ምንም ዋጋ እንደሌለው ይወሰዳል)
2. Numeric:- ይህ የዳታ አይት ቁጥሮችን የያዘ ሲሆን በ4 ይከፈላል።
3. String:- ይህ የዳታ አይነት ደግሞ፥ ጽሑፍ(Text) ለማስቀመጥ ይረዳናል።
4. Sequence:- የብዙኀን ዳታ ስብስብ ወይም ብዙ ዳታ በአንድ ላይ ለመያዝ የሚያስችል ሲሆን፥ በ4 ይከፈላሉ፦
5. Dictionary ናቸው።
👇 ከታች ቀጥሎ ስለእያንዳንዱ በዝርዝር ይቀርባል።
ፓይተን ውስጥ 5 አይነት የዳታ አይነቶች አሉ፦
1. None:- በNone Keyword የሚወከል ሲሆን፣ ዋጋውም None (ምንም ዋጋ እንደሌለው ይወሰዳል)
2. Numeric:- ይህ የዳታ አይት ቁጥሮችን የያዘ ሲሆን በ4 ይከፈላል።
1. Integer
2. Float
3. Complex
4. Boolean
3. String:- ይህ የዳታ አይነት ደግሞ፥ ጽሑፍ(Text) ለማስቀመጥ ይረዳናል።
4. Sequence:- የብዙኀን ዳታ ስብስብ ወይም ብዙ ዳታ በአንድ ላይ ለመያዝ የሚያስችል ሲሆን፥ በ4 ይከፈላሉ፦
1. List
2. Tuple
3. Set
4. range
5. Dictionary ናቸው።
👇 ከታች ቀጥሎ ስለእያንዳንዱ በዝርዝር ይቀርባል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Astu Techs
Astu Techs
ክፍል ፫ 📱 Python Data Types ፓይተን ውስጥ 5 አይነት የዳታ አይነቶች አሉ፦ 1. None:- በNone Keyword የሚወከል ሲሆን፣ ዋጋውም None (ምንም ዋጋ እንደሌለው ይወሰዳል) 2. Numeric:- ይህ የዳታ አይት ቁጥሮችን የያዘ ሲሆን በ4 ይከፈላል። 1. Integer 2. Float 3. Complex 4. Boolean 3. String:- ይህ የዳታ አይነት ደግሞ፥ ጽሑፍ(Text)…
None
ቀደም ብዬ እንደተናገርኩት None ዋጋው ይሄ ነው የማይባል ወይም ዋጋ አልባ የሆነ የዳታ አይነት ነው።
አጠቃቀሙም None Keywordን በመጠቀም አንድ ተለዋጭ ማዘጋጀት ነው።
Output
⚠️ None የሚለው ቃል none ከሚለው ጋር ፈጽሞ አይገናኝም። None የፓይተን ቁልፍ ቃል(Keyword) ወይም ቀድሞ የተያዘ ቃል ነው።
ቀደም ብዬ እንደተናገርኩት None ዋጋው ይሄ ነው የማይባል ወይም ዋጋ አልባ የሆነ የዳታ አይነት ነው።
አጠቃቀሙም None Keywordን በመጠቀም አንድ ተለዋጭ ማዘጋጀት ነው።
none = None
print(none)
print(type(none))
Output
None
<class 'NoneType'>
⚠️ None የሚለው ቃል none ከሚለው ጋር ፈጽሞ አይገናኝም። None የፓይተን ቁልፍ ቃል(Keyword) ወይም ቀድሞ የተያዘ ቃል ነው።
Forwarded from Astu Techs
🔅TIP
የአንድን ነገር Data type በቀላሉ ለማወቅ
የሚባል built in function መጠቀም ይቻላል።
የአንድን ነገር Data type በቀላሉ ለማወቅ
type
የሚባል built in function መጠቀም ይቻላል።
print(type(2))
print(type(None))
Output<class 'int' >
<class 'NoneType'>
👍1
Forwarded from Astu Techs
Integer
Integer የሚባለው ደግሞ፥ ከDecimal ውጪ ያሉትን ቁጥሮች፥ -ve፣ 0ና +ve ቁጥችን የያዘ የዳታ አይነት ነው።
Output
Integer የሚወከለውም int በሚባል built in function ነው፤ ለዛም ነው
ብለን ስጽፍ፥ <class 'int'> ብሎ የሚወጣው።
Integer የሚባለው ደግሞ፥ ከDecimal ውጪ ያሉትን ቁጥሮች፥ -ve፣ 0ና +ve ቁጥችን የያዘ የዳታ አይነት ነው።
x = 5
print(x)
print(type(x))
Output
5
<class 'int'>
Integer የሚወከለውም int በሚባል built in function ነው፤ ለዛም ነው
print(type(x))
ብለን ስጽፍ፥ <class 'int'> ብሎ የሚወጣው።
👍2
Forwarded from Astu Techs
Float
ይሄ ደግሞ የInteger ተቃራኒ ሲሆን፥ የሚይዘውም Decimal የሆኑ ቁጥሮችን ብቻ ነው።
Output
የሚወከለውም float በሚባል built in function ነው።
- የትኛውም ቁጥር በውስጡ አንድ ነጥብ(.) ይዞ፥ ከነጥቡ በኋላ ያለው ቁጥር ዜሮ(0) እንኳ ቢሆን፥ ያየዳታ አይነት float ነው የሚሆነው።
ለምሳሌ፦
Output
ስለዚህ ከላይ የተጠቀሱት 1 እና 1.0 ልዩነት አላቸው ማለት ነው።
ይሄ ደግሞ የInteger ተቃራኒ ሲሆን፥ የሚይዘውም Decimal የሆኑ ቁጥሮችን ብቻ ነው።
y = 5.2
print(y)
print(type(y))
Output
5.2
<class 'float'>
የሚወከለውም float በሚባል built in function ነው።
- የትኛውም ቁጥር በውስጡ አንድ ነጥብ(.) ይዞ፥ ከነጥቡ በኋላ ያለው ቁጥር ዜሮ(0) እንኳ ቢሆን፥ ያየዳታ አይነት float ነው የሚሆነው።
ለምሳሌ፦
int_one = 1 # int
float_one = 1.0 # float
print(type(int_one))
print(type(float_one))
Output
<class 'int'>
<class 'float'>
ስለዚህ ከላይ የተጠቀሱት 1 እና 1.0 ልዩነት አላቸው ማለት ነው።
Forwarded from Astu Techs
Complex
ይህ የቁጥር አይነት ደግሞ ከInteger ና Float የተለየ፥ ግን ሁለቱንም ያቀፈ ቁጥር ነው። ሂሳብ ላይ ካለው complex number ጋር አንድ ሲሆን፥ ልዩነቱ ሂሳብ ውስጥ i ን imaginary number (ምናባዊ ቁጥርን) ለመወከል እንደምንጠቀም፤ ፓይተን ውስጥ ግን j መጠቀማችን ብቻ ነው።
Output
የሚወከለውም complex በሚባል built-in function ነው።
ይህ የቁጥር አይነት ደግሞ ከInteger ና Float የተለየ፥ ግን ሁለቱንም ያቀፈ ቁጥር ነው። ሂሳብ ላይ ካለው complex number ጋር አንድ ሲሆን፥ ልዩነቱ ሂሳብ ውስጥ i ን imaginary number (ምናባዊ ቁጥርን) ለመወከል እንደምንጠቀም፤ ፓይተን ውስጥ ግን j መጠቀማችን ብቻ ነው።
a = 4j
b = 5 + 3j
print(a)
print(b)
print(type(a))
print(type(b))
Output
4j
5 + 3j
<class 'complex'>
<class 'complex'>
የሚወከለውም complex በሚባል built-in function ነው።
Forwarded from Astu Techs
Boolean
ይህ የዳታ አይነት በቀጥታ ቁጥር ያልሆነ፥ ነገር ግን በተዘዋዋሪ ቁጥር የሆነ የዳታ አይነት ነው።
- ይሄም ዳታ ሁለት የተላያዩ ዋጋዎች አሉት፦
True & False.
True 1 ወይም ከዜሮ ውጭ ያሉ ቁጥሮችን እንደማለት ሲሆን፥
False ደግሞ 0 ነው።
- ሁለቱ Trueና False የፓይተን Keywordኦች ናቸው።
Output
ሁለቱም የሚወከሉት bool በሚባል built-in function ነው።
ይህ የዳታ አይነት በቀጥታ ቁጥር ያልሆነ፥ ነገር ግን በተዘዋዋሪ ቁጥር የሆነ የዳታ አይነት ነው።
- ይሄም ዳታ ሁለት የተላያዩ ዋጋዎች አሉት፦
True & False.
True 1 ወይም ከዜሮ ውጭ ያሉ ቁጥሮችን እንደማለት ሲሆን፥
False ደግሞ 0 ነው።
- ሁለቱ Trueና False የፓይተን Keywordኦች ናቸው።
true = True
false = False
print(true)
print(false)
print(type(true))
print(type(false))
Output
True
False
<class 'bool'>
<class 'bool'>
ሁለቱም የሚወከሉት bool በሚባል built-in function ነው።
Forwarded from Astu Techs
String
ይሄ የዳታ አይነት ደግሞ ጽሑፍ(Text) ምናስቀምጥበት/ የጽሑፍ Data type ነው።
- " " ወይም ' ' እንጠቀማለን።
Output
የሚወከለውም str በሚባል built-in function ነው።
ይሄ የዳታ አይነት ደግሞ ጽሑፍ(Text) ምናስቀምጥበት/ የጽሑፍ Data type ነው።
- " " ወይም ' ' እንጠቀማለን።
text = "Hello, World"
text1 = 'Hello, World'
print(text)
print(text1)
print(type(text))
print(type(text1))
Output
Hello, World
Hello, World
<class 'str'>
<class 'str'>
የሚወከለውም str በሚባል built-in function ነው።
Forwarded from Astu Techs
ክፍል ፬
📱 Python Operators
ፓይተን ውስጥ ስሌት ለምስራት የምንጠቀምባቸው 7 አይነት Operatorኦች አሉ።
1. Arithmetic
2. Relational
3. Assignment
4. Logical
5. Membership
6. Identity
7. Bitwise
በመባል ይታወቃሉ
ፓይተን ውስጥ ስሌት ለምስራት የምንጠቀምባቸው 7 አይነት Operatorኦች አሉ።
1. Arithmetic
2. Relational
3. Assignment
4. Logical
5. Membership
6. Identity
7. Bitwise
በመባል ይታወቃሉ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Astu Techs
Astu Techs
ክፍል ፬ 📱 Python Operators ፓይተን ውስጥ ስሌት ለምስራት የምንጠቀምባቸው 7 አይነት Operatorኦች አሉ። 1. Arithmetic 2. Relational 3. Assignment 4. Logical 5. Membership 6. Identity 7. Bitwise በመባል ይታወቃሉ
Arithmetic Operator
ውስጡ የያዛቸው፦ +, -, *, /, **, // ና % ናቸው።
Addition +
1. ቁጥሮችን ለመደመር
2. ለ String concatenation እንጠቀማለን
String Concatenation
Subtraction -
ከአንድ ቁጥር ላይ ሌላ ቁጥር ለመቀነስ
Multiplication *
1. ቁጥሮችን ለማባዛት
2. String or List or Tuple ለማባዛት(ለመደጋገም)
ውስጡ የያዛቸው፦ +, -, *, /, **, // ና % ናቸው።
Addition +
1. ቁጥሮችን ለመደመር
2. ለ String concatenation እንጠቀማለን
print(1+2) # Output -> 3
print(5+3) # Output -> 8
String Concatenation
print("Hello" + ", World") # Output -> Hello, World
text = "My name is "
name = "Abebe"
print(text+name) # Output -> My name is AbebeSubtraction -
ከአንድ ቁጥር ላይ ሌላ ቁጥር ለመቀነስ
print(5-1) # Output -> 4
print(10-2) # Output -> 8
Multiplication *
1. ቁጥሮችን ለማባዛት
2. String or List or Tuple ለማባዛት(ለመደጋገም)
print(5*2) # Output -> 10
print(2*3) # Output -> 6
print("h"*5) # Output -> hhhhh
print("hello"*2) # Output -> hellohelloForwarded from Astu Techs
Astu Techs
Arithmetic Operator ውስጡ የያዛቸው፦ +, -, *, /, **, // ና % ናቸው። Addition + 1. ቁጥሮችን ለመደመር 2. ለ String concatenation እንጠቀማለን print(1+2) # Output -> 3 print(5+3) # Output -> 8 String Concatenation print("Hello" + ", World") # Output -> Hello, World text =…
Division /
ቁጥሮችን ለማካፈል
Exponent **
Exponent ለማድረግ እንጠቀምበታለን፤ x**y ማለት፦ ሂሳብ ላይ እንዳለው x the power of y እንደማለት ነው
Floor //
ቁጥሮችን አካፍለን ነገር ግን ያገኘነውን ውጤት ያለ ነጥብ(.) ማስቀመጥ(በInteger ማስቀመጥ)
Modulus %
ቁጥሮችን አካፍለን ቀሪው ስንት እንደሆነ የሚያሰላ ነው።
ለምሳሌ፦ 5%2 ብንል፥ 2 ደራሽ ይሆንና ግን 1 ትቀራለች፤ ስለዚህ 5%2 እኩል ይሆና 1። ሁለቱ ቁጥሮች ተካፍለው ምንም ቀሪ ማይኖር ከሆነ ደግሞ መልሱ 0 ይሆናል።
❔2%5 ስንት ሚመጣ ይመስላችኋል ?
ቁጥሮችን ለማካፈል
print(5/2) # Output -> 2.5
print(4/2) # Output -> 2.0
Exponent **
Exponent ለማድረግ እንጠቀምበታለን፤ x**y ማለት፦ ሂሳብ ላይ እንዳለው x the power of y እንደማለት ነው
print(2**3) # Output -> 8
print(5**2) # Output -> 25
Floor //
ቁጥሮችን አካፍለን ነገር ግን ያገኘነውን ውጤት ያለ ነጥብ(.) ማስቀመጥ(በInteger ማስቀመጥ)
print(5//2) # Output -> 2
print(3//2) # Output -> 1
Modulus %
ቁጥሮችን አካፍለን ቀሪው ስንት እንደሆነ የሚያሰላ ነው።
ለምሳሌ፦ 5%2 ብንል፥ 2 ደራሽ ይሆንና ግን 1 ትቀራለች፤ ስለዚህ 5%2 እኩል ይሆና 1። ሁለቱ ቁጥሮች ተካፍለው ምንም ቀሪ ማይኖር ከሆነ ደግሞ መልሱ 0 ይሆናል።
print(5%2) # Output -> 1
print(3%3) # Output -> 0
❔2%5 ስንት ሚመጣ ይመስላችኋል ?
Relational Operator
- ተመሳሳይ የሆኑ የዳታ አይነቶች(Data Types) ለማወዳደር የምንጠቀምበት ሲሆን፥ በውስጡ የያዛቸውም፦ ==, >, <, >=, <=, != ናቸው።
- እነዚህን ኦፕሬተሮች ተጠቅመን የምናገኘው ውጤት(Output) True/False ነው።
📌 Equal To(==)
🔰ኦፕሬተሩ == ሲሆን፣ ሁለትና ከዛ በላይ ተመሳሳይ የሆኑ ዳታዎች(ለምሳሌ ቁጥሮች) እኩል መሆናቸውንና አለመሆናቸውን ለማወቅ የሚረዳን ነው፤ ስንጠቀመውም ውጤቱ True/False ነው።
ለቁጥሮች ስንጠቀም ለምሳሌ፦
🔆 አሠራሩን ለመረዳት ያህል፥
x = 5 እንበል።
x==5 ስንልን፦
"የx ዋጋ አምስት ነውን?/ x ከ5 ጋር እኩል ነውን?" ብለን ኮምፒውተርን መጠየቅ ነው፤ ስለዚህ እኩል ከሆነ True ይለናል፥ ካልሆነ ደግሞ False ይለናል።
‼️መረሳት የሌለበት ነገር ቢኖር = እና == በጣም ልዩነት ያላቸው ሁለት የተለያዩ ኦፕሬተሮች ናቸው።
🔅 x = 5 ስንል፥ "የx ዋጋ 5 ይሁን" ብለን ለኮምፒዩተር እየነገርነው ሲሆን፥ በተቃራኒው ደግሞ x == 5 ስንል፥ "የx ዋጋ 5 ነው ወይ?" ብለን ኮምፒውተርን እየጠየቅነው ነው።
ይጥላል ....

y = 10
print(x==5) # True
print(x==y) # False
print(y==10) # True
🔆 አሠራሩን ለመረዳት ያህል፥
x = 5 እንበል።
x==5 ስንልን፦
"የx ዋጋ አምስት ነውን?/ x ከ5 ጋር እኩል ነውን?" ብለን ኮምፒውተርን መጠየቅ ነው፤ ስለዚህ እኩል ከሆነ True ይለናል፥ ካልሆነ ደግሞ False ይለናል።
‼️መረሳት የሌለበት ነገር ቢኖር = እና == በጣም ልዩነት ያላቸው ሁለት የተለያዩ ኦፕሬተሮች ናቸው።
🔅 x = 5 ስንል፥ "የx ዋጋ 5 ይሁን" ብለን ለኮምፒዩተር እየነገርነው ሲሆን፥ በተቃራኒው ደግሞ x == 5 ስንል፥ "የx ዋጋ 5 ነው ወይ?" ብለን ኮምፒውተርን እየጠየቅነው ነው።
ይጥላል ....
❤1
Astu Coding
Relational Operator - ተመሳሳይ የሆኑ የዳታ አይነቶች(Data Types) ለማወዳደር የምንጠቀምበት ሲሆን፥ በውስጡ የያዛቸውም፦ ==, >, <, >=, <=, != ናቸው። - እነዚህን ኦፕሬተሮች ተጠቅመን የምናገኘው ውጤት(Output) True/False ነው። 📌 Equal To(==) 🔰ኦፕሬተሩ == ሲሆን፣ ሁለትና ከዛ በላይ ተመሳሳይ የሆኑ ዳታዎች(ለምሳሌ ቁጥሮች) እኩል መሆናቸውንና አለመሆናቸውን…
ለString
💡 Stringኦች ስናወዳድር፣ ቁጥሮችን ስናወዳድር ካለው አሠራር ጋር ይለያያል።
ለምሳሌ 5 == 5 ብንል ያለምንም ጥያቄ እውነት ይሆናል፤
"Hi" == "Hi" ስንልስ "ምኑን ከምኑ ሚያወዳድረው? 🤔" የሚል ትልቅ ጥያቄ ያስነሳል፤ እስኪ አሠራሩን በአጭሩ ለማየት እንሞክር።
ሙከራ 1. Stringኦችን ስናወዳድር መጀመሪያ ላይ የሚወዳደረው ተወዳዳሪዎቹ የያዙት የCharchters መጠን/ብዛት ነው። ለምሳሌ
"Hi" == "Hi" ብንል፥ የሁለቱም የCharacters ብዛታቸው 2 ነው፤ ስለዚህ እውነት/True ይሆናል።
በጠቃራኒው ደግም "Hi" == "Hi!" ብንል፥ "Hi" የያዘው Characterኦች 2 ሲሆን፥ "Hi!" ደግሞ 3 ነው(H, i, !)፤ ስለዚህ እኩል አይደሉም።
ሙከራ 2. ሙከራ 1 እውነት ከሆነ፥ ቀጣይ ላይ የሚሆነው ደግሞ፦
🔰 እንደሚታወቀው ሁሉም Charecters የምንላቸው ነገሮች(ቁጥር፣ ፊደላት፣ ሥርዓተ ነጥቦች ወዘተ.) የራሳቸው የሆነ ASCII CODE አሏቸው፤ ኮምፒውተር የሚውቃቸውም በነዚህ ቁጥሮች ነው። ለምሳሌ፦
የA 65፣ የB 66፣ የC 67 ... እያለ ይጥላል።
... ስለዚህ ሁለኛው ሙከራ ሚሆነው እያንዳንዱን
String characterኦች የASCII CODE ማወዳደር ነው። እስቲ አሠራሩን እንመልከት ...
"Hi" == "Hy" ብንል፣
ሙከራ 1 ✅
ሙከራ 2
፩. ASCII CODE of H == ASCII CODE of
H
-> True
ይጥላል ...
፪. ASCII CODE of i == ASCII CODE of y
-> FALSE
📝 ስለዚህ "Hi" == "Hy" ሐሰት/False ይሆናል ማለት ነው።

text1 = "Hello"
text2 = "hello"
text3 = "Hi"
text4 = "hi"
print(text1 == "Hello") # True
print(text1 == text2) # False
print(text2 == text3) # False
print(text3 == text4) # False
👍1
📌 ጥያቄ የሆነባቹ ነገር ካለ @astutechschat መጠየቅ ትችላላችሁ።
📌 ሐሳብ፣ አስታየት / መስተካከል አለበት ምትሉት ነገር ካለ 👤 @natiprado ላይ ልታደርሱን ትችላላችሁ። 😊
📌 ሐሳብ፣ አስታየት / መስተካከል አለበት ምትሉት ነገር ካለ 👤 @natiprado ላይ ልታደርሱን ትችላላችሁ። 😊